TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
206 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#የቀድሞ_ፕሬዘዳንቱ_ራሳቸውን_አጠፉ👆

የፔሩ የቀድሞ ፕሬዚዳን #አላን_ጋርሺያ በፓሊስ በቁጥጥር ከመዋላቸው በፊት እራሳቸውን ማጥፋታቸው ተገለፀ፡፡ የቀድሞ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ፓሊስ ቤታቸው ውስጥ እያሉ በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው ሲል ጭንቅላታቸውን በጥይት መምታታቸው ተነግሯል፡፡ በጥይት #ጭንቅላታቸውን መምታቸውን ተከትሎ ወደ ሆስፒታል ቢያመሩም ህይወታቸው #ሊተርፍ እንዳልቻለ ነው የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን የገበቡት።

ምንጭ፡- www.rt.com
@tsegabwolde @tikvahethiopia