የቲኪቫህ የአውደ አመት ልዩ ሽልማት !
ቲኪቫህ ስፖርት ዛሬ ምሽት 2:30 አሳታፊ ሶስት ጥያቄዎችን ያዘጋጀን ሲሆን ቀድሞ የመለሰ #አንድ ቤተሰባችን የ DSTV የአንድ ወር የሜዳ ፓኬጅ ከዲኮደሩ ጋር እንዲሁም ለሌሎች #አምስት ቤተሰቦቻችን የ አንድ መቶ ብር የካርድ ሽልማት የምንሸልም ይሆናል ።
በአሳታፊ ጥያቄዎቻችን የምትሳተፉ ቤተሰቦቻችን ጥያቄው ወደ እናንተ ሲደርስ @TIKVAH_SPORT_BOT ብቻ የሚደርሱ ምላሾች ተቀባይነት ይኖራቸዋል ።
#Share

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና ኒጀር በተመሳሳይ ጎዳና !
በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በዋልያዎቹ የአሰልጣኝነት ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ ይጠበቃል ።
የኒጀር ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳዊውን ጄን ሚሼል ካቫሊን የኒያሚዎቹን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ በመጪው ቀናት እንደሚሾም ከሀገሩቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሚዲያ ሀላፊ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የዋልያዎቹ ጨዋታ የመከታተያ አማራጮች !
ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን የማያገኝ ሲሆን አሁን ለማረጋገጥ እንደቻልነው ጨዋታውን ብስራት ራዲዮ 101.1 በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ከ ኒጀር ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የቴሌቪዥን ሽፋን የማያገኝ ሲሆን አሁን ለማረጋገጥ እንደቻልነው ጨዋታውን ብስራት ራዲዮ 101.1 በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ ለማወቅ ችለናል ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ልዩ የገና ስጦታ ከ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት ቻናል !
ለወድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት ቻናል አባላት የገና በአልን አስመልክተን የጥያቄ እና መልስ ውድድር አዘጋጅተን ልዩ የገና ስጦታ ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
ምሽት 1:30 ላይ የሚካሄደውን ጥያቄ ቀድመው ለሚመልሱ ቤተሰቦቻችን የ DSTV ዲኮደር ከ አንድ ወር ፓኬጅ ጋር የምንሸልም ይሆናል።
ሁለተኛ እና ሶስተኛ ሊሚወጡ ቤተሰቦቻችን ለእያንዳንዳቸው የአንድ መቶ ብር ካርድ የምንሸልም መሆኑን እንገልፃለን ።
መልካም የገና በዓል !
#Share
@tikvahethsport

🌼 እንኳን አደረሳችሁ 🌼
እንኳን ለ አዲሱ አመት በ ሰላም አደረሳችሁ እያልን #ቲክቫህ_ስፖርት ከ አጋሩ #DSTV ጋር በ መተባበር በዓሉን ምክንያት አድርጎ ውድ ቤተሰቦቹን በ ስጦታ ሊጎበኝ ነው ።
በ ቻናሉ ለሚቀርቡ ጥያቄዎች ቀድመው ትክክለኛ መልስ ለሚመልሱ ቤተሰቦቹ 5 የ #DSTV ዲኮደሮችን ከ #አንድ ወር ነፃ ሜዳ ፖኬጅ ጋር አዲሱን ዓመት ተከትሎ ወደ የቤታቸው ይልካል ።
በዚህ አናበቃም.....ከ ረጅም ጊዜ አጋሮቻችን በርከት ያሉ የ ካርድ ሽልማቶችንም ለእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን አዘጋጅተናል።
በ አዲስ መንፈስ በ አዲስ ዓመት ስፖርታዊ መረጃዎቻችንን እየተከታተላችሁ ጥያቄዎችን በ መመለስ ከ ሽልማቱ እየተቋደሳችሁ ዓመቱን በ ደስታ ይጀምሩ ።
#Share
🔴 ስለ ውድድሩ ከ ደቂቃዎች በኋላ የምናሳውቅዎ ይሆናል ።
🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼

የታላቁ ሩጫ ቲሸርቶችን አግኝተዋል ?
ተጠባቂው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር በዚህ ሳምንት ሲካሄድ 40,000 ተሳታፊዎች እንደሚካፈሉበት ይጠበቃል።
በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በነገው ዕለት በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።
ነገ ምሽት 3:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።

#Reminder ✅
በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በዛሬው ዕለት በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።
ዛሬ ምሽት 3:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
አራት ጥያቄዎች ..….ሶስት አሸናፊዎች ......

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቲሸርቶችን አግኝተዋል ?
በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በዛሬው ዕለት እና ነገ በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።
ዛሬ ምሽት 2:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።