ሊቨርፑል ሽንፈት አስተናግደዋል !
የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል በሊጉ መርሐ ግብር ከብራይተን ጋር ጨዋታውን አድርጎ 3ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል ።
የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ማርች 2x እና ዳኒ ዌልቤክ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል ።
ሊቨርፑል በተከታታይ ባደረጋቸው ዘጠኝ ጨዋታዎች ላይ ግብ #ሳይቆጠርበት መውጣት አልቻለም ።
ብራይተን ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሊቨርፑልን በመብለጥ በሰላሳ ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሊቨርፑል በሀያ ስምንት ነጥብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ቼልሲ የሚገናኙ ሲሆን ብራይተን በበኩላቸው ከሌስተር ሲቲ የሚገናኙ ይሆናል ።
በሌላ የሊግ ጨዋታ ሳውዛምፕተን ኤቨርተንን 2ለ1 ሲያሸንፍ ኖቲንግሀም ፎረስት ሌስተርን 2ለ0 አሸንፏል ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የሸገር ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ተስተካካይ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን የሸገር ደርቢ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ማጠናቀቅ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን ግብ መሀመድ ናስር ከመረብ ማሳረፍ ሲችል የፈረሰኞቹን የአቻነት ግብ ቸርነት ጉግሳ አስቆጥሯል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ቅዱስ ጊዮርጊስ በሀያ ስድስት ነጥብ #አንደኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮጵያ ቡና በአስራ ስምንት ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሀድያ ሆሳዕና እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ መቻል የሚገናኙ ይሆናል።

ጁቬንቱስ ድል ቀንቶታል !
የጣልያኑ ክለብ ጁቬንቱስ ከ ስፔዝያ ጋር ያደረገውን የጣልያን ሴርያ የሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ሞይስ ኪን እና አንግል ዲማርያ አስቆጥረዋል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ወደ ሰላሳ ሁለት ከፍ በማድረግ #ሰባተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከቶሪኖ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ሀይቆቹ ከ አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል !
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የአርባምንጭ ከተማን ግብ ተመስገን ደረሰ ሲያስቆጠር የሀዋሳ ከተማን የአቻነት ግብ ሙጂብ ቃሲም በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ አሳርፏል።
የአዞዎቹ የፊት መስመር ተጨዋች ተመስገን ደረሰ በውድድር ዓመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሀይቆቹ የፊት መስመር ተጨዋች ሙጂብ ቃሲም በውድድር ዓመቱ #ሰባተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሀዋሳ ከተማ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በአስራ ሰባት ነጥብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከወልቂጤ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ሊቨርፑል ነጥብ ጥሏል !
በእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ከክሪስታል ፓላስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
ክሪስታል ፓላስ ያደረጓቸውን ያለፉት ዘጠኝ ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ አልቻሉም።
ሊቨርፑል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ስድስት ነጥቦች በመሰብሰብ #ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ክሪስታል ፓላስ በበኩሉ በሀያ ሰባት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ እንዲሁም ክሪስታል ፓላስ ከ አስቶንቪላ የሚገናኙ ይሆናል።

ቡናማዎቹ ከ አፄዎቹ አቻ ተለያይተዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- የኢትዮጵያ ቡናን ግብ አማኑኤል ዮሀንስ ከመረብ ማሳረፍ ሲችል የፋሲል ከነማን ግብ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ አስቆጥሯል።
- ቡናማዎቹ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ነጥቦችን በመሰብሰብ ከሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን በአስር ነጥብ ርቀው #ሰባተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
- አፄዎቹ በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦች በመሰብሰብ ከመሪው በዘጠኝ ነጥብ ርቀው #አራተኛ ደረጃን ይዘዋል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

በጣሊያን ሴርያ የሀያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከ ቶሪኖ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የጂቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ኳድራዶ ፣ ዳኒሎ ፣ ብሬመር እና አድሪያን ራብዮት ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ፈረሳያዊው አማካይ ፖል ፖግባ ባለፈው አመት ጁቬንቱስን በድጋሚ ከተቀላቀለ በኋላ በዛሬው ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ ሰላሳ አምስት ነጥቦች በመሰብሰብ #ሰባተኛ ደረጃን ሲይዝ ቶሪኖ በበኩላቸው በሰላሳ አንድ ነጥብ #አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከ ሮማ እንዲሁም ቶሪኖ ከቦሎኛ የሚገናኙ ይሆናል።

የጣና ሞገደቹ ነጥብ ጥለዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- ባህርዳር ከተማ አቻ መውጣቱን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ ከመሪው ቅዱስ ጊዮርጊስ በአምስት ነጥቦች ርቀው #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
-ወላይታ ድቻዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዘዋል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዲሁም ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚገናኙ ይሆናል።

በጣልያን ሴርያ የሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከ ኢንተር ሚላን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
ለጁቬንቱስ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ ኮስቲች ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን አርባ አንድ በማድረስ #ሰባተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢንተር ሚላን በሀምሳ ነጥብ #ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከ ሄላስ ቬሮና እንዲሁም ኢንተር ሚላን ከ ፊዮረንቲና የሚገናኙ ይሆናል።

ጁቬንቱስ ሽንፈት አስተናግዷል !
ጁቬንቱስ ከ ላዝዮ ጋር ያደረገውን የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የላዝዮን የማሸነፊያ ግቦች ሳቪች እና ዛካኚ ሲያስቆጥሩ ጁቬንቱስን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ራብዮ ከመረብ አሳርፏል።
ላዝዮ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ስምንት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ጁቬንቱስ በአርባ አራት ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።