TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ምርጫ 2012⬇️

በኢትዮጵያ በ2012 ዓ.ም የሚካሄደው 6ኛው ጠቅላላ ምርጫ #ግልፅና #ተዓማኒ እንዲሆን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። ምርጫውን ነፃና ገለልተኛ እንዲሁም ከሰው ንክኪና ከመጭበርበር ነፃ ለማድረግ ከመራጮች ምዝገባ እስከ ውጤት ቆጠራ ድረስ በቴክኖሎጂ ታግዞ ለማከናወን እንቅስቃሴ መጀመሩን ነው ቦርዱ የገለፀው።

©ዋልታ ሚዲያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia