TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.7K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update ኦባንግ ሜቶ⬆️

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች እና ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀ-መንበር የሆኑት #ኦባንግ_ሜቶ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ዝግጅት ላይ መሆናቸውን አስታውቋል። ኦባንግ በግል የፌስቡክ ገፃቸው በጻፏት አጠር ያለች ፅሁፍ ከባልደረቦቻቸው ጋር ወደ #ኢትዮጵያ እንደሚጓዙ አሳውቀዋል።

©dw amharic
@tsegabwolde @tikvahethiopia
መስቀል አደባባይ⬆️የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ዛሬ በኦነግ(ABO) አቀባበል ላይ ተገኝተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ከ16 ዐመታት በኋላ ዛሬ ወደ ጋምቤላ ተጉዟል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጋምቤላ⬆️የአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ሊቀመንበር #ኦባንግ_ሜቶ ከ16 ዐመታት ጋምቤላ ተብተዋል። ኦባንግ ጋምቤላ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከባህር ዳር⬆️

"ዋለልኝ ነኝ ከባህርዳር..እነዚህ ምርጥ የባህርዳር ወጣቶች ለአቶ #ኦባንግ_ሜቶ ባረፉበት ሆቴል በማቅናት ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከሰመራ🔝

"በሠመራ ዩኒቨርሲት አዘጋጅነት በአቶ #ኦባንግ_ሜቶ አና ሌሎች ተጋባዥ አወያዮች በተገኙበት አነቃቂ ንግግር የቀረበበት የሚገኝ ውይይት መድረክ ብሔር ብሔረሰቦች አዳራሽ አየተካሄደ ነው። የወደፊት አቅጣጫ :-ሁላችንም አብረን ነፃ ካልወጣን ማንም ብቻውን ነፃ መሆን አይችልም!! ጁሀር ሬድዋን ከሰመራ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia