የ1 ሳምንት ዘመቻችን ከዛሬ 2:00 ይጀምራል! ይህን የምናደርገው ቀደም ብለን #በተነጋገርነው መሰረት ምን ያህል የፌስቡክ አጠቃቀማችን ሊሻሻል እንደሚገባ #ጥቆማ ለመስጠት ነው።
•ምንም እንኳን ፌስቡክ ለኢትዮጵያችን ለውጥ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ ቢታመንም አሁን ያለው አያያዛችን ሊያጠፋፋን ስለሚችል ጥንቃቄ ይደረግበት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
•ምንም እንኳን ፌስቡክ ለኢትዮጵያችን ለውጥ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ ቢታመንም አሁን ያለው አያያዛችን ሊያጠፋፋን ስለሚችል ጥንቃቄ ይደረግበት!
@tsegabwolde @tikvahethiopia