TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
62.8K photos
1.61K videos
216 files
4.36K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

መረጃ እና መልዕክት ፦ 0919743630

ማርኬቲንግ ፦ 0979222111 ወይም
0979333111

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የምሽቱ ውይይት በቦንጋ‼️

"ሰላም ይብዛልህ፤ እንዳልከው የማህበራዊ ሚዲያ ክፋት እና እያመጣ ስላለው ጉዳት ከጓደኞቼ ጋ የተቀመጥንበት ቦታ #እየተወያየን ነው፡፡ሁላችንም በጉዳዩ አሳሳቢነት ላይ ተግባብተናል። መንግስትም ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ብሰጥ እንላለን፡፡ ነፃነት ከካፋ ቦንጋ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የመምህራን ውይይት ቀጥሏል...

"ASTU (የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ) #መምህራን በአሁን ሰዓት ከፌደራል ከመጡ ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች ጋር #እየተወያየን እንገኛለን። ቢዩ ታገሰ"

@tsegabwolde @tikvahethiopia