TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.3K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
መላው #ኢትዮጵያን_ለማፅዳት_በአንድነት እንነሳ!

ዝግጁ ነዎት?

የፊታችን እሑድ ሚያዝያ 6 ቀን 2011 ከጠዋቱ ከ1:30 ጀምሮ እስከ 3:00 ሰዓት መላ ኢትዮጵያውያን በነቂስ ወጥተን መንገዶችንና ሰፈሮቻችንን እናጸዳለን። የምናጸዳው በክብርና በንጹሕ ከባቢ መኖር መብታችን እንደሆነ ስለምናምን ነው። የምናጸዳው ለጤናችን ነው፤ ማጽዳትም ኃላፊነታችን ስለሆነ ነው።

ጊዜ ሰጥተን #ከክፋትና #ክፋ ወሬ ራሳችንን በማራቅ መንፈሳችንንና ሀገራችንን እናፅዳ::

#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia