TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.6K videos
216 files
4.35K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ብርሃን_ባንክ
#በባንካችን ሲቀበሉ እና ሲመነዝሩ ጭማሪዎን ያገኛሉ!
ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በባንኩ የስዊፍት ኮድ (BERHETAA) እና ከብርሃን ጋር በሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል በቀላሉ ይቀበሉ!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
51🥰15😡8🙏7🤔5😱3😭3😢2🕊1
#ብርሃን_ባንክ
#ይቀበሉ_ይመንዝሩ_ተጨማሪ_ያግኙ

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ተጨማሪ ያገኛሉ!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
42🥰10🙏7😢6🤔3😭3😱1🕊1
#ብርሃን_ባንክ
በብርሃን ቅፅበት ካርድዎን በእጅዎ ያስገቡ!

#ልዩ_የኤቲኤም_ካርድ #liyuatmcard #atmcard #berhanbank #bank #finance
#Stressfreebanking #bankinethiopia

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
34🥰12🙏5😱3😢3🕊3
#ብርሃን_ባንክ
በቀላሉ በስልክዎት!

#ባርኮት_ፔይ ለቤተ እምነቶች አሥራት፣ መባ፣ ልዩ ሥጦታ እና ቃል የተገቡ የቤተእምነት ገቢዎችን በተለያየ አማራጭ መሰብሰብ የሚያስችል ልዩ የብርሃን ባንክ አገልግሎት ነው!

#barkotpay #berhanbarkotpay #pay #berhanbank #bank #finance
#Stressfreebanking #bankinethiopia

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
44🙏11😡7🥰6😢4😱1😭1
#ብርሃን_ባንክ
መልካም ዜና ለብርሃን ቤተሰቦች

በባንካችን ለሚከፈቱ ዕቁቦች ሁሉ የተሻለ ወለድ እና ለአባላት የሚሆኑ የብድር አማራጮችን የሚያስገኝ ብርሃን ዕቁብ ቀርቦሎታል፡፡
በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ብለው ወይም በ8292 የደንበኞች አገልግሎት ቁጥር ደውለው ዝርዝር መረጃዎችን ማግኘት ይችላሉ፤
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#YeBerhanequb #digitalfinancialservice #berhanbank #bank #Stressfreebanking #bankinethiopia #finance

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
47🙏14😭8😡5😢3🕊3
#ብርሃን_ባንክ
#ይቀበሉ_ይመንዝሩ_ተጨማሪ_2%_ #እና_ልዩ_የበአል_ስጦታዎን_ይውሰዱ

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ባንክ ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 2% እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia

ከታች የሚገኙትን ሊንኮች በመጫን የማህበራዊ ድህረ-ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
145🙏12🕊6😡5😢4🥰2😭2😱1
#ብርሃን_ባንክ
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ!

በዚህ የበዓል ወቅት ከውጭ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ በብርሃን ባንክ በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 2% እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#Christmas #moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
137🙏36👏17😡15🥰6😭3😢2🕊2
#ብርሃን_ባንክ
መልካም ዜና ለብርሃን ቤተሰቦች በሙሉ
“በብርሃን መደጋገፍ” በሚል ፡ አዲስ የእድር አገልግሎት ጠቀም ካለ ወለድ እና  የብድር አማራጮች ጋር በብርሃን ባንክ ቀርቦሎታል። በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍ ጎራ ብለው ወይም በ8292 የደንበኞች አገልግሎት ቁጥር ደውለው ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#Beberhanmedegagef #edir #digitalfinancialservice #berhanbank #bank #Stressfreebanking #bankinethiopia #finance
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
➡️ YouTube
91😭6👏5😡5🕊3😱2🙏2😢1
እንኳን ለብርሃን ባንክ 15ኛ አመት አደረስዎ!
ያለፉትን አስራ አምስት አመታት አብራችሁን ለነበራችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!


15 ዓመታት በታማኝነትና በትጋት!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#15thanniversary #berhanbank #bank #Stressfreebanking #bankinethiopia #finance
ከዚህ በታች የተቀመጡትን ትክክለኛ የባንኩን ገፆች በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
👇👇👇
➡️ Facebook
➡️ Telegram
➡️ Instagram
➡️ Twitter
➡️ LinkedIn
67😡16👏7🙏6🥰5🤔4😱1😭1
የብርሃን ቤተሰቦች በመሸለም ላይ  ናቸው!
እርሶም የብርሃን ቤተሰብ በመሆን፤ ውድድሩን ይቀላቀሉ  ተሸላሚ ይሁኑ፡፡

አርብ 4፡00 ሰዓት በቴሌግራም ገፃችን ይጠብቁን
                                      👇👇👇
Telegram Link: https://t.iss.one/berhanbanksc

እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#Weeklyquiz #questionandanswer #stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
42👏9🥰5🙏4😭4😢3
#ብርሃን_ባንክ
መክፈል አልተመቸኝም የማይሉበት!

ብርሃን ስኩል_ፔይ ባሉበት ቦታ ሆነው ለልጆችዎ ትምህርት ቤት ክፍያ ሳያስቡ; በብርሃን ሞባይል ባንኪንግ ወይም ኢንተርኔት ባንኪንግ ተጠቅመው ክፍያ የሚፈፅሙበት ምቹ አገልግሎት ነው።
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን፡፡
#schpay #berhanschoolpay #schoolfee #payment #berhanbank #bank #stressfreebanking #bankinethiopia
57😭9🙏8👏7😱7😡4😢1
ለሀጅ ጉዞዎ አስቀድመው በመቆጠብ ህልምዎን ዕውን ያድርጉ!

ወጋገን ባንክ በወጋገን አማና ከወለድ  ነፃ የባንክ አገልግሎቱ ለሀጅ ጉዞ የሚውል ሀጅ ሙዳረባ የተሰኘ ትርፍን የሚያጋራ የቁጠባ አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቹ በአክብሮት ይገልፃል፡፡

ስለሆነም እርስዎም ወጋገን ባንክ የሸሪዓን ህግጋት መሰረት አድርጎ በሚሰጠው ሀጅ ሙዳረባ የቁጠባ ሂሳብ  አስቀድመው በመቆጠብ የሀጅ ጉዞ ህልምዎን ከወዲሁ ዕውን እንዲያደርጉ ስንጋብዝዎ በደስታ ነው!

#WegagenBank #Bank
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
86😭16😱7🙏7🥰6🤔6🕊5😢3😡3👏1
#ብርሃን_ባንክ
ብርሃን ልዩ ካርድን በመጠቀም በተለያዩ ቦታዎች ከሚገኙ ኤቲኤም ማሽኖች ገንዘብዎን ወጪ ያድርጉ፣ በፖስ ማሽኖች ክፍያዎችን በቀላሉ ይፈጽሙ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#berhanatm #berhanpos #payment #cashout #liyucard #berhanliyucard #berhanbank
#bank #finance #Stressfreebanking #bankinethiopia
35😭3👏2🙏2🥰1
#ብርሃን_ባንክ
የባንኩ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ፡ ብዙ ማሻሻያ ተደርጎበት ለአገልግሎት ምቹ በሆነ መንገድ ቀርቦሎታል!
በአንድ መስኮት የተለያዩ ክፍያዎችን መፈጸም (Bill Payments)
     -የዉሃ፣የታክስ፣የትምህርት ቤት፣ጉዞጎ፤የኢቲ ፍላይት እና የቴሌኮም ክፍያ 
      -በአንድ ጊዜ ጅምላ ክፍያዎችን (Bulk payments) መክፈል የሚያስችል
      -እና ከሀገር ዉጭ የሚኖሩትንና ሂሳባቸዉን በዉጭ ሃገር ገንዘብ የሚያንቀሳቅሱትን ደንበኞች ተጠቃሚ የሚያደርግ ሆኖ ቀርቧል፡፡

እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#internetbanking #finance #bankinethiopia #bank #Stressfreebanking #digitalfinancialservice
72🙏9🥰5😢5🤔3😡3😭1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ብርሃን_ባንክ
የብርሃን ጉዞጎ ተጠቃሚዎች ብቻ የሚያገኙትን ልዩ ቅናሾች እና ጥቅሞች ያግኙ፣ ይህም ጉዞዎን የበለጠ ተመጣጣኝ እና አስደሳች ያደርገዋል።
👉ደንበኞች በአካል መሄድ ሳያስፈልጋቸው ከ10 በላይ አለም አቀፍ የአየር መንገዶች የበረራ ትኬቶችን ዋጋ ማወዳደር ያስችላል።
👉ደንበኞች በሚመርጡት አየር መንገድ የበረራ ትኬቶች ላይ ቅናሽ ዋጋዎች እንዲያገኙ ያስችላል።
👉ደንበኞች በሚመርጡት ሰዓት እና ዋጋ አስተማማኝ የበረራ ቡኪንግ ለመያዝ ያስችላል።
👉በሁሉም የባንካችን ቅርንጫፎች፣ በሞባይል ወይንም በኢንተርኔት ባንኪንግ ክፍያዎችን መፈጸም ያስችላል፡፡
👉ያለ ተጨማሪ ክፍያ ሳምንቱን ሙሉ ለ 24 ሰዓታት የባለሙያ ምክር እና እርዳታ እንዲያገኙ ያስችላል።
ስለ ብርሃን ጉዞጎ (GuzoGo) አገልግሎት ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በ0116506355 /0116507425 ወይም በነፃ የጥሪ ማዕከል ቁጥር 8292 ላይ ይደውሉ፤
እንደስማችን ብርሃን ነው ስራችን
#eticket #guzogo #internetbanking #mobilebankingbanking #berhanbank #bank #finance #Stressfreebanking #bankinethiopia
65🙏4😢3🕊3😁2😭1
#ብርሃን_ባንክ
#ይቀበሉ_ይመንዝሩ_ተጨማሪ_2%_ #እና_ልዩ_ስጦታ_ያገኛሉ

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ባንክ ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የምንዛሬ ተመን በተጨማሪ 2% እና ልዩ ስጦታ ያገኛሉ!
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
#moneytransfer #Stressfreebanking #berhanbank #bank #finance #bankinethiopia
51😁23🥰6😡5😢4🙏3😭3
#ብርሃን_ባንክ
አመት በዓልዎን በስጦታ ለማጀብ መጥተናል!

ከውጪ ሃገራት የሚላክልዎትን ገንዘብ ከብርሃን ባንክ ጋር ከሚሰሩ አለምአቀፍ የገንዘብ አስተላላፊዎች #ሪያ #ካሽ-ጎ #ዳሃብሽል #ዌስተርን_ዩኒየን #መኒግራም #ትራንስ_ፋስትና #ወርልድ_ረሚት በኩል ሲቀበሉ ወይም በእጅዎ ያለውን የውጭ ሃገር ገንዘብ በባንካችን ሲመነዝሩ ከእለቱ የምንዛሪ ተመን በተጨማሪ 5 ብር እና ልዩ የበዓል ስጦታ ያገኛሉ!

እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!

#foreign #exchange #bank #berhanbank #bankinethiopia #streefreebanking
56🤔20🥰11😡2🙏1
እፎይ የሚሉበት መፍትሄ በወጋገን ባንክ አለልዎ!

● በተሰማሩበት ሙያ የተሻለ የስራ ፈጠራ ሀሳብ ኖሮዎት ህልምዎን ለማሳካት የፋይናንስ ድጋፍ ይሻሉ?

● ዕቅድዎ ግቡን እንዲመታ የብድር ድጋፍ ይሻሉ ?

● ለአስቸኳይ ጉዳይ ገንዘብ ፈልገው ማንን ልጠይቅ ብለው ተጨንቀዋል ?

እንግዲያውስ ...
ወጋገን ባንክ ሀሳብዎ ሰሞሮ ያቀዱትን አሳክተው እፎይ የሚሉባቸውን ወጋገን ዋሴ፣ ወጋገን መለኛ፣ ወጋገን መቆያ እና ወጋገን ዕድገት የተሰኙ የዲጂታል ብድር አማራጮች አቅርቦልዎታል‼️
የወጋገን ባንክ ሂሳብ ከፍተው የእፎይታ መተግበሪያን ከኘሌይ ስቶር አሁኑኑ በማውረድ የብድር አገልግሎቱን በአምስት ቋንቋዎች በመጠቀም ያለሙትን አሳክተው እፎይ ይበሉ ‼️

Download now:👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qena.efoyta

#WegagenBank #bank #Efoytawegagen #DigitalLending
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
153😭62🤔44😡31👏24🥰18😱7
አስደሳች ዜና ለወጋገን ዓለም አቀፍ ቪዛ የክፍያ ስርዓት ተጠቃሚዎች!

ወጋገን ባንክ ለወጋገን ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርድ ተጠቃሚ ደንበኞቹ ካሉበት ሆነው በቀላሉ የተለያዩ ክፍያዎችን መፈፀም እና የኦን ላይን/ የበይነ መረብ ግብይት ማከናወን የሚያስችላቸውን አገልግሎት መስጠት ጀመረ!

በአዲሱ አገልግሎት ደንበኞች በየትኛውም የዓለም ክፍል ከሚገኙ ታላላቅ የኦንላይን ግብይት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በኤሌክትሮኒክ ዘዴ ( E-Commerce) ግብይት ማካሄድ ይችላሉ፡፡

በተጨማሪም ደንበኞች የወጋገን ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርዳቸውን በመጠቀም በማንኛውም ጊዜ ካሉበት ቦታ ሆነው የበረራ ትኬት መቁረጥ ፣ የሆቴል አገልግሎት ፣ የትምህርት ቤት እና ሌሎች ክፍያዎችን መፈፀም ይችላሉ፡፡

በአቅራቢያዎ በሚገኙ ቅርንጫፎቻችን በመመዝገብ የወጋገን ዓለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ቪዛ ካርድ ተጠቃሚ ይሁኑ ዓለም አቀፍ ክፍያዎን ያቀላጥፉ!

#WegagenBank #Visa #Mastercard #wegagenBank #bank #ባንክ #ወጋገን #ዜና
 
Telegram | Facebook

https://t.iss.one/WegagenBanksc
125🙏24👏16😡8😭5🤔3😱1
ወጋገን ባንክ

እፎይ የሚሉበት መፍትሔ እኛ ጋር አለ!

በተሰማሩበት ሙያ የተሻለ የስራ ፈጠራ ሀሳብ ኖሮዎት ህልምዎን ለማሳካት የፋይናንስ ድጋፍ ይሻሉ? ዕቅድዎ ግቡን እንዲመታ ብድር ያስፈልግዎታል? ለአስቸኳይ ጉዳይ ብር ፈልገው ማንን ልጠይቅ ብለው ተጨንቀዋል ?

🔶እፎይታ ዕድገት 🔶 እፎይታ መለኛ🔶 እፎይታ መቆያ 🔶 እፎይታ ዋሴ 🔶

ወጋገን ባንክ ያለሙትን አሳክተው እፎይ እንዲሉ ለእርስዎ የሚስማሙ እፎይታ ዋሴ፣ እፎይታ መለኛ፣ እፎይታ መቆያ እና እፎይታ ዕድገት የተሰኙ የዲጂታል ብድር አማራጮች አቅርቦልዎታል!

ዛሬውኑ የወጋገን ባንክ አካውንት ከፍተው የእፎይታ ወጋገን መተግበሪያን ከኘሌይ ስቶር በማውረድ የብድር አገልግሎቱን በአምስት ቋንቋዎች በመጠቀም እፎይ ይበሉ!

📲 መተግበሪያውን ለማዉረድ👇

🟠 Efoyta Download Link Click here

ለተጨማሪ መረጃ 866 ላይ በነፃ ይደውሉ☎️
#WegagenBank #bank #Efoytawegagen #DigitalLending
Follow us and get more information...
https://linktr.ee/WegagenBank
83😡29🥰10🤔9🙏9😭8😢3🕊1