እጅግ ልብ የሚሰብር ዜና⬆️ትላንት ለሊት #ገርጂ በደረሰው የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰው ህይወት አልፏል። ከሟቾቹ መካከል ከጀርመን ሀገር የመጣ እና እረፍቱን ጨርሶ ወደ ጀርመን የሚመለስ ወጣት ይገኝበታል። ሁሉም የአንድ ቤተሰብ አባላት ናቸው። ወደ ቦሌ ኤርፖርት ጉዞ ላይ በነበሩበት ወቅት ነው በአደጋው ህይወታቸው ያለፈው።
©ከቤተሰባቸው የቅርብ ሰው
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©ከቤተሰባቸው የቅርብ ሰው
@tsegabwolde @tikvahethiopia