#LaLiga
የስፔን ላሊጋ ዛሬ በኢትዮጵያ እየተከበረ ለሚገኘው የገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
የስፔን ላሊጋ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ላይ የሊጉ ተጫዋቻቾ ያሉበትን ፎቶ በማያያዝ በአማርኛ "እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም ፣ በጤና እና በፍቅር አደረሳችሁ'" ሲል መልዕክቱን አስተላልፏል።
@tikvahethiopia