TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59K photos
1.5K videos
211 files
4.08K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ሁኔታ መግለጫ!

...ከቅዱስ ጴጥሮስ ሆስፒታል ከተወሰደ ናሙና ውስጥ አንዲት ታካሚ ላይ የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባት በመጀመሪያ የላብራቶሪ ምርመራ በመታወቁ ለህብረተሰቡ መጋቢት 18 ቀን 2012 ዓ.ም በተሰጠው መግለጫ ማሳወቃችን ይታወቃል።

ይህች 16ኛ ታማሚ የ24 ዓመት ኢትዮጵያዊት ስትሆን የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላት እንዲሁም በበሽታው መያዛቸው ከተረጋገጡ ሰዎች ጋር ንክኪ ያልነበራት በመሆኑ በድጋሚ ሶስት ጊዜ በተደረገላት የላቦራቶሪ ምርመራ ሶስቱም ውጤት #ነጌቲቭ በመሆኑ በቫይረሱ አለመያዟን ማረጋገጥ ተችሏል።

ይሁንና ወጣቷ የቆየ ተጓዳኝ የጤና ችግር ያለባት በመሆኑ የህክምና ክትትል እየተደረገላት ይገኛል።

#DrLiaTadesse

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia