በሶማሌ ክልል ፈንጂ እናትና ልጆችን ገደለ‼️
በሶማሌ ክልል አንዲት እናት ከአራት ልጆቿ ጋር #በፈንጂ መሞታቸው ተነገረ። የአካባቢው ኗሪዎች ለቢቢሲ ሶማሊኛ አገልግሎት እንደገለፁት ከህፃናቱ አንደኛው ፈንጂውን ዳጋህማዶ ከተሰኘ አካባቢ ወጣ ብሎ እንዳገኘውና እየተጫወተበት ሳለ መፈንዳቱን አስረድተዋል። ፈንጂው በትክክል ምን አይነት እንደሆነ ማወቅ አልተቻለም። ነገር ግን ምናልባትም በ1970 ዎቹ የኢትዮጵያና የሶማሊያ ጦርነት ወቅት የተጣለ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት ተሰጥቷል።
Via BBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia