TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የኢሳት ጋዜጠኞች ወደ ኢትዮጵያ ገቡ🔝

ለ20 ዓመታት ከሃገር ውጭ የነበሩ #የኢሳት ቴሌቪዥን ጋዜጠኞች በዛሬው ዕለት ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ የኢሳት ጋዜጠኞቹን የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ዶ/ር #ሂሩት_ካሳሁን እንዲሁም ሌሎች የመንግሥት ባለስልጣናት አቀባበል አድገውላቸዋል። በተጨማሪም የጋዜጠኞቹ ቤተሰቦች፣ አድናቂዎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸውም ጭምር በአቀባበል ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተዋል።

ጋዜጠኞቹ በበኩላቸው ወደ ሃገራቸው በመግባታቸው ከፍተኛ ደስታ እንደተሰማቸው እና በሃገሪቱ የመጣውን ለውጥ ለማስቀጠል እና የሚዲያ ሃላፊነቱን ለመወጣት ጠንክረው እንደሚሰሩ አስታውቀዋል።

ምንጭ፦ etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ🔝

የካቲት 26 #በአርባምንጭ ሁለገብ ስታዲየም ለተዘጋጀው "#ኢሳት_ለሀገሬ" ዝግጅት ለመከፈል #የኢሳት_ጋዜጠኞች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia