#EthiopianPremierLeague
የቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ 2014 ዓ.ም ውድድር በዛሬው ዕለት በይፋ ተጠናቋል ።
በመጨረሻው ቀን መርሐ ግብር የጣና ሞገደኞቹ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር አንድ አቻ በሆነ ውጤት በመለያየት ውድድሩ ተገባዷል ።
• ኦሴ ማውሊ ለጣና ሞገደኞቹ እንዲሁም አብነት ደምሴ ለቡናማዎቹ ግብ ማስቆጠር ችለዋል ።
• አዲስ አበባ ከተማ ፣ ሰበታ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ወደ ከፍተኛው ሊግ መውረዳቸው ይታወቃል ።
• ይገዙ ቦጋለ በውድድር ዓመቱ አስራ ስድስት ግቦችን በማስቆጠር የኮከብ ግብ አግቢነቱን ሽልማት የግሉ አድርጓል ።
• የውድድር ዓመቱ ኮከብ አሸናፊዎች በመጪው ሳምንት በሚደረግ የሽልማት መርሐ ግብር ላይ ይፋ ይደረጋል ።
• ፈረሰኞቹን ሻምፒዮን ያደረገው የውድድር ዓመት በቀጣይ ለገጣፎ ለገዳዲ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ኢትዮጵያ መድህንን ይዞ በወርሀ መስከረም 2015 ዓ.ም መካሄዱን እንደሚጀምር ይጠበቃል ።
#Wanaw
#Betika
@tikvahethsport @kidusyoftahe

TIKVAH-SPORT
#Ethiopia🇪🇹 ሸገር ሰመር ካፕ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የሚያካሄደው የክረምት የእግር ኳስ ስፖርት ውድድር በትላንትናው ዕለት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በይፋ ተጀመረ ። ተተኪ ታዳጊዎች ፣ ተሳታፊ ቡድኖች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በአበበ ቢቂላ ስታዲየም #የአረንጓዴ_አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ ግብር አካሂደዋል ። የሸገር ሰመር ካፕ በሚዲያ ባለሙያዎች…
#ShegerSummerCup
የሸገር ሰመር ካፕ በደመቀ ሁኔታ ብዙ ታዲሚዎችን እያዝናና በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
በአጓጊነቱ ሶስተኛው ሳምንት ላይ የደረሰው ይህ ውድድር በፕርሚየር ሊጉ የምንመለከታቸው በርከት ያሉ ተጫዋቾች በመሳተፍ የእረፍት ጊዜያቸውን እያሳለፉበት ይገኛሉ ።
ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉ አዝናኝ ጨዋታዎች በምስሉ ላይ ተያይዟል ።
#Wanaw
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሸገር ሰመር ካፕ በደመቀ ሁኔታ ብዙ ታዲሚዎችን እያዝናና በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
በአጓጊነቱ ሶስተኛው ሳምንት ላይ የደረሰው ይህ ውድድር በፕርሚየር ሊጉ የምንመለከታቸው በርከት ያሉ ተጫዋቾች በመሳተፍ የእረፍት ጊዜያቸውን እያሳለፉበት ይገኛሉ ።
ቅዳሜ እና እሁድ የሚደረጉ አዝናኝ ጨዋታዎች በምስሉ ላይ ተያይዟል ።
#Wanaw
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#ShegerSummerCup
የተለያዩ በሊጋችን የሚጫወቱ ተጫዋቾችን እያሳተፈ የሚገኘው የሸገር ሰመር ካፕ በደመቀ መልኩ ከዛሬ ጀምሮ መካሄዱን ይቀጥላል ።
ዛሬ ረፋድ የሚደረጉ ለተመልካች አዝናኝ የሆኑ ጨዋታዎች በምስሉ ላይ ተያይዟል ።

በአለም ሻምፒዮናው እየተመዘገበ ላለው ውጤት #ዋናው የስፖርት አልባሳት እና ትጥቅ አቅራቢ መላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት ይወዳል ።
ኮርተንባችኋል 🇪🇹
ዋናው ወደፊት . . . . .
ቻናላችንን ይቀላቀሉ :- https://t.iss.one/wanawsportwear

#WANAW 🤝 #AFF
የዋናው የትጥቅ አምራች ድርጅት ከአዲስ አበባ ስፖርት ፌደሬሽን ጋር በዛሬው ዕለት በኔክሰስ ሆቴል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱ ሦስት የተለያዩ ክፍሎች ሲኖሩት ለሦስት ዓመት የሚቆይና በየዓመቱ የሚታደስ የ3.4 ሚሊዮን ብር ስምምነት መሆኑንን በዕለቱ ተገልጿል።
#አንደኛው : የአዲስ አበባ እግር ኳስ ፌደሬሽን የሚያዘጋጀውን ከ17 ዓመት በታች የኳስ ውድድር ዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች የስያሜ መብት ከፌደሬሽኑ ተሰጥቶታል።
#ሁለተኛው: በአዲስ አበባ የሚገኙ የሰፈር ውስጥ የእግር ኳስ ግጥሚያዎችን ለመደገፍ ያለመ ሲሆን ፌደሬሽኑ በአዲስ መልክ ይህንን ውድድር ለማከናወን ከዋናው የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል።
#ሦስተኛው: ፌደሬሽኑ "አንድ ሺ አስራ አንድ" በሚል አዲስ በቀረጸው ፕሮጀክት ከ13 ዓመት በታች በሆኑ ታዳጊዎችን (በወንድም በሴትም) በብቁ አሰልጣኞች በተመረጡ ማዕከላት ለመስጠት አቅዷል።
በዚህም ከዋናው የትጥቅ አቅራቢ ድርጅት ጋር ለታዳጊዎች በዝቅተኛ ዋጋ የስፖርት ትጥቅ ለማቅረብ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ስምምነቱ ፌደሬሽኑ በዚህ ዓመት ለማሳካት ያቀዳቸውን እቅዶች በብቃትና በተሻለ ሁኔታ ለመፈጸም ዛሬ ከዋናው የትጥቅ አቅራቢ ድርጅት ጋር የተደረገው ፊርማ ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው የፌደሬሽኑ ፕ/ት አቶ ደረጄ ገልጸዋል።
የዋናው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሀብተሥላሴ ገብረ ክርስቶስ በበኩላቸው ድርጅታቸው በዚህ ስምምነት ከሚያገኘው የማስታወቂያና የሽያጭ ሥራ በላይ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ትኩረት መስጠቱን አንስተዋል።
በቅርቡም የመሸጫ ማዕከል በጃን ሜዳ አከባቢ በመክፈት በዝቅተኛ ዋጋ የስፖርት ትጥቆችን ለስፖርቱ ቤተሰብ ለማድረስ ማቀዱን ገልጸዋል።

የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማሃበር ከዋናው የስፖርት ብራንድ ጋር ለቀጣዩቹ አመታት አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የውል ሰነድ ተፈራርመዋል።
የአዲስ አበባ ጤና ስፖርት ማሃበር ከሃያ ስምንት አመታት በላይ የተለያዩ የጤና ቡድኖችን ሲያወዳድር የቆየ ቢሆንም ከዋናው ስፖርት ብራንድ አምራች የተደረገለትን የስፖንሰርሺፕ ድጋፍ ተቀብሏል።
አክለውም ለዋናው ስፖርት የምስጋና እና የምስክር ወረቀት ያበረከቱ ሲሁን ለዚህም ድርታችን የተሰማውን ደስታ በማርኬቲንግ ዘርፍ ሃላፊ አቶ አክሊሉ ገ/ክርስቶስ በኩል መልክታቸውን አስተላልፈፋል።
ሃላፊውም ድርጅታችን የጤናቡድኖችን እደሚደግፍ እና ከጎናቸው እደሚቆም ተናግረዋል።
ዋናው ስፖርት
ዋናው ወድፊት

#Wanaw 🇪🇹
የአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት ቢሮ ሀላፊዎች እና የአስራ አንዱም ክ/ከተማ የስፖርት ቢሮ ተወካዮች የዋናው ስፖርት የንግድ ምልክት ባለቤት የሆነው ሀብቴ ጋርመንት እና ህትመት ስራ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር የተለያዩ የስራ ሀላፊነት ላይ የሚገኙትን የስራ ሀላፊዎች ጉብኝት አድርገዋል።
በተመለከቱት ነገር በሀገራችን የስፖርት አልባሳትን የማምረት ሂደቱን በሀገር አቀፍ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለማድረግ ያለው እንቅስቃሴ እጅግ በጣም ጥሩ ጅማሬ መሆኑን በጉብኝታቸው ወቅት ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ወጣቶች ስፖርት ቢሮ ከዋናው ስፖርት ትጥቅ ብራድ ጋር ለቀጥዩ የከተማዋም ብሎም ለሀገራችን የስፖርት አልባሳትን ለማምረት እና በትበብር ለመስራት የሚያስችል ጉብኝትን አድርገዋል።

የመጀመሪያው የባህርዳር ከተማ እግርኳስ ክለብ የቤተሰብ ሩጫ የፊታችን ዕሁድ ሰኔ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ይደረጋል።
👉 ባህርዳር ከተማ በክለቡ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በአፍሪካ መድረክ የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ውድድር ላይ ለመሳተፍ አንድ ጨዋታ ብቻ ይቀረዋል።
👉 ባለፍው የውድድር አመት ከሊጉ ላለመውረድ ሲፎካከር የነበረው ባህርዳር ከተማ እየተገባደደ በሚገኘው የውድድር አመት የዋንጫ ተፎካካሪ ክለብ ሆኖ መቅረብ ችሏል።
🔜 ሞገዱን ተከትየ የ10 ኪሎ ሜትር ሩጫ
https://t.iss.one/wanawsportwear

ቻናላችን :- https://t.iss.one/wanawsportwear