TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.7K photos
1.49K videos
211 files
4.06K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update አዲስ አበባ ከተማ⬆️

በመሬት አስተዳደር ዘርፉ ላይ ዛሬ አዳዲስ #ሹመቶች ተሰጥተዋል፡፡

በመሬት አስተዳደርና ተያያዥ የስራ ዘርፎች ላይ የሚገኙ ሀላፊዎች በአዳዲስ አመራሮች ተተክተዋል በዚህም መሰረት፡

1. ወ/ት ሰላማዊት ሀዱሽ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር

2. አቶ ባህሩ ግርማ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የካዳስተር መረጃና ቅየሳ ዘርፍ ም/ዳይሬክተር

3. አቶ ተስፋዬ አሰፋ-የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የኢንፎርሜሽን ሲስተም ልማት አስተዳደር ዘርፍ ም/ዳይሬክተር

4. አቶ ተሾመ ለታ-የመሬት ልማትና መልሶ ማደስ ዋ/ስራ አስኪያጅ

5. አቶ ሚሊዮን ግርማ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ም/ሀላፊ

6. ኢ/ር ኤልያስ ዘርጋ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ም/ሀላፊ

7. ወ/ሮ እየሩሳሌም ሽመልስ-የመሬት ልማት ማኔጅመንት ቢሮ ፅ/ቤት ሀላፊ

8. አቶ ሳህለ ፈርሻ-የተቀናጀ መሬት መረጃ ማእከል ዋና ዳይሬክተር

9. አቶ ለሙ ገመቹ-የይዞታ አስ/የ/ጊ/ፕ/ፅ/ቤት ዋና ስራ አስኪያጅ

10. አቶ ተስፋዬ ጥላሁን-የመሬት ልማት ባንክና ማስተላለፍ ዋና ስራ አስኪያጅ

11. አቶ ነጋሽ ባጫ-የመሬት ልማትና ከተማ ማደስ ኤጀንሲ ም/ስራ አስኪያጅ

12. አቶ ዘሪሁን ቢቂላ-የመሬት ይዞታዎች ማረጋገጥ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ዋና ሥራአስኪያጅ ሆነው ተሹመዋል።

©የከንቲባ ፅ/ቤት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የደቡብ ብሔሮች ፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት ዘጠነኛ መደበኛ ጉባኤ ነገ እንደሚጀመር ተገለጸ። የምክር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው ጉባኤው  የሚካሄደው እስከ ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም ድረስ ነው። በቆየታውም  የክልሉ መንግስት የ2011 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት፣ እንዲሁም የተያዘው የስራ ዘመን እቅድና በጀት ላይ ተወያይቶ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል። የምክር ቤቱ ጉባኤ የተለያዩ #ሹመቶች እንደሚጸድቅም ጽህፈት ቤቱ አስታውቋል።

Via #ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia