#Tecno Spark 20 pro plus
ለአስገራሚ ፎቶ ‘Spark 20 pro+’ ይሁን ምርጫዎ!
ከስፓርክ ሲሪስ ስልክዎች የመጀመሪያ በመሆን ከፍተኛ የካሜራ ጥራት ያካተተው አዲሱ ’spark20 pro+’ ስልክ በ108 ሜጋ ፒክስል አልትራ ሴንሲንግ ካሜራ እና በ32 ሜጋ ፒክስል ሰልፊ ካሜራ መልኮን እንደ መስታወት ቁልጭ አድርጎ ከማንሳቱ በተጨማሪ 900% አልትራ ሴንሴቲቭ (ultra-sensitive) ከሱፐር ፍላሽ ላይት በ ኤ.አይ (AI) በመታገዝ ፎቶ ሳይደበዝዝ የማንሳት አቅም አለው ።
ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#Spark20pro+ #TecnoMobile #TecnoEthiopia

#አቢሲንያ_ባንክ
አሁን ባሉበት ሆነው የአፖሎ አካውንት ለመክፈት የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ቁጥር ብቻ በቂ ሆኖዋል። የባንክ አካውንት ለመክፈት ይህን ያህል ቀሏል።
አሁኑኑ መተግበሪያውን በማውረድ የ9% ወለድ፣ አነስተኛ ብድርና ሌሎች አገልግሎቶችን ያግኙ።
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo
#Apollodigitalbank #Apollodigitalproduct #Abyssiniabank #poweredbybankofabyssinia #BankofAbyssinia #የሁሉም_ምርጫ #The_Choice_For_all

#AddisAbaba
በአዲስ አበባ ከተማ ፤ በተለያዩ ጊዜያት የጅምላ እስር እና አፈሳ ይደረጋል በሚል ቅሬታዎች ሲነሱ ቆይተዋል። የመንግስት ምላሽ ደግሞ " በከተማው እንዲህ ያለው ነገር የለም " የሚል እንደነበር አይዘነጋም።
ይኸው የአፈሳ ነገር ሰሞኑን ከነበረው በዓል ጋር ተያያዞ ቀጥሎ በርካታ ወጣቶች " በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እየታፈሱ ታስረዋል " በሚል ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታዎች ደርሶት ተመልክቷል።
አንድ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቃላቸውን የሰጡ የታሳሪ ቤተሰብ ፤ ከሰሞኑን የአማራ ብሄር ተወላጆች የሆኑ 32 ሰዎች ተይዘው መታሰራቸውን ፤ እነዚህ ሰዎች ሥራ ሰርተው ልጅ የሚያሳድጉ፣ ቤተሰብ የሚረዱ ሰዎች እንደሆኑ ገልጸዋል።
የት ነው የታሰሩት ? ምን አድርገውስ ነው ? ተብሎ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ የቀረበላቸው የታሳሪ ቤተሰብ፣ " ንፋስ ስልክ ላፍቶ ሆኖ ወረዳ 12 የሚባል ነው ልዩ ቦታው " ሲሉ መልሰዋል።
ከታሳሪዎቹ አንዱን ሄደው እንደጠየቁና " እሱም የከሰሱን ሁላችንንም ‘ ፋኖ በሚል ነው ’ " እንዳሏቸው ገልጸዋል።
" ፓሊስም ብናናግር ‘እኛ መፍትሄ አንሰጥም’ ነው የሚሉት " ያሉት እኚሁ ቤተሰብ ፤ ከታሳሪዎቹ መካከል አራቱ በባጃጅ ሥራ የሚተዳደሩ ቤተሰቦቻቸው መሆናቸውን ተናግረዋል።
ታሳሪዎቹን ፓሊስ እንዴትና የት እንደያዟቸው ጠይቀናቸው ፤ " ከላፍቶ ሚካኤል፣ ሚካኤልን ወስደው ከባህረ ጥምቀቱ ወደ ቤታቸው እየተመለሱ ነው የያዟቸው የሃና ማርያም ፓሊሶች " ብለዋል።
ስለጉዳዩ ምን ምላሽ እንዳላቸው ለመጠየቅ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሰዎቹ ታስረውበታል ወደ ተባለው ላፍቶ ወረዳ 12 ፓሊስ ጣቢያ ያደገው የስልክ ሙከራ አልተሳካም።
የንፋስ ስልክ ፓሊስ መምሪያ ኮማንደር ዘለቀ ግን " እኛ ጋ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ የታሰረ የለም " ብለው ተጨማሪ ማብራሪያ ለመስጠት ተቆጥበዋል።
በሌላ በኩል ፤ ባለፈው ሳምንት በአዲስ አበባ ኮተቤ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የጥምቀት በዓል በተፈጠረ ረብሻ በበዓሉ አክባሪዎች ላይ አካላዊ ጉዳት መድረሱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተመልክቶ ነበር።
