TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.6K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#BuleHoraUniversity

ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የ2012 የመጀመሪያ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመረቀ።

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ 2,444 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው፡፡

ተመራቂዎቹ በ8 ኮሌጆች በሚገኙ 35 የትምህርት መስኮች የሰልጠኑ ናቸው።

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#BuleHoraUniversity

የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የነባር የአንደኛ እና ከዛ በላይ የተማሪዎች ከነገ ማለትም ታህሣስ 16/2013 ጀምሮ ተማሪዎችን ይቀበላል፡፡

የዩኒቨርሲቲውን የቅበላ ዝግጅት የሚያሳዩ በፎቶዎችን ከላይ መመልከት ይቻላል።

በሌላ በኩል ፦

• ዶ/ር ጉሚ ቦሩ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርስቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዜዳንት ሆነው ተመድበዋል።

• ዶ/ር ታምሩ አኖሌ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዜዳንት ሆነው ተመድበዋል።

• ዶ/ር ሮባ ደምቢ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር እና ተማሪዎች አገልግሎት ምክትል ፕሬዜዳንት ሆነው ተመድበዋል።

• ኢንጂነር አብርሃም ባያብል የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ተቋማዊ ልማት ምክትል ፕሬዜዳንት ሆነው ተመድበዋል።

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#BuleHoraUniversity

የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትነት ምደባ ሰጥቷል፡፡

ዶክተር ጫላ ዋታ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሆነዉ በቋሚነት መመደባቸውን ዩኒቨርሲቲው በይፋዊ ፌስቡክ ገፁ አሳውቋል።

@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT