TIKVAH-ETHIOPIA
ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ስርጭቱ ተቋረጠ! ዛሬ ጥዋት ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 በመከላከያ ሰራዊት አባላት እንዲዘጋ በመደረጉ ስርጭቱም ሙሉ በሙሉ መቋረጡን ለማወቅ ችለናል። በጉዳዩ ላይ የጣቢያው ሰራተኞች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ እንደገለፁት ይህ እርምጃ በምን ምክንያት ሊወሰድ እንደቻለ የምናውቀው ነገር የለም ብለዋል። ጉዳዩን ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አሳውቀናል ምላሽም በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን ሲሉ…
#WogetaFM
በቀን 08/12/2012 ዓ/ም በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስርጭቱ እንዲቋረጥ የተደረገው ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ዛሬ ወደ ስራ መመለሱን /ስርጭቱን መጀመሩን የሬድዮ ጣቢያው ሰራተኞች አሳውቀውናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቀን 08/12/2012 ዓ/ም በመንግስት የፀጥታ ኃይሎች ስርጭቱ እንዲቋረጥ የተደረገው ዎጌታ ኤፍ ኤም 96.6 ዛሬ ወደ ስራ መመለሱን /ስርጭቱን መጀመሩን የሬድዮ ጣቢያው ሰራተኞች አሳውቀውናል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia