#Emirates
አለማቀፉ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት፦
“የኢትዮጲያ አየር መንገድ ከአብዛኞቹ አየር መንገዶች ትርፋማና ስኬታማ አየር መንገድ መሆኑ ይታወቃል፡፡ እናንተ ይሄንን እያወቃችሁ በኢትዮጲያ በዚህ ዘርፍ ለመሳተፍ እንዴት መረጣችሁ?”
የኤሜሬትስ አየር መንገድ ማናጀር፦
“እኛ እንደ አንድ በዚህ ቢዝነስ ውስጥ እንደተሳተፈ ድርጅት በዘርፉ የተሻለ ነገርን ማቅረብ አማራጭ አድርገን እየሰራን እንገኛለን፡፡”
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ኤሚሬትስ አየር መንገድ ከነሐሴ 1 ቀን 2020 ጀምሮ በሳምንት ሶስት በረራዎች ወደ አዲስ አበባ ማድረግ እንደሚጀምር ከ251 ኮሚኒኬሽን የተላከልን መረጃ ያሳያል፡፡
በተጨማሪ አየር መንገዱ ከትላንት ሐምሌ 17 ጀምሮ ወደ ቴህራን በረራ ማድረግ የጀመረ ሲሆን ከሐምሌ 25 ጀምሮ ደግሞ ጉንጉዙ እና ኦስሎ በረራ ይጀምራል፡፡
የዱባይ ነዋሪዎች የወቅቱን የጉዞ መስፈርቶችን በ www.emirates.com/returntoDubai ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
@tikvahethiopiaOfficial @tikvahethmagazine

ኤሚሬትስ አዲሱን የዓለም አቀፍ "ይህ ቅጣት ነው" የተሰኘው ዘመቻ አካል የሆነ "ሕገወጥ ሰዎች ዝውውር ምንድነው?" የተሰኘ ፊልም ከታዋቂው አይርላንዳዊ ፊልም አክተር ሊያም ኒሰን ጋር በትብብር ያዘጋጀውን አጭር ፊልም ይፋ አድርጓል።
አዲሱ አጭር ፊልም በዓለም ዙሪያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ብዝበዛ ዙሪያ የሚስተዋሉ የተሳሳቱ አመለካከቶችን ለመቀየር እና ማስተማር አላማ ያለው ነው።
ከጥቅምት ወር ጀምሮ በሁሉም በረራዎች ውስጥ ከሚኖሩት የመዝናኛ ቪዲዮች አንዱ አካል በማድረግ ይህን ልዩ መልእክት በማስተላለፍ ኤሚሬትስ ስለዚህ ዓለም አቀፍ ችግር ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ብሎም በረካታ ስለ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ምንነት የተሻለ መረጃ ያስጨብጣል ብሎ ተስፋ አድርጓል።
ይህ አንቅስቃሴም ከፍተኛ ግንዛቤ በመፍጠር ብዙ ህገ-ወጥ የሰው አዘዋዋሪ ተጠርጣሪዎች ተለይተው ሪፖርት ስለሚያስችል ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑትን ከአደጋ ለመከላከል ያስችላል ተብሎ ይታመናል።
#251communication
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

👍1
#Emirates
በሳምንት 5 ቀናት ወደ አዲስ አበባ እና ከአዲስ አበባ በረራዎችን ሲያደርግ የነበረው ኤምሬትስ አየር መንገድ ከጥር 27 ጀምሮ ዕለታዊ በረራ ሊጀምር እንደሆነ አሳውቋል።
* ከኢሜሬትስ አየር መንገድ የተላከልን መገለጫ ከላይ ተያይዟል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT