TIKVAH-ETHIOPIA
የነዳጅ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ። በአዲስ አበባ ከተማ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዋጋ ማስተካከያው ከሚያዝያ 24 ቀን 2015 ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ግንቦት 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚቆይ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል። በዚሁ መሠረት፡ - - ቤንዚን 👉 በሊትር 69 ብር ከ43 ሳንቲም ብር - ነጭ ናፍጣ 👉 በሊትር…
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል።
የሰኔ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገልጿል።
#የሁሉም_ነዳጅ_ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከግንቦት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በግንቦት ወር ሲሸጥ በነበረው ዋጋ እንደሚቀጥል የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አሳውቋል።
በዚሁ መሠረት :-
1. ቤንዚን ----- ብር 69.52 በሊትር
2. ነጭ ናፍጣ ---- ብር 71.15 በሊትር
3. ኬሮሲን ---- ብር 71.15 በሊትር
4. የአውሮፕላን ነዳጅ ---- ብር 65.35 በሊትር
5. ቀላል ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 57.97 በሊትር
6. ከባድ ጥቁር ናፍጣ ---- ብር 56.63 በሊትር
መረጃው የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር / ኤፍቢሲ ነው።
@tikvahethiopia