#ማንችስተር_ዩናይትድ !
ዛሬ በፕርሚየር ሊጉ ከሚካሄዱ የሊጉ ጨዋታዎች አንዱ ቀያዮቹ በኦልድ ትራፎርድ ዋትፎርድን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ አንዱ ነው ::
ቀያዮቹ ከዋትፎርድ ጋር ባደረጉት ባለፉት ስድስት ጨዋታዎች በኦልድ ትራፎርድ ሁሉንም ሲያሸንፉ 14 ጎሎችን አስቆጥረው 2 ጎሎች ብቻ ተቆጥረውባቸዋል ::
@tikvahethsport @kidusyoftahe @GoitomH

መድፈኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል !
በ ሚኬል አርቴታ የሚመሩት መድፈኞቹ ኒውካስትልን 2 ለ 0 በመርታት ነጥባቸውን ሀያ ሶስት አድርሰዋል ።
• ለ አርሴናል ቡካዮ ሳካ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ የማሸነፊያውን ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል ።
• ኒውካስትል ዩናይትድ በ ሊጉ ሀያ ዘጠኝ ጎሎች ሲቆጠርባቸው ቀዳሚው ክለብ ያደርጋቸዋል ።
• ሳካ ከ ኒውካስትል ጋር ባደረጋቸው ሶስት የ ሊግ ጨዋታዎች ሁለት ጎል ሲያስቆጥር አንድ ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል ።
• ሳካ በ ፕርሚየር ሊጉ በድምሩ ያስቆጠራቸውን የ ግብ መጠን ወደ #ስምንት ከፍ አድርጓል ።
• ቡካዮ ሳካ ባጋጠመው መጠነኛ ጉዳት በ ጨዋታው በ ጋብሬል ማርቲኔሊ ተቀይሮ ሊወጣ ችሏል ።
• የ አርሴናል የ መስመር ተጫዋቾቹ ታቫሬስ እና ቶሚያሱ ለተቆጠሩት ግቦች አመቻችተው ማቀበል ችለዋል ።
• ማርቲኔሊ በ ውድድር ዓመቱ በ ሊጉ 163 ደቂቃዎች ብቻ ሲጫወት የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል ።
• መድፈኞቹ ከ ኒውካስትል ጋር ባደረጋቸው ተከታታይ ሰባት ጨዋታዎች ግብ ሳይቆጠርባቸው መውጣት ችለዋል ።
• ውጤቱን ተከትሎ መድፈኞቹ በ ሀያ ሶስት ነጥብ አራተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ዌስትሀም ነጥባቸውን በ #ጊዜያዊነት እኩል አድርገዋል ።
• በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር #አርሴናል ከ #ማንችስተር_ዩናይትድ ሐሙስ ከምሽቱ 5:15 የሚጫወቱ ይሆናል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የካራባኦ ዋንጫ ተጋጣሚዎች ታውቋል !
የዘንድሮው የውድድር ዓመት የካራባኦ ዋንጫ የሶስተኛው ዙር የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ሲካሄድ ቡድኖች ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል ።
በዚህም መሰረት :-
√ ሌስተር ሲቲ ከ ኒውፖርት ካውንቲ
√ ዌስትሀም ከ ብላክ በርንሮቨርስ
√ ዎልቭስ ከ ሊድስ ዩናይትድ
√ ኖቲንግሀም ፎረስት ከ #ቶተንሀም
√ #ማንችስተር_ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
√ በርንማውዝ ከ ኤቨርተን
√ #ሊቨርፑል ከ ደርቢ ካውንቲ
√ #ማንችስተር_ሲቲ ከ #ቼልሲ
√ #አርሰናል ከ ብራይተን ከተጠባቂ መርሐ ግብሮች መካከል ዋነኞቹ ናቸው ።
የሶስተኛው ዙር የካራባኦ ዋንጫ ከጥቅምት 28/2015ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑ ተገልጿል ።

ቀያይ ሴጣኖቹ መድፈኞቹን ረተዋል!
በስድስተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ተጠባቂ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ የአርሰናልን #ያለመሸነፍ ጉዞ ገተዋል።
√ ማርከስ ራሽፎርድ ( 2X ) እንዲሁም አዲሱ ፈራሚ አንቶኒ የቀያይ ሴጣኖቹን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ አሳርፈዋል።
√ ቡካዮ ሳካ የመድፈኞቹን ብቸኛ እና አቻ ያደረገች ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር።
√ ቡካዮ ሳካ በዘንድሮው የውድድር ዓመት በሊጉ የመጀመሪያ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
√ ማርከስ ራሽፎርድ ባለፉት አራት የሊግ ጨዋታዎች ላይ ሶስት ጎል ሲያስቆጥር ሁለት ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብሏል።
√ አንቶኒ በመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር የቻለ በእድሜ ትንሹ ብራዚላዊ ለመሆን ችሏል።
√ #አርሰናል አሁንም ሊጉን #ሲመሩ ከተከታያቸው ማንችስተር ሲቲ በአንድ ነጥብ በልጠው ይገኛሉ።
√ ተከታታይ ጨዋታዎችን ያሸነፉት ማንችስተር ዩናይትዶች በአስራ ሁለት ነጥብ #አምስተኛ ደረጃን ይዘዋል።
√ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር #አርሰናል ከ ኤቨርተን እንዲሁም #ማንችስተር_ዩናይትድ ከ ክሪስታል ፓላስ የሚገናኙ ይሆናል።

ማንችስተር ሲቲ መሪነቱን ተረክበዋል !
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርድዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች በኤርሊንግ ሀላንድ የጭማሪ ደቂቃ ጎል ወሳኝ ሶስት ነጥብ ይዘው ወጥተዋል።
√ አርጀንቲናዊው የፊት መስመር አጥቂ ጁሊያን አልቫሬዝ እና ኤርሊንግ ሀላንድ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ጎሎች በፉልሀም ላይ አስቆጥረዋል።
√ አንድሬ ፔሬራ በጨዋታው ፉልሀምን አቻ ማድረግ የቻለች ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር።
√ ማንችስተር ሲቲዎች ነጥባቸውን ሰላሳ ሁለት በማድረስ የሊጉን መሪነት ከአርሰናል #በጊዜያዊነት ተረክበዋል።
√ ፉልሀም በአስራ ዘጠኝ ነጥቦች ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
√ በሌሎች የሊጉ መርሐ ግብር ሊድስ ዩናይትድ እና ብራይተን ተጋጣሚዎቻቸውን ረተዋል።
√ በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ #ብሬንትፎርድ እንዲሁም ፉልሀም ከ #ማንችስተር_ዩናይትድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።