TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
#የውድድር ጥቆማ !

የ 2020 የዱባይ ውድድር ዘንድሮም ቀጥሎ ሲካሄድ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በውድድሩ እንደ ሁሌውም በሁለቱ ፆታዎች ይጠበቃሉ ::

በውድድር ላይ በሁለቱም ፆታዎች 26 አትሌቶች እንደሚሳታፉ ይጠበቃሉ ::

ውድድሩን ከንጋቱ 11:00 ሰአት ጀምሮ በ #ETV መዝናኛ በቀጥታ መከታተል ይቻላል::

ሁሉንም ድል ለአትሌቶቻችን !

@tikvahethsport @kidusyoftahe @GoitomH
#LIVE

" ቡና ቡና ነው " ኢ/ር ታከለ ኡማ

ኢትዮጵያ ቡና በአሁን ሰዓት ለቡ የሚገኘውን ሜዳ የመጀመሪያ ዙር በማስመረቅ እንዲሁም የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር በመሳተፍ ላይ ሲገኙ በስፍራው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ይገኛሉ ።

በተመሳሳይ ሁኔታ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓለም ባንክ አካባቢ የአንድ ጀምበር አረንጓዲ አሻራ መርሐ ግብር የበኩላቸውን በማድረግ ላይ ሲገኙ ዝግጅቱን በ #Etv ዜና በቀጥታ መከታተል ይቻላል ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
" ከ ኢትዮጵያ ቡና ውጪ ለማንም አልጫወትም "

የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር አጥቂ እና አምበል አቡበከር ናስር ከ #ETV ጋር ቆይታን ሲያደርግ የተለያዩ ነጥቦችን አንስቷል ።

• ኢትዮጵያ ቡና የአፍሪካ መድረክ ያስፈልገዋል ፣ እናም ዘንድሮ ሻምፒዮን ሆነን በቀጣይ አመት ወደ አፍሪካ መድረክ እንጓዛለን ፡፡

• ጌታነህ ከበደ እና ሙጂብ ቃሲም ጋር በከፍተኛ ግብ አግቢነት መወዳደር ለእኔ እድለኝነት ነው ፣ ጌታነህ ከበደ ሪከርድ ላይ ለመድረስ አስባለሁ፡፡

• ከ ሀገር ውስጥ ከ ኢትዮጵያ ቡና ውጭ ለማንም አልጫወትም ፣ ቡና ብቻ፡፡ ሆኖም የውጭ እድል እየሞከርኩ ነው ፣ ይሳካል ብየ አስባለሁ ፡፡

• ቡናን እየተመለከትኩ እና እየደገፍኩ አድጌያለሁ ፣ አሁን በአምበልነት እየመራሁት ነው፡፡ ይህ ትልቅ እድልና ሀሴት አለው ።

[ ሀብታሙ ካሴ ]

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia 🇪🇹

ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትካፈልበት ተጠባቂው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ከዛሬ ሌሊት ጀምሮ አትሌቶቻችን ውድድራቸውን ያካሂዳሉ ።

በዚህም መሰረት :-

ሌሊት 9:15 :- የወንዶች 3,000ሜትር መሰናክል ማጣርያ

ሌሊት 10:10 :- የሴቶች 1,500 ሜትር ማጣርያ ውድድራችንን እናደርጋለን ።

የኦሪጎን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በ #DSTV ልዩ ቻናል እና #ETV መዝናኛ ቻናሎች በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe