TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DrAbiyAhemedAli

"ዩኒቨርሲቲ የሚኬደው ለመገዳደል ሳይሆን ለመማር ነው። እነዚህን ወጣቶች ለግጭት የሚጠቀሙ አካላት አይጠፉም፤ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ጠንካራ ጥበቃ የማደራጀት ስራ ተከናውኗል በተጨማሪም በጥፋተኞች ላይ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።" - ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrAbiyAhemedAli

የጠ/ሚ ዶ/ር አብይ እህመድ መልካም ምኞት...

"መልካም አዲስ ዓመት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና በውጭ ሀገር ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እመኛለሁ። አዲሱ ዓመት 2020 የብልጽግና ይሁንልን።"

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#DrAbiyAhemedAli

በኮቪድ-19 ሕይወቷ ላለፈው ኢትዮጵያዊት ቤተሰብ እና ወዳጆች ከልቤ መጽናናትን እመኛለሁ። ነፍሷ ዘላለማዊ ረፍትን ታግኝ።

ዜናውን የሰማችሁ ሁሉ #እንድትረጋጉ እና የወጡትን መመሪያዎች በጥብቅ እንድትከተሉ አሳስባለሁ።

የሚገጥመንን ሁኔታ በጋራ ለማስተናገድ በምንዘጋጅበት በዚህ ጊዜ፣ በእምነት ጸንተን ቫይረሱ በማኅበረሰባችን መካከል እንዳይሠራጭ በትጋት ልንሠራ ያስፈልጋል።

አካላዊ ርቀታችሁን ጠብቁ። እጆቻችሁን በሚገባ ታጠቡ። በምትችሉት መንገድ ሁሉ ለሌሎች ድጋፍ አድርጉ።

(የኢፌዴሪ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ)

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#BREAKING

የኢትዮጵያ መንግሥት የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ወረርሽኝ እየተባባሰ በመምጣቱ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጇል።

#DrAbiyAhemedAli

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia