TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
"ኢትዮጵያ የሁላችንም ሀገር የሁላችንም ቤት ናት በጋ እንጠብቃት።"

#ዶክተር_አብይ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ዶክተር አብይ⬆️

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር #ዶክተር_አብይ_አህመድ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዩስን መኖሪያ ቤታቸው ድረስ በመሄድ ጎበኝተዋቸዋል፡፡በጉብኝቱ ላይ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር #ዶክተር_ደብረፅዮን_ገብረሚካዔል ተገኝተዋል፡፡

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጠቅላይ ሚኒስተሩ አቡነ መርቆርዮስን መኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው በመጎብኘታቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

©FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ዶክተር_አብይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶዶ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ የህዝብ አቀባበል ጠብቋቸዋል። በሶዶ ስቴዲየም ለተሰበሰበ ህዝብም ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ ለሁሉ ነገር መፍትሄ ለማምጣት መነጋገር፣ መደማመጥና ትዕግስት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
#ዶክተር_አብይ_አህመድ

የሲዳማ የክልልነት ጥያቄ፦

#PMO የሲዳማ ዞን የክልልነት #ጥያቄን በተመለከተ፤ ክልል የመሆን ጥያቄው ለረጅም ዓመታት የነበረ መሆኑን እና ከለውጡ በኋላ ጎልቶ መውጣቱን አንስተዋል። የክልልነት ጥያቄው ከፖለቲካ በተጨማሪ #የሀብት_ክፍፍል እና ህጋዊ ሂደቶች ያስፈልጉታል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ፥ የክልልነት ጥያቄውን መሰረት በማድረግ ህዝበ ውሳኔው ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት እንደሚከናወንም አስገንዝበዋል። #fbc

@tsegabwolde @tikvahethiopia