ለስፔሻሊቲ ስልጠና ፈተና ያለፉ ሰልጣኞች ቅሬታ ምንድነው ?
በ2016 ዓ/ም አዲስ የህክምና ስፔሻሊቲ ሀኪም ሰልጣኞች ጤና ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር ባወጡት የማስፈፀሚያ መመሪያ የተሰጠው ፈተና አልፈን እና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከተመደብን በኋላ " የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ትወስዳላችሁ " በሚል ወደኋላ ተጎትተናል ሲሉ ቅሬታቸዉን አቅርበዋል።
ፈተናዉን ያለፉ አንድ ሽህ ስድስት መቶ ገደማ የህክምና ባለሙያዎች በጤና ሚኒስትርና በትምህርት ሚኒስትር ስምምነትና በተማሪዎች መብትና ግዴታዎች መካከል ያልሰፈረ ያሉትና አሁን ላይ የትምህርት ሚኒስቴር " ወደኋላ ተመልሸ እፈትናችኋለን " የሚለው የድህረ ምረቃ መግቢያ (GAT) ፈተና አግባብ ያልሆነና ከዲፓርትመንት ፈተና ቀድሞ ሊሰጥ የሚገባዉ ነው ሲሉ ለቲኪቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
ከሁለት ወር በፊት ከተወዳደሩት ሶስት ሽህ ዶክተሮች መካከል አንድ ሽህ ስድስት መቶዎች ማለፋችን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ሲጀምሩ ከየስራቦታችን ክሊራንስ ጨርሰንና ቤተሰባችን ይዘን በየተመደብንበት አካባቢ ቤት ሁሉ በመከራየት ዝግጁ ብንሆንም ትምህርት ሚኒስቴር ድንገት " የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና መውሰድ አለባችሁ " አለን የሚሉት ቅሬታ አቅራቢዎች አሁን ላይ ጥሪ አድርገዉ የነበሩት ሀሮማያና አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች እንደገና በአዲስ ማስታወቂያ ጥሪዉን ማራዘማቸዉን ገልጸዋል ብለዋል።
በዚህ ወቅት ሁሉም ሰልጣኝ ከስራ፤ ትምህርትም ተስጓግሎ የመንግስትን ውሳኔ እየጠበቀ መሆኑን አስረድተዋል።
የሚመለከተዉ አካል በትምህርት ሚኒስቴርና በጤና ሚኒስትር የመጀመሪያ ስምምነትና ተማሪዉ በደረሰዉ መብትና ግዴታ መሰረት ሁኔታዎች እንዲመሩ ያድርግልን ሲሉ ጠይቀዋል።
" ያ ካልሆነ ግን ስራ መልቀቃችንና የፈተና ውጤት አላግባብ ከመሰጠቱ በላይ ውጤቱ ከፍተኛ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር የሚፈጥር በመሆኑ በሰላማዊ ሰልፍ ሀሳባችን የምንገልጽ መሆኑ ይታወቅልን " ሲሉ አስጠንቅቀዋል።
መረጃው በሀዋሳው የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#Update
የጥንታዊውና ታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት በ " ኦነግ ሸኔ " ታጣቂዎች መገደላቸው አንድ አባት ደግሞ አምልጠው ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ መነገሩ ይወሳል።
ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ መላከሰላም ቀሲስ ዳዊት ያሬድ በሰጡት ቃል ፤ " ከተገደሉት አባቶች መካከል ያልተገኙ አንደኛው የቤተክርስቲያኑ አገልጋይ በህይወት እንደተመለሱ ታሳቢ ብደረግም እስካሁን ያሉበት አይታወቅም " ብለዋል፡፡
" የገዳሙን መጋቢ አባተክለማርያምን አስራትን ጨምሮ አራቱ አባቶች ተገድለዋል፡፡ አምስተኛውና በህይወት ይኑሩ አይኑሩ ያልታወቀ አባት በተመለከተ ያልጠሩ ነገሮች ነበሩ፡፡ ግን እስካሁን እሳቸውም ያሉበት አይታወቅም " ብለዋል።
የተገደሉ የገዳሙ አባቶች ፦
- የገዳሙ መጋቢ፣
- የገዳሚ ጸሃፊ፣
- የገዳሙ ቀዳሽ እና በአመንክሮ ላይ ያሉ መናኝ ናቸው።
ከተገደሉት አባቶች ጋር ተወስደው ዱካቸው የጠፋው አባትም የገዳሙ አገልጋይ ናቸው።
አባቶቹ ተይዘው የተገደሉበት መንገድ ላይ ማብራሪያ የሰጡት ቀሲስ ዳዊት፤ " መጀመሪያ ሁለት አባቶች ከተወሰዱ በኋላ የእንወያይ ጥያቄ ከቀረበባቸው በኋላ ሶስቱ በተጨማሪነት ሲሄዱ ነው ያገቷቸው " ብለዋል፡፡
የገዳሙ አባቶች የተገደሉት ታግተው ከተወሰዱ በኃላ ለማስለቀቅ ጥረት እየተደረገ በነበረበት ወቅት ነው።
ቤተክርስቲያኑ ላይ ከዚህም በፊት መሰል የደህንነት ስጋቶች በተደጋጋሚ መከሰቱንም ያወሱት ምክትል ኃላፊው ፤ ቤተክርስቲያኗ የገዳሙ ህልውና ወደፊት በምን አይነት መልኩ ይጠበቃል በሚለው ላይ ማሳሰቢዋን ለመንግስት ማቅረቧን አመልክተዋል፡፡
በአሁኑ ወቅትም መነኮሳቱ እና የገዳሙ ቅርሶች አደጋ ላይ በመሆናቸው የፌደራል እና የክልሉ የፀጥታ አካላት ጥበቃ እንዲያደርጉ ቤተክርስቲያኒቱ ጥሪ ማቅረቧን ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ፤ የኦሮሚያ ክልል ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ ግድያውን የፈፀመው " ሸኔ " መሆኑን በመግለፅ በታጣቂ ኃይሉ ላይ የተቀናጀ እርምጃ እየተወሰደ ነው ሲል አሳውቋል።
መንግሥት " ሸኔ " የሚለው እራሱን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ኃይል በቃል አቀባዩ በኩል ግድያውን እንዳልፈፀመ አስተባብሎ " እንዲህ ያለ ግድያ በየትኛው ኃይል ነው የተፈፀመው የሚለውን አናውቅም ፤ ግድያውንም እናወግዛለን " ብሏል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ መረጃውን ከዶቼ ቨለና ቪኦኤ ሬድዮ ማግኘቱን ይገልጻል።

ኢንተርኔት እንደልብ በሽ በሽ ነው!
ባልተገደበ ኢንተርኔት እንደፈለግነው ፈታ ነው!
በ999 ብር ብቻ ያልተገደበ ወርሃዊ የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በእንደልብ ኢንተርኔት ወደፊት!
🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://bit.ly/M-PESA_SafaricomEthiopia
ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም የቻት ግሩፕ @SafaricomETForum እንዲሁም @SafaricomETCare
24/7 መጠየቅ ይቻላል!
#SafaricomET
#FurtherAheadTogether
#MPESASafaricom #TerekBeMPESA

#ሴጅ_ማሰልጠኛ
የካፒታል ማርኬት ገበያ በኢትዮጵያ ሊጀመር ነው:: እርስዎም ኢንስቲትዩታችን ውስጥ የሚሰጠውን የፋይናንስና ካፒታል ማርኬት ስልጠና በመውሰድ ራስዎን ለትግበራው ያዘጋጁ። ብቁ በሆኑ መምህራን የሚሰጠው ስልጠናው ከመሰረታዊ የካፒታል ገበያ ምንነት አንስቶ እንዴት አንድ ግለሰብ ወይም ተቋም ከስጋት ነፃ በሆነ መንገድ በገበያው ላይ መሳተፍ እንደሚችል ግልፅ ያደርጋል::
ስልጠናውን ይውሰዱና ትግበራውን ይጠባበቁ!
ስልክ ፦ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ
Telegram: https://t.iss.one/sagetraininginstitute
Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute
Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/
TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute
የበለጠ ይጠብቁ ...

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዛሬ የምክር ቤቱ አባል የሆኑት የዶ/ር ካሣ ተሻገርን ያለመከሰስ መብት አንስቷል።
ምክር ቤቱ በ3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔው ዶ/ር ካሣ ተሻገር ላይ በተጠረጠሩበት ወንጀል ክስ መመስረት እንዲቻል የፍትህ ሚኒስቴር ባቀረበው ጥያቄ መሰረት ያለመከሰስ መብታቸውን መነሳቱ ተነግሯል።
ዶ/ር ካሣ ተሻገር ከወራት በፊት መታሰራቸው ይታወሳል።

#Axum
ትላንት ምሽት በርእሰ አድባራት ወገዳማት አክሱም ፅዮን ቅጥር ግቢ የእሳት ቃጠሎ አደጋ አጋጥሞ ነበር።
የመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ታማኝ ምንጮች እንዳሉት ፡ የካቲት 15/2016 ዓ.ም ከ 2:30 ምሽት ጀምሮ " እንዳ ፍሕሚ " ተብሎ በሚጠራውና ፅላቱ በሚቀመጥበት አከባቢ ነው የእሳት ቃጠሎ የተነሳው።
ባጋጠመው የእሳት አደጋ ቃጠሎ በሰው ህይወት ያጋጠመ አደጋ እንደሌለ የገለፁት የቲክቫህ ምንጮች ፤ ቃጠሎድ በከተማው ነዋሪዎችና በፀጥታ አካላት ከፍተኛ ተሳትፎ በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ስር ሊውል ችሏል።
የትግራይ ማእከላይ ዞን ፓሊስ የካቲት 15/2016 አመሻሽ በማህበራዊ የትስስር ገፁ " የተነሳው የእሳት ቃጠሎ በቁጥጥር ስር ውሏል " ከማለት ውጪ ያለው የለም።
በርካታ የማህበራዊ የትስስር ገፅ ፀሃፊዎች የእሳት አደጋ ቃጠሎው ተጣርቶ ለህዝብ ይፋ እንዲሆንና ፣ ቅዱስ ቦታ ከተመሳሳይ አደጋ ለመታደግ የሚመጠነው ጥበቃ ያሻዋል የሚሉ አስተያየቶች በብዛት በማንሸራሸር ላይ እንደሚገኙ የመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ዘግቧል።

ℹ የግብፁ መሪ የኤርትራው ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን እንዲጎበኙ ግብዣ አደረጉ። ከቀናት በፊት ለሶማሊያው ፕሬዜዳንት ተመሳሳይ መልዕክት መላካቸው ይታወሳል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሽኩሪ በኤርትራ ጉብኝት እያደረጉ ይገኛሉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአስመራ ቆይታቸው ከፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር ተገናኝተው ነበር። በዚህም ወቅት ከፕሬዜዳንት አልሲሲ የተላከ መልዕክት አድርሰዋል…
የኤርትራው ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ግብፅ ካይሮ ገብተዋል።
ካይሮ ሲደርሱ የግብፁ ፕሬዜዳንት አብዱል ፈታህ አልሲሲ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ሁለቱ አካላት በሁለትዮሽ እና በቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ ይመክራሉ ተብሏል።
ከወራት በፊት የግብፁ መሪ የኤርትራው ፕሬዜዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብፅን እንዲጎበኙ ግብዣ ማድረጋቸው ይታወሳል።
ግብፅ ግብዣውን አቅርባ የነበረው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ሳሜህ ሽኩሪ በኤርትራ ጉብኝት ባደረጉበት ወቅት ነው።
ሚኒስትሩ ወደ ኤርትራ ለጉብኝት የሄዱት የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ስምምነት ከተፈረመና ከማንም ቀድማ ስምምነቱን #በመቃወም አቋሟን ካሳወቀች በኃላ ነው።
ለኤርትራው መሪ ግብዣ ከመቅረቡ ቀደም ብሎ የሶማሊያው ፕሬዜዳንት በኤርትራ ጉብኝት እያደረጉ በነበረበት ወቅት የግብፁ ፕሬዜዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ ተመሳሳይ ግብፅን ይጎብኙ የሚል መልዕክት ማድረሳቸው አይዘነጋም።

#Attention
የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ፤ ከዛሬ ጀምሮ የትኛውም አይነት የትራንስፖርት አገልግሎት ከደሴ - ሸዋሮቢት_ ደ/ብረሀን እንዲሁም ከደ/ብረሀን -ሸዋሮቢት - ደሴ እንዲቆም ውሳኔ መተላለፉን አሳውቋል።
የትራንስፖርት እንቅስቃሴው እንዲቆመ የተደረገው ኮማንድ ፖስቱ " ፅንፈኛ " ባላቸው ታጣቂዎች ላይ ኦፕሬሽን በመጀመሩና ቀጠናውን ነፃ ለማድረግ እርምጃ መውሰድ በመጀመሩ እንደሆነ ተገልጿል።
በመሆኑም በቀጠናው የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲቆም የተወሰነው ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ መሆኑን ያሳወቀው ኮማንድ ፖስቱ ውሳኔው ለጊዜው ነው ብሏል።
ህብረተሰቡ ከዛሬ ጀምሮ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ #እንዲቆም የተወሰነ መሆኑ እንዲያውቅና አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ ፤ የፀጥታ ሀይሉም ውሳኔው እንዲፈፀም ክትትል እንዲያደርግ ትዕዛዝ መሰጡቱ ታውቋል።

#Update የጥንታዊውና ታሪካዊው ዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት በ " ኦነግ ሸኔ " ታጣቂዎች መገደላቸው አንድ አባት ደግሞ አምልጠው ቆስለው በገዳሙ እንደሚገኙ መነገሩ ይወሳል። ዛሬ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ምክትል ኃላፊ መላከሰላም ቀሲስ ዳዊት ያሬድ በሰጡት ቃል ፤ " ከተገደሉት አባቶች መካከል ያልተገኙ አንደኛው…
#Update
በታጣቂዎች በግፍ የተገደሉት የዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አባቶች አስክሬን ተረሽነው ከተቀበሩበት ከጊዳ ተክለሃይማኖት አካባቢ ተነስቶ በገዳሙ በክብር ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ።
ሰኞ የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ/ም በ " ኦነግ ሸኔ " ታጣቂዎች እንደተገደሉ የተገለፀው ፦
- የገዳሙ መጋቢ አባተክለማርያም ዐሥራትን
- የገዳሙ ጸሐፊ አባ ኪዳነ ማርያም ጥላሁን
- የገዳሙ የመጽሐፍ መምህርና ቀዳሽ አባ ገ/ማርያም አበበ
- በአመክሮ የሚኖሩ መናኝ ኃይለማርያም አስክሬን ተረሽነው ከተቀበሩበት በረሀማው ከጊዳ ተክለሃይማኖት አካባቢ ተነስቶ በገዳሙ በክብር ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ተፈጽሟል።
ለጊዜው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ለገዳሙ ጥበቃ እያደረገ ሲሆን ነገሮች እስኪረጋጉ ጥበቃው እንዲቀጥል ገዳሙ መጠየቁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቴሌቪዥን ዘግቧል።

ለቴሌግራም ተከታዮቻችን፡ የሚያሸልም ጥያቄ
ነገ እሁድ በካራባኦ ዋንጫ ፍፃሜ ቼልሲ እና ሊቨርፑል የሚያደርጉትን ጨዋታ በትክክል ለሚገምቱ 4 የቴሌግራም ተከታዮቻችን ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡
1. የግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቴሌግራም https://t.iss.one/+BiR6VdrAieQ3NzRk ገፅን ይከተሉ፡፡
2. ምላሽ ማስተካከል ከውድድር ውጭ ያደርጋል፡፡
3. ትክክለኛ መላሾች ከ 4 በላይ ከሆኑ አሸናፊዎቹን የምንለየው በዕጣ ይሆናል፡፡
መልካም ዕድል!!
#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #Bank #GBE #CheLiv #chelsea #Liverpool #CarabaoCup

#Infinix_Hot40
የሚወዷቸውን ጌሞች በልዩ ጥራት እና ፍጥነት በአዲሱ ኢንፊኒክስ ‘Hot 40 pro’ ስልክ ይጫወቱ!
#InfinixEthiopia #InfinixMobile #Infinix_Hot40 #Infinix_HotSeries