#update የደቡብ ሱዳን መንግስት በሀገሪቱ ለመጣው ሰላም የኢትዮጵያን ህዝብ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #አብይ አህመድን አመሰግኗል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ጎንደር እና ባህር ዳር‼️
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በአማራ ክልል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው።
ፕሬዚዳንቱ ከፊታችን ዓርብ ጀምሮ በጎንደር እና ባህር ዳር ከተሞች ጉብኝት ያደርጋሉ።
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ዓርብ #ጎንደር ከተማ የሚገቡ ሲሆን፥ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር #አብይ_አህመድን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ ባለስልጣናት አቀባበል ያደርጉላቸዋል።
በቆይታቸውም በጎንደር እና አካባቢው የሚገኙ ታሪካዊ ቦታዎችን እና የልማት ስራዎችን እንደሚጎበኙ፥ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ፅህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ሞገስ ተናግረዋል።
የፕሬዚዳንቱ ጉብኝት በሃገር ደረጃ የተጀመረውን ግንኙነት እንደሚያጠናክረው ታምኖበታል።
በጎንደር ከተማ በርካታ ኤርትራውያን በተለያየ ስራ ተሰማርተው ይገኛሉ።
ከዚህ ቀደም በአማራ ክልል አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ወርቅሰሙ ማሞ የተመራ የልዑካን ቡድን በአስመራ ጉብኝት ማድረጉ የሚታወስ ነው።
ምንጭ ፦ፋና ብሮድካስቲንግ

#Update የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የፊታችን እሁድ ታህሳስ 7 ቀን 2011 ዓ.ም ይመረቃል። ኢንዱስትሪ ፓርኩ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር #አብይ_አህመድን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራልና ክልል መንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ተጋባዥ እንግዶች በሚገኙበት እንደሚመረቅም ተገልጿል።
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©fbc
@tsegabwolde @tikvahethiopia