#update ዛሬ ጥዋት በኩየራ እና በአርሲ ነጌሌ መሀል በደረሰው የመኪና አደጋ እስካሁን ባለው መረጃ የ4 ሰዎች ህይወት እንዳለፈ ተረጋግጧል። የሟቾች አስክሬን ሀዋሳ ከተማ ሲገባም በርካታ ሰዎች ሀዘናቸውን ገልፀዋል። በአደጋው ህይወታቸው ያለፈው ሰዎች በነገው ዕለት ወደሀገር የሚገቡትን በዶክተር #ዎላሳ_ላዊሶ የሚመራ የሙሁራን ቡድን ለመቀበል ወደአዲስ አበባ ከተማ ሲጓዙ የነበሩ ናቸው።
ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰኝ አቀርባለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia