TIKVAH-SPORT
#Ethiopia🇪🇹 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ በሰላም ገብተዋል። በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጆሃንስበርግ ላይ ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር ማክሰኞ እለት ጨዋታቸውን ያደረጉት ዋልያዎቹ ዛሬ ለሊት ላይ ከ ጆሃንስበርግ በመነሳት ከ 4:50 ሰዓት በረራ በኋላ 11:30 ሲል በሰላም አዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል ። #EFF @tikvahethsport @kidusyoftahe
#Update
የኢትዮጵያ እግር የኢትዮጵያ ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ብሔራዊ ቡድኑን ተቀብለዋል ።
ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ሲገቡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ቦሌ አለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ብሔራዊ ቡድኑን የተቀበሉ ሲሆን ዋልያዎቹን እንኳን ደህና መጣችሁ ብለዋል ።
#EFF
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የባሕር ዳር ስታዲየም በካፍ ታገደ !
የብሔራዊ ቡድን ውድድሮችን ላለፉት ዓመታት ሲያስተናግድ የቆየው የባህር ዳር ብሔራዊ ስታዲየም የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እና የአፍሪካ የክለብ ሻንፒዮና ውድድሮች #እንዳይካሄድበት ማገዱን ካፍ አሳወቀ።
የባህር ዳር ብሔራዊ ስታዲየም የካፍ የስታዲየም መመዘኛ መስፈርቶችን ሙሉ በሙሉ ባለማሟላቱ በገደብ ውድድሮችን እዲያስተናግድ መደረጉ ይታወሳል።
የተለያዩ የብሔራዊ ቡድን ውድድሮችን ሲያስተናግድ የቆየው የባህር ዳር ስታዲየም ከዚህ በኋላ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን እና የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን እና ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድሮችን እንዳይካሄድበት ማገዱን ካፍ በትናንትናው እለት ጥቅምት 7/2014ዓ.ም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ አሳውቋል ።
በደብዳቤውም ከኦክቶበር 20 በፊት ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ጋር የምታደርገውን ጨዋታ በማን ሀገር በየትኛው ስታዲየም ለመጫወት እንደምትመርጥ ለካፍ በአስቸኳይ እንድታሳውቅ ካፍ ትዕዛዝ የሰጠ ሲሆን ይህ ሳይሆን ቢቀር ካፍ ጨዋታውን ወደ ተጋጣሚዋ ሀገር እንደሚወስድ አሳውቋል ።

ዋልያዎቹ የሚጫወቱበት ስታዲየም ታወቀ !
የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ ከ ጋና ላለባቸው ጨዋታ በደቡብ አፍሪካ ኦርላዶ ስታዲየም እንዲካሄድ ኢትዮጵያ መምረጧ ተገልጿል ።
የ ባሕር ዳር ስታዲየም በካፍ ከታገደ በኋላ ኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሀገር ውጭ ለማድረግ በመገደዱ የኢ.እ.ፌ በአማራጭነት ኬንያ ፣ ዚምቧቤን እና ደቡብ አፍሪካን መርጧል ።
ሶስቱም ሀገራት ይህንን ጨዋታ ለማስተናገድ ፈቃደኝነታቸውን የገለጹ ሲሆን የዚምቧቤ ስታዲየም የዚምቧቤን እና የኢትዮጵያን ጨዋታ ብቻ እንዲያስተናግድ በገደብ የተፈቀደለት እንጂ ሌላ ጨዋታ ማካሄድ እንደማይችል ካፍ በማረጋገጡ ኬንያ ፈቃደኝነቷን የገለጸች ቢሆንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዚምቧቤ ለመጨረሻ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታው ማቅናቱ ስለማይቀር ፤ በአንድ የአውሮፕላን ጉዞ እና መጠነኛ ወጪ ጨዋታውን በደቡብ አፍሪካ ለማድረግ ወስኗል ።
በመሆኑም ጨዋታው ፊፋ በሚያስቀምጠው ቀን በደቡብ አፍሪካ ኦርላዶ ስታዲየም ለማድረግ የኢ.እ.ፌ ከደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር ተስማምቷል ።

#Ethiopia
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ጂንጃ የመጀመሪያ ልምምዱን በዛሬው ዕለት አከናውኗል ።
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በነገው ዕለት ጨዋታውን በሚያደርግበት አርቴፊሻል ሳር በሆነው በFTC Njeru ስታዲየም ዛሬ ጥቅምት 19/2014 ከረፋዱ 5፡30 የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል።
ቡድኑ በትናትናው እለት ወደ ስፍራው ባደረገው ረጅም ጉዞ ምክንያት ልምምድ ባለማድረጉ ለነገ ጨዋታው በዛሬው ዕለት ልምምዱን ያከናወነ ሲሆን የቡድኑ አባላትም በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ።

#Ethiopia🇪🇹
የጂቡቲ አቻውን 7:30 የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።
ግብ ጠባቂ
1. እየሩሳሌም ሎራቶ
ተከላካዮች
1. ብርቄ አማረ
2. ብዙአየሁ ታደሰ
3. ቤተልሔም በቀለ
4. ናርዶስ ጌትነት
አማካዮች
1. ንቦኝ የን
2. ገነት ሀይሉ
3. መሳይ ተመስገን
አጥቂዎች
1. ረድኤት አስረሳኸኝ
2. ቱሪስት ለማ
3. አሪያት ኦዶንግ በመሆን የዛሬውን ጨዋታ የሚጀምሩ ይሆናል።

የ ኤርትራ አቻውን 7:30 የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የ ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።
ግብ ጠባቂ
እየሩሳሌም ላራቶ
ተከላካዮች
1. ብርቄ አማረ
2. ብዙአየሁ ታደሰ
3. ቤተልሔም በቀለ
4. ናርዶስ ጌትነት
አማካዮች
1. ንቦኝ የን
2. ገነት ኃይሉ
3. መሳይ ተመስገን
አጥቂዎች
1. ረድኤት አስረሳኸኝ
2. ቱሪስት ለማ
3. አሪያት ኦዶንግ

የታንዛኒያ አቻቸውን ከረፋዱ 4:30 የሚገጥመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ጨዋታ ቋሚ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።
ግብ ጠባቂ
1. እየሩሳሌም ሎራቶ
ተከላካዮች
1. ብርቄ አማረ
2. ብዙአየሁ ታደሰ
3. ቤተልሔም በቀለ
4. ናርዶስ ጌትነት
አማካዮች
1. ንቦኝ የን
2. ገነት ኃይሉ
3.መአድን ሳህሉ

የዋልያዎቹ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል !
ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የጋና አቻቸውን ለመግጠም በዛሬው ጨዋታ የመጀመሪያ ቋሚ 11 የሚከተለው ሆኗል ።
22 ተክለማርያም ሻንቆ
21 አስራት ቶንጆ
15 አስቻለው ታመነ
4 ምኞት ደበበ
20 ረመዳን የሱፍ
8 አማኑኤል ዮሃንስ
3 መሱድ መሀመድ
18 ሽመልስ በቀለ
11 ዳዋ ሆጤሳ
9 ጌታነህ ከበደ
10 አቡበከር ናስር በመሆን ጨዋታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል ።
#EFF
#Betika
#CentralHawassaHotel

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከ ቦትስዋና አቻው ጋር ላለበት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጀት ለ22 ተጫዋቾች የብሔራዊ ቡድኑ አሠልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል ጥሪ አደረጉ ፡፡
ቡድኑ ዝግጅቱን በካፍ የልዕቀት ማዕከል የሚያደርግ ሲሆን፣ ጥሪ የተደረገላቸው የብሔራዊ ቡድኑ ተጫዋቾች በነገው ዕለት በካፍ የልዕቀት ማዕከል ከቀኑ በ 7:00 ሰዓት ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
የተመረጡ ተጫዋቾች የስም ዝርዝር :-
ከ መከላከያ እግር ኳስ ክለብ
1. መዓድን ስህሉ
2. ነጻነት ጸጋዬ
3. ገነት ሀይሉ ሐይዴቦ
4. ቤተልሄም በቀለ
5. እጸገነት ግርማ
6. አይናለም አደራ
7. መሳይ ተመስገን
ከ ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. ብርቄ አማረ
2. ቤተልሄም ታምሩ
ከ አዳማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. እየሩሳሌም ሎራቶ
2. ናርዶስ ጌትነት
ከ ሐዋሳ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. ቱሪስት ለማ
2. ረድኤት አስረሳህኝ
ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እግር ኳስ ክለብ
1. ኚቦኝ የን
2. መስከረም ኢሳያስ
3. ገነት ኃይሉ
ከ ኢትዮ ንግድ ባንክ እግር ኳስ ክለብ
1. ብዙአየሁ ታደሰ
2. ዮርዳኖስ ሙአዝ
3. አረጋሽ ካልሳ
ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ
1. ንግስት አስረስ
ከ ባሕር ዳር ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. ባንቺአየው ደመላሽ
ከ አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ
1. አርያት ኦዶንግ መሆናቸውን #EFF አስነብቧል ።

በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጋና እና ዚምባቡዌ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር ያከናወነውን ጨዋታ አስመልክቶ #ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ #EFF አሳውቋል ።
#CentralHawassaHotel
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ጋና እና ዚምባቡዌ ብሄራዊ ቡድኖች ጋር ያከናወነውን ጨዋታ አስመልክቶ #ነገ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ በ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መሰብሰቢያ አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ #EFF አሳውቋል ።
#CentralHawassaHotel
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Ethiopia🇪🇹
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሀገር ቤት የመጨረሻ ልምምዱን በዛሬው ዕለት አከናውኗል ።
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከ ቦትስዋና አቻው ጋር ዓርብ ህዳር 24/2014 ለሚያካሂደው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ዛሬ ህዳር 20/2014 ዓ.ም በሀገር ቤት የመጨረሻ ልምምዱን ከጠዋቱ 5፡00 ጀምሮ በ35 ቀበሌ ሜዳ አከናውኗል።
ቡድኑ ከልምምዱ አስቀድሞ በነገው ዕለት ጨዋታውን ወደ ሚያደርግበት ወደ ቦትስዋና ለሚያደርገው ጉዞ የ ኮቪድ 19 ምርመራ ማድረጉን #EFF አስነብቧል ።

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በ ኩዌት ሊግ ውድድሮችን ለመምራት ዛሬ ወደ ስፍራው ያቀናሉ ።
የ ኩዌት እግር ኳስ ማህበር ሰሞኑን ለ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በጻፈው ደብዳቤ ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ከ ህዳር 23 እስከ ታህሳስ 4 በ Kuwait STC premier league የሚደረጉ ጨዋታዎችን የ VAR እና የሜዳ ውስጥ ዳኛ ሆነው ውድድሮችን እንዲመሩ በጠየቁት መሰረት የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጥያቄውን መቀበል ፌዴሬሽኑ አሳውቋል ።
ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማም ዛሬ ማምሻውን ወደ ስፍራው እንደሚያመሩ #EFF አሳውቋል ።
#CentralHotelHawassa

የ ጨዋታ አሰላለፍ !
የ ምስራቅ አፍሪካ ሻምፒዮኖቹ የ ኢትዮጵያ ከ 20 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድናች ምሽት 1:00 ከ ቦትስዋና አቻቸው ጋር ላለባቸው ጨዋታ አሰላለፍ ይፋ ሆኗል ።
ግብ ጠባቂ
1. እየሩሳሌም ሎራቶ
ተከላካዮች
1. ብዙአየሁ ታደሰ
2. ብርቄ አማረ
3. ቤተልሔም በቀለ
4. ናርዶስ ጌትነት
አማካዮች
1. ኚቦኝ የን
2. ገነት ሀይሉ
3. መሳይ ተመስገን
አጥቂዎች
1. አርያት ኦዶንግ
2. ቱሪስት ለማ
3. ረድኤት አስረሳኸኝ ሲሆኑ ናርዶስ ጌትነት የቡድኑ አምበል በመሆን የዛሬውን ጨዋታ እንደሚጀምሩ #EFF አስነብቧል ።