ማንችስተር ሲቲዎች ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል!
የአሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላው ስብስብ ማንችስተር ሲቲ በኤርሊንግ ሀላንድ ሁለት ጎሎች እና ሮድሪ ግብ ሊድስ ዩናይትድን 3ለ1 በመርታት ሁለተኛ ደረጃቸውን ተረክበዋል።
- ፓስካል የሊድስ ዩናይትድን ከሽንፈት ያልታደገች ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል።
- ኤርሊንግ ሀላንድ በሊጉ ታሪክ በመጀመሪያዎቹ ሀያ ጨዋታዎች ሀያ ጎሎችን ያስቆጠረ ቀዳሚው ተጫዋች ሆኗል።
-ኤርሊንግ ሀላንድ በ 2022 የውድድር ዘመን ባደረጋቸው አርባ ሁለት ጨዋታዎች አርባ አምስት ጎሎችን አስቆጥሯል።
- ሀላንድ በሊጉ ባደረጋቸው አስራ አራት ጨዋታዎች #ሀያኛ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቧል።
- ጇ ካንሴሎ ለማንችስተር ሲቲ 150ኛ ጨዋታውን ማድረግ ችሏል።
- ሁለት ጎሎችን ማስቆጠር የቻለው ኤርሊንግ ሀላንድ የምሽቱ የጨዋታ ኮከብ በመባል ተመርጧል።
- ነጥባቸውን ሰላሳ አምስት ማድረስ የቻሉት ሲቲዎች ከመሪው #አርሰናል በአምስት ነጥብ ርቀው ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ኤቨርተን እንዲሁም ሊድስ ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ቼልሲ ሽንፈት አስተናግዷል !
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በሊጉ የሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ከወራጅ ቀጠናው ክለብ ሳውዝሀምፕተን ጋር ጨዋታውን አድርጎ 1ለ0 ተሸንፏል።
ለሳውዝሀምፕተን የማሸነፊያ ግቧን ዋርድ ፕሮውስ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሰማያዊዎቹ በሁሉም ውድድሮች ካደረጓቸው ካለፉት ተከታታይ አስራ አምስት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #ሁለቱን ብቻ ነው።
ቼልሲ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ በሰላሳ አንድ ነጥብ #አስረኛ ደረጃ ላይ እንዲሁም ሳውዝሀምፕተን በአስራ ስምንት ነጥብ #ሀያኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቼልሲ ከቶተንሀም እንዲሁም ሳውዝሀምፕተን ከሊድስ የሚገናኙ ይሆናል።

ሪያል ማድሪድ እና ናፖሊ ድል ቀንቷቸዋል !
በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑልን 5ለ2 በሆነ ውጤት ሲያሸንፍ ናፖሊ በበኩሉ ፍራንክፈርትን 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የሪያል ማድሪድን የማሸነፊያ ግቦች ቪንሰስ ጁንየር 2x ፣ ካሪም ቤንዜማ 2x እና ሚሊታኦ ሲያስቆጥሩ ለሊቨርፑል ግቦችን ሞሀመድ ሳላህ እና ኑኔዝ ከመረብ አሳርፈዋል።
- የናፖሊን የማሸነፊያ ግቦች ቪክተር ኦስሜን እና ሎሬንዞ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ሪያል ማድሪድ ከሊቨርፑል ጋር ያደረጋቸውን ያለፉት ሰባት ጨዋታዎች አልተሸነፈም #ስድስቱን ጨዋታዎች በአሸናፊነት ማጠናቀቅ ችሏል።
- የሊቨርፑል የፊት መስመር ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ በውድድር ዓመቱ #ስምንተኛ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
- ብራዚላዊው የሎስ ብላንኮዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁንየር ከሊቨርፑል ጋር ባደረጋቸው አራት ጨዋታዎች ላይ #አምስት ግቦች ከመረብ አሳርፏል።
- ሪያል ማድሪድ ሊቨርፑል ላይ በአውሮፓ ውድድሮች በሜዳው #ከአራት በላይ ግቦችን ማስቆጠር የቻለ የመጀመሪያው ክለብ መሆን ችሏል።
- የናፖሊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪክቶር ኦስሜን በውድድር ዓመቱ ለናፖሊ ባደረጋቸው ሀያ አራት ጨዋታዎች ላይ #ሀያኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።

ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !
ማንችስተር ሲቱ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን የሰላሳኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ጃክ ግሪሊሽ እና አልቫሬዝ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሳውዝሀምፕተን ማራ አስቆጥሯል።
-ማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊግ ሀላንድ በሀያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎች #ሰላሳኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሰባት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሳውዝሀምፕተን በበኩሉ በሀያ ሶስት ነጥብ #ሀያኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ እንዲሁም ሳውዝሀምፕተን ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ፒኤስጂ ድል አድርጓል !
በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሌንስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ሊዮኔል ሜሲ እና ቪቲንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርጀንቲናዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰባ ሁለት በማድረስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሌንስ በስልሳ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ አንገርስ እንዲሁም ሌንስ ከሞናኮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ፈረሰኞቹ ድል አድርገዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ግብ እስማኤል ኦሮ-አጎሮ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- የቅዱስ ጊዮርጊሱ የፊት መስመር ተጨዋች እስማኤል ኦሮ-አጎሮ በውድድር አመቱ #ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ቅዱስ ጊዮርጊስ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን አርባ ስምንት በማድረስ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
- አርባምንጭ ከተማዎች በበኩላቸው በሀያ ሁለት ነጥቦች አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወልቂጤ ከተማ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ ይገናኛሉ።