ሙጂብ ቃሲም ወደ አልጄሪያ ሊያቀና ነው !
የ አፄፆቹ የ ፊት መስመር አጥቂ ሙጂብ ቃሲም ለ ቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ለ ኤልጄርያው ጄይኒስ ስፖርቲቭ ዲ ካቢሌ ለ መጫወት መስማማቱን ለማወቅ ተችሏል ።
ሙጂብ ቃሲም በ ዘንድሮው የውድድር ዓመት የ ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ሲችል የ #ክለቡ ከፍተኛ ግብ አግቢም እንደነበረ ይታወሳል ።
የ አልጄርያው ክለብ ጄይኒስ ስፖርቲቭ ዲ ካቢሌ በ አሁን ሰዓት በ ሊጉ ሰባተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ዩናይትዶች በ ሀትሪክ ታጅበው ድል ቀንቷቸዋል !
የ ራፋኤል ቫራንን ዝውወር ይፋ በማድረግ ጨዋታቸውን የጀመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የ ማርሴሎ ቤይልሳውን ሊድስ 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በ መርታት ጅማሯቸውን የ ሰመረ አድርገዋል ።
• ፖርቹጋላዊው ቁልፍ ተጫዋች ብሩኖ ፈርናንዴዝ ለ ማንችስተር ዩናይትድ የ መጀመሪያ ሀትሪኩን መስራት ችሏል ።
• ፈረንሳዊው የ መሐል ሜዳ ተጫዋች ፖል ፖግባ አራት ለ ግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ በ ማቀበል ሀትሪክ ሰርቷል ።
• ሜሰን ግሪንውድ ለ ማንችስተር ዩናይትድ ያስቆጠረውን ግብ ወደ #ሰላሳ ከፍ አድርጓል ።
• ፖል ፖግባ ለ ግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ በ ማቀበል በ ሊጉ ሀትሪክ ሲሰራ የ መጀመሪያው ነው ።
• የ ሊድስ ዩናይትድን ብቸኛ ግብ ያስቆጠረው ሉክ ኤይሊንግ የ መጀመሪያ የ ፕርሚየር ሊግ ጎሉ ሆኗል ።
• ፖል ፖግባ ባለፉት ሁለት የ ውድድር ዓመት ካስመዘገበው ለ ግብ የሚሆኑ ኳሶች የበለጠ በ ዘንድሮው የውድድር ዓመት ከወዲሁ ማስመዝገብ ችሏል ።
• ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ #ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሀትሪክ መስራት የቻለ #አስረኛው ተጫዋች ሆኗል ።
• ብሩኖ ፈርናንዴዝ በ ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ ሀትሪክ መስራት የቻለ የ መጀመሪያው የ #ክለቡ ተጫዋች ለመሆን በቅቷል ።
• አዲሱ የ ክለቡ ፈራሚ ጀዳን ሳንቾ ተቀይሮ በመግባት የ መጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል ።
• ማንችስተር ዩናይትድ በ #ወቅታዊ ውጤት የ ሊጉን የ ደረጃ ሰንጠረዥ ለመምራት ችለዋል ።

ሊቨርፑል ጉዟቸውን በ ድል ጀምረዋል !
የ መርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል አዲስ አዳጊውን ኖርዊች ሲቲ በ ፊርሚንሆ ፣ ጆታ እና ሳላህ ግቦች አሸንፈዋል ።
• ዲያጎ ጆታ ለ ሊቨርፑል በ ፕርሚየር ሊጉ ያስቆጠራቸውን የ ግብ መጠን ወደ አስር አድርሷል ።
• ሞሀመድ ሳላህ በ ጨዋታው ሁለት ለ ግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል ።
• ሞሀመድ ሳላህ በ አምስት ተከታታይ የ ውድድር ዓመት በ መክፈቻ ጨዋታ በ #ሊጉ ግብ ማስቆጠር የቻለ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል ።
• ሳለህ በ ክለቡ ታሪክ በ ሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሰባት ጎሎችን ከ መረብ በማሳረፍ በ ታሪክ በ #ክለቡ ቀዳሚው ተጫዋች ለመሆን ችሏል ።
• ኖርዊች ሲቲ ዘንድሮ ሊጉን ከተቀላቀሉ ሶስት ክለቦች በ ሳምንቱ ድል ያልቀናው ብቸኛው ክለብ ሆኗል ።