ረብሻው የተፈጠረው ቅዳሜ ጥር 11 ቀን 2016 ዓ/ም ታቦተ ፅላቱ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ግቢ ሊገባ ሲል በበዓለ ጥምቀቱ ሲሳተፉ የነበሩ ወጣቶች የዘመኔ ካሴና ምሬ (ምህረት) ወዳጆን ሥም በመጥራት ስለፋኖ እያቀነቀኑ በነበረበት ወቅት ሲሆን ፣ በበዓሉ ታዳሚዎች በኩልም ወደ ፀጥታ አካላት የድንጋይ ውርወራ ሲደረግ ተስተውሏል።
የአይን እማኞች በወቅቱ የተሳሰቡ ወጣቶች የፖለቲካ ይዘቶችን ያያዙ መልዕክቶችን ሲያስተጋቡና ፖሊስም ቆሞ ሲመለከታቸው ከቆየ በኃላ ወደ እርምጃ መሄዱን ተናግረዋል።
በወቅቱም በርካታ ወጣቶች በፓሊስ አባላት ታስረዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ያነጋገራቸው የአንድ ወጣት እናት ልጃቸው እንደተወሰደ ገልጸዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጉዳዩንና በወቅቱ ስለተፈጠረው የፀጥታ ሁኔታ ለማጣራት ወደ አዲስ አበባና ፌደራል ፓሊስ ያደረገው ሙከራ ሳይሳካ ቀርቷል።
ነገር ግን ከበዓሉ ቀደም ብሎ ፖሊስ በእንዲህ ያለው በዓል እንዲጎላ የምንፈልገው ሃይማኖታዊና ባህላዊ ስነስርዓቱን ብቻ እንዲጎላ ፣ የፖለቲካም ይሁን ማንኛውም መልዕክት እንደማይታገስ አስጠንቅቆ ነበር።
ዘገባውን የላከው የአዲስ አበባ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው።
@tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#ትግራይ #እስልምና ለዓመታት የተቋረጠው ግንኙነት እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተነገረ። በአስከፊውና ደም አፋሳሽ ጦርነቱ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮችና የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ግንኙነት የቀረበውን ይፋዊ ይቅርታ ተከትሎ ግንኙነቱ ወደ ቀድመው እንዲመለስ መወሰኑ ታውቋል። የትግራዩን ጦርነት ተከትሎ የትግራይ የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት 2014…
#Update
" የቀረበውን የይቅርታ (ዓፉታ) ደብዳቤ በሙሉ ድምፅ ተቀብለነዋል " - የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር የነበረው ልዩነት በይቅርታ ተፈቶ ወደ ቀደመው ግንኝኑነት እንዲመለስ ውሳኔ አሳልፏል።
ምክር ቤቱ ፤ በትግራይ ላይ ሲካሄድ በነበረ የጦርነት ጊዚያትም ጭምር ጦርነት ወለድ ችግሮች ተቋቁሞ መጅሊሱን በመምራት ሰላም እንዲመጣ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደረገ ተቋም መሆኑን ገልጿል።
ከዚሁ በተጨማሪ " የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በትግራይ ላይ የተካሄደው ጦርነት ባለማውገዙና ባለመቃወሙ ምክንያት ተቋማችን ልዩነቱ መፈጠሩን መግለፃችን ይታወቃል " ብሏል።
ትላንት ጥር 16/2016 ዓ.ም በዚሁ ጉዳይ ላይ ምክርቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ባለ 6 ነጥብ የአቋም መግለጫ ማውጣቱን አሳውቋል።
1ኛ. የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥር 7/2016 ለትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፤ በትግራይ ላይ የተካሄደው ጦርነትና ጦርነቱ ተከትሎ በሙስሊሙ ማህበረሰብ የደረሰው የሞት ፣ የአካል ጉዳትና የሃይማኖት ተቋማት ውድመት ባለማውገዙ እንዲሁም የትግራይ እስምልና ጉዳዮች ም/ቤት ያሳየውን ጠንካራና በሳል አመራር ተገንዝቦ ባለመደገፉ ፤ ይህን እንደ ችግር ተቀብሎና አምኖ ያቀረበውን የይቅርታ (ዓፉታ) ደብዳቤ የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት በጥልቀት በማየትና በመረዳት ጥቅሙን መሰረት በማድረግ በሙሉ ድምፅ ተቀብሏል።
2ኛ. የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፤ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ባለው ግንኙነት መካከል የተፈጠረው ልዩነት የሙስሊም ማህበረሰቡ ጥቅም በሚጠቅምና በሚያጠናክር መልኩ በሰላማዊ መንገድ ችግሮችን ለመፍታትና የትግራይ የሙስሊም ማህበረሰብ ተጠቃሚ እንዲሆን ጥረት እንደሚደረግ ገልጿል።
3ኛ. ምክር ቤቱ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በፈጠረው የይቅርታ (ዓፉታ) መድረኽ ተከትሎ ከ3 አመታት በላይ ተቋርጦ የነበረው የሀጂና ዑሙራ መሰረታዊ ሃይማኖታዊ መብት በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እንዲፈፀምና እንዲረጋገጥ ጥረት እንደሚደረግ አሳውቋል።
4ኛ. በሰመ አህለል ሱና ወልጀምዓ ምክንያት ከትግራይ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት እውቅና ድጋፍ ውጪ የሚደረግ እንቅስቃሴ በህዝበ ሙስሊሙ መካከል ልዩነት የሚፈጥር ስለሆነ ያልተገባው እንቅስቃሴ እንዲቆም እንደሚሰራ አሳውቋል።
5ኛ. ምክር ቤቱ የሙስሊም ማህበረሰቡ መብት ፣ በትምህርት ቤቶችና መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሚፈጠር ሃይማኖታዊ ጫናና ችግር የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደርና የትግራይ ትምህርት ቢሮ እንዲያርሙት ጥሪ አቅርቧል።
6ኛ. በትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሰሜናዊ ምዕራብ ዞን እስልምና ጉዳዮች ስራ አስፈፃሚ መሰረት አድርጎ የተካሄደ ግምገማ ባለመቀበል ካለፈው ጥፋት ሳይማሩ አሁንም መድረክ ረግጠው በመውጣታቸው ከሊቀመንበርነታቸእ እንዲሰናበቱ የቀረበውን ሃሳብ በአብላጫ ድጋፍ በአንድ ተቃውሞ ድምፅ በመቀበል አሰናብቷቸዋል።
ይህ መረጃ ተዘጋጅቶ የተላከው በመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው።

#Update " የቀረበውን የይቅርታ (ዓፉታ) ደብዳቤ በሙሉ ድምፅ ተቀብለነዋል " - የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ትላንት ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጋር የነበረው ልዩነት በይቅርታ ተፈቶ ወደ ቀደመው ግንኝኑነት እንዲመለስ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ፤ በትግራይ ላይ ሲካሄድ በነበረ የጦርነት ጊዚያትም…
የትግራይ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ትላንት ካደረገው አስቸኳይ ጉባኤ በኃላ ባወጣው መግለጫ ፤ " የፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥር 7/2016 ዓ.ም በላከው ደብዳቤ ጦርነቱን ባለመቃወሙና ባለማውገዙ ስህተት መሆኑን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል " ብሏል።
ምክር ቤቱ በጉባኤው የተገኙት የመላ ትግራይ የሙስሊም ማህበረሰብ ተወካይ አባላት ሰፊ ውይይት በማድረግ የቀረበውን የይቅርታ (ዓፉታ) ደብዳቤ በሙሉ ድምፅ መቀበላቸውን አሳውቋል።
ም/ቤቱ ይቅርታውን እንዲቀበል ካስቻሉት ዋና ምክንያቶችም ዘርዝሯል።
➡ የትግራይ ሙስሊሞች ሃይማኖታዊ ግዴታ የሆነው የሀጅና ዑምራን እና ልሎች ሃይማኖታዊ አገልግሎቶች በፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ብቻ ስለሚሰጡ፤
➡ የትግራይ አስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የሀጅና ዑምራን ሃይማኖታዊ አገልግሎት በራሴ መንገድ አካሂዳለው ካለ የግድ ከኤምባሲዎችና ከቆንስላዎች ግንኙነት ማድረግ ስለሚጠበቅበት ፤ ይህ ስልጣን ደግሞ ለፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ብቻ የተፈቀደ በመሆኑ፤
በዚህንና ሌሎች የትግራይ የሙስሊም ማህበረሰብ መብቶች የሚያስክብሩ ጉዳዮች ግምት ውስጥ በማስገባት የቀረበው የይቅርታ ደብዳቤ በምክር ቤት አባላቶች በሙሉ ድምፅ ተቀባይነት ማግኘቱን ይፋ አድርጓል።
መረጀው በመቐለ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ተዘጋጅቶ የቀረበ ነው።

የትግራይ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ትላንት ካደረገው አስቸኳይ ጉባኤ በኃላ ባወጣው መግለጫ ፤ " የፌደራል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ጥር 7/2016 ዓ.ም በላከው ደብዳቤ ጦርነቱን ባለመቃወሙና ባለማውገዙ ስህተት መሆኑን አምኖ ይቅርታ ጠይቋል " ብሏል። ምክር ቤቱ በጉባኤው የተገኙት የመላ ትግራይ የሙስሊም ማህበረሰብ ተወካይ አባላት ሰፊ ውይይት በማድረግ የቀረበውን የይቅርታ (ዓፉታ)…
#Update
የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት ከፌዴራል የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ተልኮልኛል ያለውን ደብዳቤ ይፋ አድርጓል።
ይህን ደብዳቤ ተከትሎ ምክር ቤቱ ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ ይቅርታውን ተቀብሎ ግንኙነቱ ወደ ቀደመው ሁኔታ እንዲመለስ እና ችግሮችም በይቅርታ እንዲፈቱ ወስኗል።
ደብዳቤው ከምክር ቤቱ ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፅ የተገኘ ነው።

" እንደ ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ሁሉ የቀይ ባህር ተልማችንንም ዕውን አድርገን ወሽመጣቸውን ዳግም እንቆርጠዋለን " - ሀገር መከላከያ ሰራዊት
የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት በይፋዊ ማህበራዊ ትስስር ገፁ ላይ ባሰራጨው አንድ ፅሁፍ ፤ የኢትዮጵያ ወታደሮች ለሀገር ስኬት ሁሌም ዝግጁ መሆናቸውን ገልጿል።
ሰራዊቱ ባወጣው ፅሁፍ ፤ ስማቸውን በግልፅ ያልጠራቸው እና " #እነሱ " ሲል የጠራቸው አካላት " እንደ ጦስ ዶሮ ዙሪያችንን እየዞሩ የብሄራዊ ጥቅማችንን ማረጋገጫ መንገዶች ሁሉ ለመዝጋት ከመፍጨርጨር ቦዝነው ያወቁበት የታሪክ አጋጣሚ የለም " ብሏል።
" አንዳንዴ ከራሳቸው ስኬት በላይ የእኛ በጠና መቸገርና መጎሳቆል በእጅጉ የሚያረካቸው እስኪመስል ድረስ ሀገራዊ የተስፋ ብርሃናችንን ለማጨለም ያልፈነቀሉት ድንጋይ የለም " ሲል ገልጿል።
" አባይን ለሺህዎች ዘመናት ለብቻቸው እንዳሻቸው ሆነውበታል። ለምተው አድገው ሀገራቸውን በጠንካራ መሠረት ላይ አቁመውበታል " ያለው ሰራዊቱ " እኛ ይህ ለምን ሆነ የሚል በከንቱ ምቀኝነት ብቻ ተነሳስተን ያደረግነው አንዳችም ነገር የለም " ሲል አስረድቷል።
" ለኢትዮጵያም ሆነ ለእነሱ ወንዝ ብቻ ያልሆነው አባይ እነሱን ሲያስውብ እኛን ሲያገረጣ ለብዙ ጊዜያት ቆይቷል " ያለው ሰራዊቱ ፤ " እውነት ከእነሱ ቅጥ ያጣ ስጋትና ራስ ወዳድነት በሚመነጭ ሴራ እየተጎነጎነልን በዚህም ዋጋ ከፋዮች ሆነን መቆየታችን ስናስበው የሚተናነቀን መራር እውነት ነው " ብሏል።
ኢትዮጵያ ጥቅሟን በሌሎች መጉዳት ላይ መመስረት እንደማትፈልግም ገልጾ ሁሌም " ማንም ሳይጎዳ እኔም በድርሻዬ ልጠቀም " በሚል መርህ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ይህን ማረጋገጥ መቻሏን አስታውሷል። በዚህም እነዚህ አካላት ወሽመጣቸው መቆረጡን ገልጿል።
ይህን ተከትሎ ፤ " ከቀጠና እስከ አህጉር፣ ከአህጉር እስከ ዓለም አቀፍ ተቋማት ብዙ ማስነው ሊያስቆሙት ያልቻሉት ታላቁ የህዳሴ ግድብ አሁን ' የተበላ እቁብ ሆኖባቸዋል ' " ብሏል
