የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን⬆️
‹‹ … በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የዶሮ እንቁላል ነው በማለት የተለያዩ የተሳቢ እንስሳትን እንቁላል ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ …. ›› ተብሎ በማህበራዊ ሚዲያዎቸና ( በፌስቡክ ) የሚሰራጩ ዜናዎች #የሀሰት መሆናቸው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዲቪዥን ኃላፊ ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ ተናግረዋል፡፡ ህብረተሰቡ መሰል ዜናዎችን ከማጋራት እንዲቆጠብና #እንዳይረበሽም ጭምር አሳስበዋል፡፡
.
.
.
ከሰዓታት ቀደም ብሎ ከጋዜጠኛ #ጌጡ_ተመስገን የተገኘ የሀሰት መረጃ ቀርቦ ነበር ይቅርታ ጠይቃለሁ።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ነብስ ይማር!
አንጋፋው ደራሲ አውግቸው ተረፈ በ68 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ…
ደራሲው ትላንት ከለሊቱ 11 ሰዓት በቤተዛታ ሆስፒታል አርፏል፡፡
አውግቸው ተረፈ
* ወይ አዲስ አበባ
* እብዱ
* ያንገት ጌጡ
* ጩቤው
* ፅኑ ፍቅር
* ደመኛው ሙሽራ (በጋራ)
* የፍቅር ረመጥ
* ሚስኪኗ ከበርቴ
* ጣፋጭ የግሪም ተረቶች
* የዓለም ምርጥ ተረቶች (1፣ 2 እና 3)
* የግሪክ እና የሩሲያ ተረቶች እንዲሁም
* የትውልድ እልቂት (ትርጉም) እና
* ሌሎች መጽሐፍትንም
ያሳተመ እንደነበር የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር ነግሮናል፡፡
አውግቸው ተረፈ የደራሲው የብዕር ሥም ሲሆን ሕሩይ ሚናስ ትክክለኛ መጠሪያ ስሙ ነበር፡፡
Via #ጌጡ_ተመስገን