TIKVAH-ETHIOPIA
@tikvahethiopia
1.53M
subscribers
59.3K
photos
1.5K
videos
211
files
4.1K
links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።
@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna
#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Join
TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
TIKVAH-ETHIOPIA
#update
ብርጋዴር ጄኔራል
#ተፈራ_ማሞ
የአማራ ክልል ልዩ ሀይል አዛዠ ሆነው ተሾሙ። ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ በመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ተከሰው ዕድሜ ልክ ተፈርዶባቸው አስር አመት በማረሚያ ቤት ከቆዩ በኅላ ከወራት በፊት
#መፈታትቸው
ይታወሳል።
via ELU
@tsegabwolde
@tikvahethiopia