TIKVAH-ETHIOPIA
ኢትዮጵያ ድል አደረገች 💚💛❤️ ሀገራችን ኢትዮጵያ ግብፅን በፍፁም የበላይነት ድል አደረገቻት። የዛሬውን ጨዋታ ለማስተናገድ ብቁ ሜዳ አጥታ በሰው ሀገር ማላዊ ከግብፅ አቻዋ ጋር በአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ የተፋለመችው ሀገራችን ኢትዮጵያ እጅግ ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ግብፅን አሸንፋለች። ሀገራችን ሙሉ ጨዋታውን በከፍተኛ የበላይነት ነው ያጠናቀቀችው። ማላዊያን አንድም የግብፅ ሽንፈት ለሀገራቸው…
#ETHIOPIA
ሀገራችን #ኢትዮጵያ 🇪🇹 ከግብፅ ጋር ያደረገችውን ፍልሚያ በማሸነፏ ፤ ማላዊ ደግሞ በጊኒ በመሸነፏ ምድቧን #በአንደኛነት መምራት ጀምራለች።
ጊኒ እና ማላዊ ያደረጉት ጨዋታ ጊኒ 90+1' ላይ በሊቨርፑሉ ተጫዋች ኬታ ባስቆጠረችው ጎል 1 ለ 0 ማሸነፍ ችላለች።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስፖርት👇
https://t.iss.one/+VvwzStMNcNHmhK0x
@tikvahethiopia