TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.6K videos
216 files
4.35K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#DV2021 🛫 የ2021 ዲቪ ሎተሪ ምዝገባ በፈረጆቹ ጥቅምት 2 ይጀምራል ህዳር 5 ከምሽቱ 8 ሰዓት ላይ ምዝገባው ይጠናቀቃል፡፡ ማመልከቻው በዚህ ድረገፅ ብቻ ነው https://dvlottery.state.gov/ መቅረብ አለበት። ማንኛውም አይነት የወረቀት ማመልከቻዎች ተቀባይነት አይኖራቸውም ተብሏል። የDV ሎተሪ ምዝገባን በተመለከተ በዚህ ዓመት የፖሊሲ ለውጥ እንደተደረገ የተነገረ ሲሆን ዲቪ 2021 ለማመልከት ትክክለኛ እና ጊዜው ያላለፈበት ፓስፖርት ሊኖርዎት ይገባል፡፡

ተጨማሪ መረጃዎች እና መመሪያዎች በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ👉https://bit.ly/2lHBngk

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DV2021 ከትላንት ምሽት ጀምሮ ለአመልካቾች ክፍት ሆኗል። የሚዘጋው ጥቅምት 25 2012 ዓ/ም ከምሽቱ 2 ሰዓት ነው። https://dvlottery.state.gov/

@tsegabwolde @tikvahethiopia
😢1😡1
TIKVAH-ETHIOPIA
DV-2021-Instructions-English (1).pdf
#DV2021 በዚህ ዓመት DV አሞላል ላይ በጣም አስፈላጊ የሆነ የፖሊሲ ለውጥ ተደርጓል። ይሄም የፓስፖርት መረጃ አብሮ ማካተት ያስፈልጋል። ፓስፖርቱ የሚያገለግልና ጊዜው ያላለፈበት መሆን ይጠበቅበታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia