TIKVAH-ETHIOPIA
ነገ የሚዘጉ መንገዶች ! የአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ያሉ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ለመግለፅና ህወሓትን ለማውገዝ ነገ በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ያደርጋሉ፡፡ በዚህም ምክንያት ለትራፊክ ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል። በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ ከሌሊቱ 11 ሰዓት ጀምሮ ለጊዜዉ ለትራፊክ ዝግ…
#Attention
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመኪና አሽከርካሪዎች ፦
#ከዛሬ_ምሽት ጀምሮ ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስነ ስርዓት በሚከናወንበት (መስቀል አደባባይ) እና ዝግ በሚሆኑ መንገዶች አካባቢ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።
@tikvahethiopia
ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች የመኪና አሽከርካሪዎች ፦
#ከዛሬ_ምሽት ጀምሮ ነገ የድጋፍ ሰልፍ ስነ ስርዓት በሚከናወንበት (መስቀል አደባባይ) እና ዝግ በሚሆኑ መንገዶች አካባቢ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ሰዓት ተሽከርካሪ አቁሞ መሄድ በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳውቋል።
@tikvahethiopia