አልበርከቴ‼️
የገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ አልበረከቴ በምትባል ከተማ ላይ 56 #ሽጉጦችን እንዲሁም ቶጎ ውጫሌ ላይ ደግሞ 64 ሺ ዶላር እና 300 ሞባይል መያዙን ተናግሯል፡፡ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ግለሰቦችም በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰምቷል፡፡
የቁጥጥር ሥራውን በተጠናከረ መልኩ እያደረገ ያለው የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ጉምሩክ ክፍል ከሕብረተሰቡ በሚደርሱት ጥቆማዎችና ሰራተኞቹ ሥራቸውን በአግባቡ እያከናወኑ በመሆናቸው በፊት በቀላሉ ያልፉ የነበሩ ሕገወጥ ቁሶችን እየያዘ እንደሆነ የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ #አዲሱ_ይርጋ ለሸገር ራድዮ ተናግረዋል፡፡
እነዚህ ከሕገወጦች የተወረሱ ገንዘቦችና ቁሶች በብሄራዊ ባንክ በኩል ለመንግሥት ገቢ እንደሚሆኑና በቅርብ ጊዜ ውስጥ ለሕዝብ ከነማስረጃው ይፋ ይሆናል ሲሉ አቶ አዲሱ ለሸገር ገልፀዋል፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia

አዲስ አበባ🔝
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሸን ከብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በመቀናጀት ባደረጉት ኦፕሬሽን በህገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ #ሽጉጦችን ታህሳስ 19 ቀን 2011 ዓ/ም በሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3 ኤ 62632 አ/አ መያዛቸውን አስታውቋል።
ምንጭ፦ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን