👩🎓ይድረስ ለአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች👨🎓
#ክፍል2
🔍🔍ስራ ስትፈልጉ
📒📒የቃል ፈተና(Interview) ስታደርጉ ማስተዋል ያለባችሁ ቁምነገሮች!
አሁን ባለንበት በዚህ በሰለጠነ ዘመን በ21ኛው ክ/ዘ እኛ ሀገር መረጃ ማግኘት ውቅያኖስ ውስጥ መርፌ እንደመፈለግ ያህል ከባድ ነው።አድካሚ ነው።እናም በዚህ ምክንያት በስራ ፍለጋ ላይ እና Interview ሲደረግ ያስተዋልኳቸው ከራሴም፣ከብዙ ሰዎችም በተደጋጋሚ ያስተዋልኳቸውን መሰረታዊ ስህተቶች እንደተሞክሮ ላካፍላችሁ ወደድኩ።ሁለቱ ጉዳዮች ሁላችንም ት/ት አጠናቀን ከተመረቅን በኋላ የምንጋፈጣቸው አይቀሬ ፈተናዎች ናቸው።እኔም እስኪበቃኝ ታሽቼባቸዋለሁ።ከተራ መኪና ማጠቢያ ድርጅት እስከ ትላልቅ አለም አቀፍ ድርጅቶች Interview ተደርጌአለሁ።
አንዳንዴ ተስፋ ሰጪ ይሆናል፤ሌላ ጊዜ ደግሞ የሚፈትን ይሆናል።ያም ሆነ ይህ መገንዘብ ያለብን ነገር "There is no such a thing as a free lunch" እንደሚሉት ነጮቹ ወይም የእኛ አባቶች "እንበለ ሕማም ወጻም ኢይትረከብ ጸጋ" እንደሚሉት ሳይደከም እና ሳይፈተን የሚወጣልን እንጀራ የለም።ትንሽ መታሸትን (ups and downs) ይጠይቃል።(ይህ ግን የተደላደለ እና ባለሀብት የሚባል ቤተሰብ ያላቸውን ምሩቃን አይወክልም።) የህዝብ ብዛት በፍጥነት እየጨመረ ሰለሆነ የስራ እና ስራ ፈላጊው (supply and demand) አልተመጣጠነም።ይህም የሰው ኃይል ገበያው ላይ ብዙ ፉክክር እንዲኖር እያደረገ ነው።
ባጭሩ ካስተዋልኳቸው በጣም common እና ብዙዎቻችን የምንሸወዳቸው ነገሮች የሚከተሉት ናቸው።
🔍🔍ስራ ስትፈልጉ
♠CV is mandatory!! ፦መጀመሪያ መደረግ ያለበት ነገር cv ማዘጋጀት ነው።CV( curriculum vitae) ማለት ራሳችሁን እና የትምህርት ደረጃችሁን የምተገልጹበት ከ2 ገጽ ያለበለጠ info ነው።ለዚህ google ላይ ከsample ጋር ማግኘት ትችላላችሁ።የሚቀጥራችሁ ድርጅት መጀመሪያ የሚያየው cv ስለሆነ ያልተጋነነ፣ያልበዛ፣ትክክለኛ info የያዘ መሆን አለበት።
♠አካላዊም ስነ ልቦናዊም ቅድመ ዝግጅት፦ስራ መፈለግ ራሱ ስራ እየሆነ ሰለሆነ ለነገሮች መዘጀት ይገባል።በነገሮች ማዘንና ተስፋ መቁረጥ ወይም ብዙ expect ማድረግ አግባብ አደለም።ሁሉንም እንደአመጣጡ ማስተናገድ ይገባል።ወጣም ወረደ የፈለገ ቢያታግላችሁ ዘግይቶም ቢሆን የምትፈልጉት ነገር እጃችሁ መግባቱ አይቀርም። It's a matter of #Effort & #Time.
♠የህትመት ውጤቶችን፦
ጋዜጣ፣መጽሔት፣ብሮሸር
+የሀገር ውስጥ ድረገጾች
+የሀገር ውስጥ ስራ አገናኝ ኤጀንሲዎች
+የድርጅቶች የግል ድረገጾች
+የራድዮ ፕሮግራሞች
+የሰሌዳ ማስታወቂያዎች....እነዚህ በብዛት ስራ የምታገኙባቸው አድራሻዎች ናቸው።በጣም በንቃት እነዚህን መከታተል ይጠቅማል።ጊዜአችሁን የምታሳልፉበትን ቦታ ና ጉዳይ በማስተዋል ለዩ።በረሃብ ሰአት በግ ስጋ ቤት በር ላይ፣ ውሻስ ግጦሽ ምስክ ላይ ምን ይሰራሉ🤔???ለማለት የፈለኩት አሁን ኃላፊነት የምትሸከሙበት ጊዜ ነው፤እናም ብዙ ጊዜአችሁን ስራ ጋር ከተያያዙ ነገሮች ጋር ማዋል ይግባል።ፓርቲ፣ክለብ፣መዝናናት፣ከሰፈር ልጆች ጋር ቁጭ ብሎ ሙድ መያዝ...ሁሉም ይደረስበታል።
♠የስራ ማስታወቂያአንዳንድ ድርጅት cv አትስጡ። ብዙ ሰዎች 100 ኮፒ cv አድርገው የከተማዋን ድርጅት ሁሉ ያድሉታል። It won't work that way!!! Dust bin ውስጥ ነው የሚጨመረው።የስራ ማስታወቂያ ላወጣ ድርጅት ብቻ በተጠቀሰው ሰዓት እና ቀን submit ማድረግ።
♠ያገኛችሁት ስራ የሰለጠናችሁበት እንኳን ባይሆን ሞክሩት።አንዳንድ ድርጅቶች ማንኛውንም አይነት ወይም ተዛማች ምሩቃንን ይቀበላሉ።ከዚህ በፊት እንዳልኩት ያገኛችሁትን ስራ አትግፉ።አንዳንዴም ባንዴ ብዙ ቦታዎች ተቀባይነት ታገኙ ይሆናል።በዚህ ጊዜ ወደተሻለው መሄድ ነው።መረጃ ለሌሎች ማካፈልም መልካም ነው።እናንተ ካልተሳካላችሁ ለሌላው አሳውቁ፤ይሞክሩት።
♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦♦
📒📒፦Interviw (የቃል ፈተና)
♠Interview ያላችሁ ቀን(ብዙ ጊዜ ጠዋት ነው) በቀዝቃዛ ውሃ ሻወር መውሰድ፤ምግብ በደንብ መመገብ(ተፈጥሯዊ የሆነ መደናገጥ ስለሚኖር ሰውነታችሁ ዝለት እንዳይሰማው ምግብ ወሳኝ ነው)፤ ንጹህ ልብስ መልበስ።ምንም አይነት መደናገጥ እና ስጋት አያስፈልግም።
♠Protocol/አለባበስ ይታያል።ሊቀጥራችሁ ቃለመጠይቅ የሚያደርጋችሁ አካል ብዙ ሀብቱን ፈሰስ ያደረገበትን፣የደከመበትን ድርጅት እንድትሰሩበት፣ትርፋማ እንድታደርጉት ስለሆነ የሚፈልጋችሁ ለዛ ኃላፊነት ከወዲሁ ነው የሚገመግማችሁ።"አንድ በአለባበስ፣ በንጽህና ራሱን ያልጠበቀ ሰው እንዴት ድርጅቴን በአግባቡ ይመራልኛል?!" የሚል ትርጉም ይሰጠዋል።አስታውሳለሁ...ለinterview ተጠርቼ ጫማዬን በቫዝሊን ጠርጌ የሄድኩበትን😊።በጣምም ደሞ ለፋሽን ሾው የምትሄዱ እስክትመስሉ መጋነን የለበትም። Just be gentle።ማካፕም በልኩ፤ሽቶም በልኩ።እነዚህ ሲበዙ የምትጠየቁበትን ክፍል ይንጠውና እናንተን ለመገላገል ጠያቂ ቶሎ ያሰናብታችኋል።
♠በራስ መተማመን ያለው አነጋገር(confidence)። Interview ስትደረጉ እናንተ ስራውን እንደምትፈልጉት ሳይሆን ስራው እናንተን በጽኑ እንደሚፈልጋችሁ አስቡት። Interview ላይ ከሚታዩት ዋና ነገሮች አንዱ ይሄ ነው። ጥያቄ ስትጠየቁ ሳትርበተበቱ በነጻነት የመሰላችሁን መልስ መስጠት ነው።ከናንተ የሚበልጥ ምንም ነገር የለም። confidence ሲበዛ ደሞ ትእቢትም ስለሚመስል ሁሉንም በልኩ ማድረግ።
♠የምትመልሰውን መልስ አስተውል!!! የቃል ፈተና ላይ ብዙ ሰው የሚሳሳተው ነገር ለተጠየቀው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ ትክክለኛ የራሱን ማንነት የሚገልጽ ሳይሆን "ጠያቂው ይወደዋል? Impress ያደርገዋል? ብሎ ያሰበውን ነው።በዚህ ዙርያ " #ጠብታ_ማር "የምትል መጽሐፍ ላይ አንድ ከ20 አመት በላይ በHR (ሰው ኃይል አስተዳደር) የሰራ ሰው ልምዱን ሲያካፍል ይሄንኑ ጉዳይ እንደተቸገረበት ይገልጻል።እኔም በቅርቡ የታዘብኩት "" ልጁ ስለ marine engineering ሰው ሲያወራ ይሰማል።አዲስ ምሩቅ ነው።እናም ስራ በጣም ስለፈለገ ብቻ አመልክቶ ለቃልሀገሪቱ ይጠሩታል።ስለስራው ምንም ስለማያውቅና ስላልተዘጋጀ አብዛኛውን ጥያቄ ለመመለስ ተቸገረ። በመጨረሻ ጠያቂው "እሺ ለምን ይህን ስራ ፈለክ?ለምን ከእኛ ድርጅት ጋር ለመስራት ፈለክ?" ሲለው ልጁም " because it's my dream job from childhood" አለው። marine engineering ኢትዮጵያ ውስጥ ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን ከትንሽ አመታት ወዲህ ነው የተጀመረው።ሀገሪቱ ውስጥ ብዙም አልታወቀም።እንዴት የልጅነት ህልም ሊሆን ይችላል? በልጅነት ዶክተር ኢንጅነር ነበር የምንለው።በዚህ ምክንያት reject ተደረገ።
እናም ለምትጠየቋቸው ጥያቄዎች ትክክለኛ እና ጤነኛ መልስ መስጠት ዋጋችሁን ከፍ ያደርገዋል።
♠ጸሎት፦እንደዚህ አይነት ለህይወታችሁ በጣም አስፈላጊ ሁነቶች ላይ እና በጽኑ የምትፈልጓቸው ነገሮች ሲኖሩ በየእምነታችሁ መጸለይ ያግዛችኋል።ያ የምትፈልጉት ነገር ወደ እናንተ ቢመጣ አመስግናችሁ በአግባቡ ልትይዙት፣ እንደፈለጋችሁት ሳይሆን ቢቀርም ወይም ባይመጣም ወትሮም የማይጠቅማችሁ መሆኑን መለያ ነው።እኛ የምንፈልገውን ሳይሆን ለኛ

#EFFORT
ዶ/ር አብርሃም በላይ ትእምት (ኢፈርት) ሥራው እንዲቀጥል መወሰኑን ተናግሩ።
የተቋሟቱ ሠራተኞች ደመወዝ እንዲከፈል እና ሠራተኞቹ ሥራ እንዲጀምሩ መንግሥት መወሰኑን አስታውቀዋል።
ዶክተር አብርሃም በላይ ይህን ያሳውቁት ዛሬ በመቐለ ከተማ ለጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው።
ትእምት አመራሩ በባለአደራ እንዲመራ መንግሥት አምኖበት ለፍርድ ቤት ለውሳኔ አቅርቧል ብለዋል ዶ/ር አብርሃም።
የባለ አደራ ቦርድ አባላቱ 7 አባላት ያሉት እንደሆነ ከእነዚህም አምስቱ በትምህርት እና በተመሳሳይ ዘርፍ ልምድ ያላቸው መሆናቸው እና 2ቱ ደግሞ ከገንዘብ እና ከንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የተመረጡ መሆናቸው ገልፀዋል።
በተቋሙ (ትእምት) ላይ የተጀመረው የፍርድ ቤት ጉዳይ ጎን ከጎን የሚቀጥል መሆኑን አብራርተዋል።
የትእምት ጉዳይ በፍርድ ቤት የተያዘ ቢሆንም የተወረሰ ነገር እንደሌለ ተገልጿል። (EPA)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia