TIKVAH-SPORT
ዘጠኝ ቀናት የቀረው ሊዮኔል ሜሲ ! የ ሊዮኔል ሜሲ የ ባርሴሎና ውል እየተጠናቀቀ መሆኑን ሁሉም ሰው ለረጅም ጊዜ ያውቃል ፣ አርጀንቲናዊው የባርሴሎና ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከ ባርሴሎና ጋር ያለው ኮንትራት ሊጠናቀቅ 9 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ። ሜሲ በ ባርሴሎና ኮንትራቱን ያድስ ይሆን ? ማንም ሰው ስለ ጉዳይ የሚያውቅ የለም ፣ አርጀንቲናዊው አምበል አንዳችም ስለ ጉዳዩ ሳይተነፍስ ከ ላሊጋው የመጨረሻ…
ሊዮኔል ሜሲ እና የባርሴሎና ቀጣይነቱ ?
በጣት የሚቆጠሩ ቀናቶች ብቻ ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ የተቃረበው ሊዮኔል ሜሲ በ ባርሴሎና እንደሚቆይ በመጪው ቀናት ይፋ እንደሚደርግ ተገልጿል ።
በነገው ዕለት የ ሊዮኔል ሜሲ ወላጅ አባት እና ወንድም በ ባርሴሎና ሲከትሙ በጋራ የሜሲን የልደት በዓል #ነገ እንደሚያከብሩ ተገልጿል ።
በዕለቱም መጠናቀቅ ስለሚገባቸው የመጨረሻ ጉዳዮች ሲወያዩ ኮንትራቱን የሚፈራረሙበት ቀን ይፋ ባይደረግም ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት መቀየቱ እርግጥ ተነግሯል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

" ለ ጋርድዮላ ከፍተኛ አክብሮት አለኝ "
በ ሳምንቱ ከሚጠበቁ የ እንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብሮች መካከል የ ሊጉ መሪ ቼልሲ ከ ማንችስተር ሲቲ የሚያደርጉት የ #ነገ ጨዋታ ተጠቃሹ ነው ።
ከ ጨዋታው አስቀድሞ አስተያየታቸውን ለ ጋዜጠኞች የሰጡት ቶማስ ቱሄል አክብሮታቸውን ለ ፔፕ ጋርድዮላ ገልፀዋል ።
" ለ ፔፕ ከፍተኛ አክብሮት አለኝ ፣ በ አሰልጣኝነት ጉዞ ከ መጀመሪያዋ ቀን አንስቶ በ ባርሴሎና ፣ ባየር ሙኒክ እና ማንቸስተር ሲቲ ለ ፈጠረው ትልቅ ተፅዕኖ ትልቅ አክብሮት አለኝ " ሲል ቶማስ ቱሄል ሀሳባቸውን ሰጥተዋል ።

የ ዋልያዎቹ ተጫዋች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሷል !
ከ ዋልያዎቹ ስብስብ ብቸኛው የ ውጭ ሀገር ተጫዋች የሆነው የ መሐል ሜዳው ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ዛሬ ረፋድ አዲስ አበባ መግባቱ ለ ማወቅ ተችሏል ።
ሽመልስ በቀለ ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ሲገባ ረፋድ ላይ ወደ ባህር ዳር በ ማቅናት ብሔራዊ ቡድኑ ባረፈበት ብሉ ናይል አቫንቲ ሆቴል ተቀላቅሏል ።
ሽመልስ በቀለ ኢትዮጵያ ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር ለምታደርገው ጨዋታ ከ #ነገ ጀምሮ ብሄራዊ ቡድኑ ጋር ልምምድ መስራት ይጀምራል ።

ሙጂብ ቃሲም በ አልጄርያ !
የ ዋልያዎቹ የፊት መስመር አጥቂ ሙጂብ ቃሲም በ አዲሱ ክለብ ጄ ኤስ ካቢሌ በ #ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታውን #ነገ እንደሚያደርግ ይጠበቃል ።
ሙጂብ ቃሲም ክለቡ በሊጉ የ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ከቀኑ 11:00 "OM MEDA" ሲገጥሙ አስራ ስምንት ተጫዋቾች ብቻ በተካተቱበት ቡድን ስብስብ ውስጥ መካተት ችሏል ።

#Ethiopia🇪🇹
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጋና እና ዚምባቡዌ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር ያከናወነውን ጨዋታ አስመልክቶ #ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ #EFF አሳውቋል ።
#CentralHawassaHotel
#Betika

" የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አጥቅቶ የሚጫወት ቡድን ነው "
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት ብሄራዊ ቡድናችን በነገው ዕለት ለ ኮስታሪካ ከ 20 ዓመት አለም ዋንጫ የ ሶስተኛ ዙር የመጀመሪያ የማጣርያ ውድድር ጨዋታውን ቦትስዋና ላይ #ነገ የሚያደርግ ይሆናል ።
የ ቦትስዋና ከ 20ዓመት በታች አሰልጣኟ ታፋዊዋ ጋብዌሌ ቡድናቸው አሸንፍው ለመውጣት የተቻላቸውን እንደሚያደርጉ ገልፃለች ።
" ጥሩ ነገር ተጋጣሚያችን የ ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን ማወቃችን ነው ፣ ጥሩ ቡድን እና አጥቅቶ የሚጫወት ብሄራዊ ቡድን ነው ።
ሆኖም ግን ከተጋጣሚያችን የተሻልን ነን ብለን እናምናለን ፣ ጥሩ ውጤት ይዘን የመልሱን ጨዋታ ኢትዮጵያ ላይ ለማድረግ ጥሩ ፉክክር እናደርጋለን " ሲሉ አሰልጣኟ ተናግረዋል ።
የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከ ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮና መልስ መቀመጫውን የ ካፍ ልህቀት ማዕከል በማድረግ ለጨዋታው ከፍተኛ ዝግጅት ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወቃል ።
መልካም እድል ለብሄራዊ ቡድናችን !
#Betika
#CentralHotelHawassa

ሊቨርፑል የሰባት ተጫዋቾችን ግልጋሎት አያገኝም !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የበዓል ቀናት ( BOXING DAY ) ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ ሊቨርፑል #ሰባት ተጫዋቾችን እንደማያገኙ ተገልጿል።
የአሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ስብስብ በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲገኙ በበዓል ሰሞን ጨዋታዎች የማይኖር ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው።
- ጄምስ ሚልነር - ሮቤርቶ ፊርሚንሆ
- ከርትስ ጆንስ - ዲያጎ ጆታ
- ሉዊስ ዲያዝ - አርተር ሜሎ እና
- ኢብራሂም ኮናቴ መሆናቸው ለክለቡ ቅርበ የሆኑ የመረጃ ምንጮች ይፋ አድርገዋል።
ሊቨርፑል የሊጉ አስራ አምስተኛ መርሐ ግብራቸውን #ነገ ምሽት 2:30 ከአስቶን ቪላ ጋር የሚያደርጉ ይሆናል።

" አንፊልድ ነገ ልዩ እንደሚሆን እጠብቃለሁ "
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በነገው ዕለት ከሪያል ማድሪድ ጋር ከሚያደርጉት ጨዋታ በፊት የፊት መስመር ተጫዋቹ ኮዲ ጋክፖ እና አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ከጋዜጠኞች ጋር ቆይታን አድርገዋል።
አስቀድሞ አስተያየቱን የሰጠው ኮዲ ጋክፖ በንግግሩም :-
- " ጨዋታውን በሜዳችን እንደ ማድረጋችን ማሸነፍ አለብን ፣ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ እንደመሆኑ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ እንፈልጋለን።
- ጨዋታውን አሸንፈን ጥሩ ቡድን መሆናችን በደርሶ ማለስ ጨዋታዎቹ ማሳየት አለብን ።
- በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ላይ መጫወት የሁሉም ተጫዋች ህልም ነው ፣ የነገው ጨዋታ ላይ ሙሉ ትኩረት ማድረግ ይገባናል " ሲል ተደምጧል።
አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ በበኩላቸው :-
- ሪያል ማድሪድ ትልቅ እና የአለማችን ስኬታማው ክለብ ነው ፣ ወደ ቀጣዩ ዙር ለማለፍ ሁለት ትልልቅ ጨዋታዎችን ማድረግ ይጠበቅብናል።
- ዳርዊን ኑኔዝ ለነገው ጨዋታ ብቁ የመሆን እድል አለው።
- ከማድሪድ ጋር ከሳምንታት በፊት አለመጫወታችን እና አሁን ላይ መሆኑ ደስተኛ አድርጎኛል።
- ቪንሰስ ጁኒየር ልዩ ተጫዋች ነው በሜዳ ላይ እንደፈለገ እንዲጫወት ልትፈቅድለት አይገባም።
- አንፊልድ #ነገ ልዩ እንደሚሆን እጠበቃለሁ " በማለት አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ ተናግረዋል።