አንድ ሰው «በተባራሪ ጥይት» መገደሉን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል!
በድሬዳዋ ከተማ #በተቀሰቀሰው ግጭት አንድ ሰው «በተባራሪ ጥይት» መገደሉን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። በግጭቱ በርካታ ሰዎች መቁሰላቸውን እና በውል ያልታወቀ ንብረት መዘረፉን የአስተዳደሩ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ተወካይ ኃላፊ አቶ ሚካኤል እንዳለ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።
በድሬዳዋ ደቻቱና አምስተኛ ከተባሉ አካባቢዎች ተነስቶ ወደ ሌሎች እየተስፋፋ በመጣው ግጭት ግምቱ ያልታወቀ ንብረት ሲወድም የአንድ ሰው ሕይወት ማለፉን የአስተዳደሩ መንግስት ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ። ከግጭቱ ጋር በተያያዘ ከሃምሳ በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም ገልጿል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-24-8
Via #DW
@tsegabwolde @tikvahethiopia