#TAXIYE ታክሲዬ የተሰኘ የትራንስፖርት አገልግሎቱን ለማስፋት ታስቦናና የሌሎች ታክሲ ባለንብረቶችንና ሹፌሮችን ተጠቃሚ ባደረገ መልኩ የተዘጋጀው የሞባይል መተግበሪያ ከታክሲ ባለንብረቶችና እንግዶች ጋር በመሆን አስመርቋል።
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TIKVAH_ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#TAXIYE
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመጋታ ታክሲዬ ሞተረኞቹን በነፃ ለጤና ቢሮ እና ለሆስፒታሎች የመልዕክት አገልግሎት እንደሚሰጡና ለዚህም አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጋቸውን ድርጅቱ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በላከው መልዕክቱ ገልጿል።
ድርጅቱ ለሞተረኞቹ ስለ ሰራው አስፈላጊነት እና አጠቃላይ አሰራሮች እንዲሁም ራሳቸውን እና የሚያገለግሉትን ህብረተሰብ ከኮሮና ቫይረስ ስለሚከላከሉበት መንገድ በቂ ግንዛቤ በህክምና ባለሞያዎች እንደተሰጣቸውም ነው ያስታወቀው፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia