ጥምረት
786 subscribers
25 photos
7 links
እየመጣን ነው . . .
Download Telegram
የጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ዝግጅት ከዛሬ ጀምሮ ይጀምራል።

ዛሬ በሚኖረን መርሐግብር፦

#ባህርዳር : "ከለሊቱ 10 ሰዓት የረበሸኝ ሞገደኛው ዶሮ  እና "እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው" የሚሉ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#አዳማ : "Walooma" እንዲሁም "Inter governmental relations" የተሰኙ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#አዲስአበባ : "የሰላም ካስማ" የተሰኘው ዶክመንተሪ ለዕይታ ይቀርባል።

📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል።

📣 መግቢያው በነጻ ነው።

እርሶም ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ ለዕይታ በሚቀርበው የፊልም ፌስቲቫል በመረጡት ቀን ተገኝተው መታደም ይችላሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12