#update የኩርድ ታጣቂዎች ያቀረቡትን የሰላም ጥሪ የሶሪያ መንግስት #እንደሚቀበለው አስታዉቋል፡፡ የኩርድ ታጣቂዎች በሩሲያ አደራዳሪነት ከደማስቆ ጋር በሰላም ጉዳይ ውይይት ለማድረግ ወስነዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ወታደሮች ሶሪያን ለቀው እንዲወጡ ከወሰኑ በኋላ የኩርድ ታጣቂዎች በሩሲያ አደራዳሪነት ከፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ መንግስት ጋር ለመወያየት ፍላጎት እንዳለው የታጣቂ ቡድኑ ኃላፊ ገልጿል፡፡
ምንጭ፦ ፕረስ ቴቪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ፕረስ ቴቪ
@tsegabwolde @tikvahethiopia