አረንጓዴው 🇪🇹 ጎርፍ በ ቤልግሬድ !
የ 2022 የቤል ግሬድ የአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና መካሄዱን ሲቀጥል አሁን በተጠናቀቀ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶቻችን ከአንድ እስከ ሶስት ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል ።
በ 1500ሜ ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ #ወርቅ ለሀገራችን ስታስገኝ አክሱማዊት እምባዬ ሁለተኛ እንዲሁም ሂሩት መሸሻ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ የብር እና ነሐስ ሜዳሊያን ለሀገራችን አስገኝተዋል ።
በርቀቱ ለሀገራችን ወርቅ ያስገኘችው ጉዳፍ ፀጋይ 3:57.19 የገባችበት ደቂቃ አዲስ የሻምፒዮናው ሪከርድ ማስመዝገብ ችላለች ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#ኢትዮጵያ 🇪🇹 ወርቅ እና ብር 🏅🏅🏅🏅
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከአለም ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ተጨማሪ ሜዳሊያዎችን አግኝታለች ።
አሁን በተደረገ የ 5,000ሜትር የፍፃሜ ውድድር አትሌታችን መዲና ኢሳ #ወርቅ ለሀገሯ አስገኝታለች ።
በርቀቱ የተወዳደረችው ሌላዋ አትሌታችን መልክናት ውዱ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ብር ለሀገሯ አስገኝታለች ።

እንኳን ደስ አለን 🇪🇹
44ኛው የሀገር አለም አቋራጭ ውድድር በአውስትራሊያ ሲካሄድ ኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ውድድር በግል እና በቡድን #ማሸነፍ ችለዋል።
ከ 20ዓመት በታች በተደረገው ውድድር ድንቅ አጨራረስ በታየበት ፉክክር ሰናይት ጌታቸው አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገሯ #ወርቅ አስገኝታለች።
ሌላዋ አትሌታችን መዲና ኢሳ #ሁለተኛ ደረጃን ስትይዝ ኬንያዊቷ ፓሜላ ኮስጌል ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድራቸውን አጠናቀዋል።
ለመጨረሻ ጊዜ በተደረገው በዚህ የርቀት ውድድር ላይ ኬንያዊያን የበላይነቱን ይዘው አጠናቀው ነበር።
የሌሎች አትሌቶቻችን ውጤት ምን ይመስላል ?
5ኛ :- ለምለም ንብረት
7ኛ :- መሰረት የሻነህ
8ኛ :- ትነበብ አስረስ
11ኛ :- መልኬናት ውዱ
የ 20ዓመት የአለም አቋራጭ ውድድር ስድስት ኪሎ ሜትሮችን የሚሸፍን ውድድር ነው።

🎉 #ድል_በድል! 🎉
🇪🇹 8ኛ ቀኑን በያዘው 19ኛዉ የቡዳፔስት የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና በሴቶች ማራቶን ውድድር አማኔ በሪሶ #ወርቅ 🥇 እና ጎይቲቶም ገብረስላሴ #ብር 🥈 ለሀገራችን ዳግም አስገኝተዋል፡፡
ክብር ለጀግኖች አትሌቶቻችን!
እንኳን ደስ አለን፣ አላችሁ! ❤️
🏅ዋናው... ወደፊት❕
@wanawsportwear

#Ethiopia 🇪🇹
45ኛው የአለም አትሌቲክስ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሰርቢያ ቤልግሬድ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ 20ዓመት በታች 6ኪ.ሜ ውድድርን ተከታትለው በመግባት #ማሸነፍ ችለዋል።
ከ 20ዓመት በታች በተደረገው የሴቶች ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገሯ #ወርቅ ማስገኘት ችላለች።
ሌሎች አትሌቶቻችን አሳየች አይቸው #ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ #ሶስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ታሪካዊውን የአረንጓዴ ጎርፍ ድል አስመዝግበዋል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ታሪክ ከ 20ዓመት በታች ሴቶች ውድድርን ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ ይዛ ስታጠናቅቅ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
በ 8ኪ.ሜ ወንዶች በተደረገ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት መዝገበ ስሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የብር ሚዳልያ አስገኝቷል።