TIKVAH-SPORT
ሊቨርፑል የእንግሊዝ ኤፍኤን ይግባኝ ጠየቀ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በቶተንሀም በተሸነፈበት ጨዋታ የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ከርቲስ ጆንስ የተመለከተው ቀይ ካርድ ተገቢ ነው ብለው እንደማያምኑ ተገልጿል። ይህንንም ተከትሎ ሊቨርፑል ከርቲስ ጆንስ የተመለከተውን ቀይ ካርድ በመቃወም ለእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ይግባኝ መጠየቁ ተነግሯል። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ሊቨርፑል ይግባኙ ተቀባይነት አላገኘም !
ሊቨርፑል ከቀናት በፊት በቶተንሀም በተሸነፈበት ጨዋታ የመሐል ሜዳ ተጨዋቹ ከርቲስ ጆንስ የተመለከተው ቀይ ካርድ እንዲሰረዝ የጠየቁት ይግባኝ ተቀባይነት አለማግኘቱን ይፋ አድርገዋል።
ይህንንም ተከትሎ እንግሊዛዊው የመሐል ሜዳ ተጨዋች ከርቲስ ጆንስ በቅጣት ምክንያት በሚቀጥሉት #ሶስት ጨዋታዎች ለሊቨርፑል ግልጋሎት መስጠት እንደማይችል ታውቋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻ እጩ ሆኖ ቀርቧል !
የአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር የውድድር አመቱ ምርጥ አዲስ ፈራሚ ዘርፍ የመጨረሻ #ሶስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት አርጀንቲናዊው የኢንተር ሚያሚ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ የመጨረሻ ሶስት እጩዎች ውስጥ መካተት ችሏል።
ጀርመናዊው ተጨዋች ኤድዋርድ ሌዊን እና ጂዮርጎስ ግያኩማኪስ የመጨረሻ እጩ ሆነው መቅረብ የቻሉ ቀሪ ተጨዋቾች ናቸው።

የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ቲሸርቶችን አግኝተዋል ?
በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በዛሬው ዕለት እና ነገ በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።
ዛሬ ምሽት 2:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በርካታቶች ለመሳተፍ የሚፈልጉበትን ውድድር የመሮጫ ቲሸርት በዛሬው ዕለት እና ነገ በምናዘጋጀው የጥያቄ ውድድር ላይ አሸናፊ በመሆን ተሸላሚ ይሆናሉ።
ዛሬ ምሽት 2:30 ለእናንተ በሚደርሱ ጥያቄዎች አስቀድሞ ለመለሱ #ሶስት አሸናፊዎች ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የውድድሩ ቲሸርቶችን ይሸለማሉ።
#Share
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል መቼ ይደረጋል ? በጀርመን አዘጋጅነት ከወራት በኋላ የሚካሄደው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር የምድብ ድልድል በነገው ዕለት በጀርመን ሀምበርግ ከተማ ይፋ እንደሚደረግ ተገልጿል። የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ውድድር ከሰኔ 7/2016 ዓ.ም ጀምሮ በአስር የጀርመን ከተሞች እና ስታዲየሞች እንደሚካሄድ ይጠበቃል። ጀርመን ከ 2006 አለም ዋንጫ ውድድር በኋላ የመጀመሪያ የወንዶች…
የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ !
በጀርመን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2024
አውሮፓ ዋንጫ ውድድር በጀርመን ሀምበርግ ከተማ በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
ጀርመን
ሀንጋሪ
ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ
✅ ምድብ ሁለት
ስፔን
አልባንያ
ክሮሽያ
ጣልያን
✅ ምድብ ሶስት
እንግሊዝ
ዴንማርክ
ስሎቫንያ
ሰርብያ
✅ ምድብ አራት
ፈረንሳይ
ኦስትሪያ
ኔዘርላንድ
የጥሎ ማለፍ #አንድ አሸናፊ
✅ ምድብ አምስት
ቤልጂየም
ሮማንያ
ስሎቫክያ
የጥሎ ማለፍ #ሁለት አሸናፊ
✅ ምድብ ስድስት
ፖርቹጋል
ቱርክ
ቼክ ሪፐብሊክ
የጥሎ ማለፍ #ሶስት አሸናፊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በጀርመን አዘጋጅነት የሚካሄደው የ2024
አውሮፓ ዋንጫ ውድድር በጀርመን ሀምበርግ ከተማ በተደረገ የዕጣ ማውጣት ስነስርዓት ይፋ ተደርጓል።
በዚህም መሰረት :-
✅ ምድብ አንድ
ጀርመን
ሀንጋሪ
ስኮትላንድ
ስዊዘርላንድ
✅ ምድብ ሁለት
ስፔን
አልባንያ
ክሮሽያ
ጣልያን
✅ ምድብ ሶስት
እንግሊዝ
ዴንማርክ
ስሎቫንያ
ሰርብያ
✅ ምድብ አራት
ፈረንሳይ
ኦስትሪያ
ኔዘርላንድ
የጥሎ ማለፍ #አንድ አሸናፊ
✅ ምድብ አምስት
ቤልጂየም
ሮማንያ
ስሎቫክያ
የጥሎ ማለፍ #ሁለት አሸናፊ
✅ ምድብ ስድስት
ፖርቹጋል
ቱርክ
ቼክ ሪፐብሊክ
የጥሎ ማለፍ #ሶስት አሸናፊ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓ የ2023 የውድድር ዘመን የአፍሪካ ( ካፍ ) የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የመጨረሻ #አስር እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት ሞሀመድ ሳላህ ፣ ቪክቶር ኦሲሜን ፣ ሳዲዮ ማኔ ፣ ሪያድ ማህሬዝ ፣ አሽራፍ ሀኪሚ ፣ ሶፍያን አምራባት ፣ ቪንሰንት አቡበከር ፣ ፍራንክ አንጉይሳ ፣ ያሲን ቦኑ እና ዮሱፍ ኢን ነስሪ በእጩነት መቅረብ ችለዋል። የአፍሪካ የ2023 የአመቱ…
የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
የ2023 የውድድር ዘመን የአፍሪካ ( ካፍ ) የአመቱ ምርጥ ተጨዋች የመጨረሻ #ሶስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት ግብፃዊው ሞሀመድ ሳላህ ፣ ናይጄሪያዊው ቪክቶር ኦሲሜን እና ሞሮኳዊው አሽራፍ ሀኪሚ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።
ከማንችስተር ሲቲ ጋር የሶስትዮሽ ዋንጫን ማሳካት የቻለው ሪያድ ማህሬዝ በመጨረሻ እጩ ውስጥ መካተት #ሳይችል ቀርቷል።
የአፍሪካ የ2023 የአመቱ ምርጥ ሽልማት ስነስርዓት ሰኞ ታህሳስ 1/2016 ዓ.ም በሞሮኮዋ ማራከች ከተማ የሚካሄድ ይሆናል።
የአመቱ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓

የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ታህሳስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ጁሊያን አልቫሬዝ ፣ በርናርዶ ሲልቫ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

የፈረንሳይ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆን ?
አስራ ሰባተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የፈረንሳይ ሊግ የወርሀ ታህሳስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎች ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኪሊያን ምባፔ ፣ ፔር ኤምሪክ ኦባምያንግ እና አሌክሳንደር ላካዜት በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
በወሩ ውስጥ ኪሊያን ምባፔ በአራት ጨዋታዎች አራት ግብ ፣ ላካዜት በአምስት ጨዋታዎች አራት ግብ አስቆጥረዋል እንዲሁም ኦባምያንግ በአምስት ጨዋታዎች አራት ግብ አስቆጥሮ ፣ አራት አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።

የዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ❓
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ኮቢ ማይኖ የወርሀ ጥር የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ የሚመሩት ማንችስተር ዩናይትዶች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት አሌሀንድሮ ጋርናቾ ፣ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ኮቢ ማይኖ የወርሀ ጥር የማንችስተር ዩናይትድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሲቲ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይን ፣ በርናርዶ ሲልቫ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።

በአሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ የሚመሩት ማንችስተር ሲቲዎች የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ሶስት እጩዎችን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ኤርሊንግ ሀላንድ ፣ ጆን ስቶንስ እና ፊል ፎደን የወሩ ምርጥ ተጨዋች እጩ ሆነው መቅረብ ችለዋል።