የ 10,000 ሜትር የ ሴቶች ውድድር በ #EtvNews እንዲሁም #Dstv ቻናል ቁጥር 222 በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
@tikvahethsport @kidusyoftahe
🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
እንኳን ለ አዲሱ አመት በ ሰላም አደረሳችሁ እያልን #ቲክቫህ_ስፖርት ከ አጋሩ #DSTV ጋር በ መተባበር በዓሉን ምክንያት አድርጎ ውድ ቤተሰቦቹን በ ስጦታ ሊጎበኝ ነው ።
በ ቻናሉ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ቀድመው ትክክለኛ መልስ ለሚመልሱ ቤተሰቦቹ 5 የ #DSTV ዲኮደሮችን ከ #አንድ ወር ነፃ ሜዳ ፖኬጅ ጋር አዲሱን ዓመት ተከትሎ ወደ የቤታቸው ይልካል ።
በዚህ አናበቃም.....ከ ረጅም ጊዜ አጋሮቻችን በርከት ያሉ የ ካርድ ሽልማቶችንም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል።
በ አዲስ መንፈስ በ አዲስ ዓመት ስፖርታዊ መረጃዎቻችንን እየተከታተላችሁ ጥያቄዎችን በ መመለስ ከ ሽልማቱ እየተቋደሳችሁ ዓመቱን በ ደስታ ይጀምሩ ።
#Share
🔴 ስለ ውድድሩ ከ ደቂቃዎች በኋላ የምናሳውቅዎ ይሆናል ።
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

በርሊን ማራቶን ተጀምሯል !
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶቻችን በ ወንድ እና ሴት የ ማራቶን ውድድር የሚጠበቁበትየ በርሊን ማራቶን ውድድር በ ይፋ ተጀምሯል ።
* ውድድሩን በ #DSTV ቻናል ቁጥር 228 በ Variety 3 በ ቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።
መልካም እድል ለ አትሌቶቻችን 🇪🇹

#Ethiopia 🇪🇹
ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትካፈልበት ተጠባቂው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር ከዛሬ ሌሊት ጀምሮ አትሌቶቻችን ውድድራቸውን ያካሂዳሉ ።
በዚህም መሰረት :-
ሌሊት 9:15 :- የወንዶች 3,000ሜትር መሰናክል ማጣርያ
ሌሊት 10:10 :- የሴቶች 1,500 ሜትር ማጣርያ ውድድራችንን እናደርጋለን ።
የኦሪጎን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በ #DSTV ልዩ ቻናል እና #ETV መዝናኛ ቻናሎች በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።

#ኢትዮጵያ🇪🇹
የአለም ከ 20 ዓመት በታች ሻምፒዮና መካሄዱን ሲጀምር ሀገራችን በመክፈቻው በተወዳደረችበት የ 1,500 ሜትር ወንዶች አትሌቶቻችን ወደ ፍፃሜው አልፈዋል ።
በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረው አትሌታችን አድሀና ካሳዬ ውድድሩን 3:43.06 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል ።
በሶስተኛው እና መጨረሻው ምድብ የተወዳደረው ኤርሚያስ ግርማ 3:45.40 በሆነ ሰዓት በመግባት #በአንደኛነት ውድድሩን ጨርሷል ።
የወንዶች 1,500 ሜትር ፍፃሜ ውድድር ከቀናት በኋላ ዕሮብ ከሌሊቱ 7:55 ላይ የሚካሄድ ይሆናል ።
🔴 በኮሎምቢያ ካሊ የሚደረገውን የአለም ከ 20 ዓመት በታች ሻምፒዮና በ #DSTV ልዩ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይቻላል ።
ፎቶ :- ከግራ ወደ ቀኝ ኤርሚያስ ግርማ እና አድሀና ካሳዬ

#ኢትዮጵያ 🇪🇹
የማሜሎዲ ሰንዳውንሱ የፊት መስመር አጥቂ አቡበከር ናስር ከደቂቃዎች በኋላ ቡድኑ ከምሽቱ 2:30 ሱፐር ስፖርት ዩናይትድን ሲገጥም በቋሚ አሰላለፉ ላይ ተከቷል።
አቡበከር ናስር ለማሜሎዲ ሰንዳውንስ ተሰልፎ በተጫወተባቸው ሁለት ጨዋታዎች ሁለት ጎሎችን ማስቆጠሩ ይታወሳል።
ከምሽቱ 2:30 ላይ የሚደረገውን ጨዋታ በ #DSTV Variety 4 ላይ በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።

#Live🇪🇹
ዋልያው ከ ሩዋንዳ አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ በ #Dstv ሩዋንዳ ቲቪ ቻናል ቁጥር 299 በቀጥታ መከታተል ይችላሉ
መልካም ዕድል ለዋልያዎቹ 🇪🇹

#DSTV 🇪🇹
ሱፐር ስፖርት / ዲኤስቲቪ የ 2022ቱን የፊፋ የኳታሩን ዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን ለማሰራጨት #በኢትዮጵያ ብቸኛው ባለመብት መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫው አሳውቋል።
ይህንን በኳታር የሚደረገው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ስልሳ አራቱንም ጨዋታዎች ሙሉ በሙሉ በቀጥታ እንደሚያስተላልፍ ታውቋል።
ይህን ተጠባቂ ውድድር ለተመልካቾቹ ለማስተላለፍ በርካታ የዲኤስቲቪ ቻናሎች በአዲስ መልክ መዘጋጀታቸው ይፋ ሆኗል።
ሙሉ መግለጫው ከላይ በምስሉ ላይ ተያይዟል።
#ሁሉምያለውእኛጋርነው