" እነዚሁ አካላት አሁን ደግሞ የሶማሊያ ' አዛኝ ቅቤ አንጓች ' ሆነው ብቅ ብለዋል " ያለው ሰራዊቱ " የህዳሴ ግድቡስ እሺ ከአባይ ጋር ተያያዘ እንበል። ከወዳጅ ጎረቤታችን ሶማሌላንድ በቀይባህር የባህር በር እና የባህር ሃይል ቤዝ እንዲኖረን በምትኩም ሶማሌላንድን ተጠቃሚ የሚያደርግ የምንሰጠው ኖሮን ተስማማን። ታዲያ እንዴት ቀይባህር ውስጥም አባይ ሊታያቸው ቻለ ? ... ይህ ታሪካዊ ጠላትነት ካልሆነ ምን ይባላል ? " ሲል ጠይቋል።
መከላከያ ባወጣው ፅሁፍ ፤ " የማይመጡበት የለም " ያላቸው እነዚህ አካላት " ከውስጥ በብሄር፣ በሃይማኖት በሌላም እንድንናቆር፣ ሁሌም በአዙሪት እንድንዳክር.. ይተጋሉ። መቼም አይተኙልንም " ብሏል።
" እኛም እንደ ታላቁ የህዳሴው ግድባችን ሁሉ የቀይ ባህር ተልማችንንም ዕውን አድርገን ወሽመጣቸውን ዳግም እንቆርጠዋለን። እኛ የኢትዮጵያ ወታደሮች ለሀገራችን ስኬት ሁሌም ዝግጁ ነን " ሲል አሳውቋል።
#FDREDefenseForce

#ProsperityParty
ዛሬ የገዢው ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሸኘታቸው ተገልጿል።
የብልፅግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፤ " የአመራር የመተካካት መርኅን እና የአሠራር ሥርዓት በመከተል አቶ ደመቀን በክብር ተሸኝተዋል " ሲል ገልጿል።
አቶ ደመቀን መኮንንን በመተካት የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እና የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል።
አቶ ደመቀ ከፓርቲው አመራርነታቸው መሰናበት በአገሪቱን መንግሥት ውስጥ ይዘው ከሚገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቦታን ሊለቁ እንደሚችሉ አመላካች ሊሆን ይችላል ተብሏል።
አቶ ደመቀ የም/ጠቅላይ ሚኒስትርነትና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ቦታንም ይለቃሉ የሚሉ መረጃዎች ያሉ ቢሆንም እስካሁን የታወቀው በይፋ ከፓርቲያቸው ምክትል ፕሬዜዳንትነት ቦታ መሸኘታቸው ነው።
አቶ ደመቀ መኮንን ለረጅም ዓመታት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ የቆዩ ሲሆን አቶ ገዱ አንዳርጋቸውን በመተካት ነበር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ቦታ ደርበው የያዙት።
በቀድሞው ኢህአዴግ እና በአሁኑ ብልጽግና ፓርቲው ውስጥ ቁልፍ ሥልጣንን ይዘው የቆዩት አቶ ደመቀ ፤ በብልፅግና ፓርቲ ካሉት ሁለት ምክትል ፕሬዝዳንቶች መካከል አንዱ ነበሩ።

" የተሟላ ሀገራዊ ሰላም ለማስፈን ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የተጀመሩ ሰላማዊ አማራጮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ ተቀምጧል " - ገዢው ብልፅግና ፓርቲ
ገዢው ብልፅግና ፓርቲ ከጥር 13 እስከ ጥር 17 ቀን 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ የሥራ አስፈፃሚና የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን አድርጎ ነበር።
ይህንን ስብሰባ ተከትሎ ፓርቲው መግለጫ አውጥቷል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሙሉ መግለጫውን ከላይ ያያዘ ሲሆን አንኳር ያላቸውን ጉዳዮች ከታች አቅርቧል።
➡ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በ2017 የበጀት ዓመት #ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን ፓርቲው ገልጿል።
➡ የተሟላ ሀገራዊ ሰላም ለማስፈን እንዲቻል ከታጣቂ ቡድኖች ጋር የተጀመሩ ሰላማዊ አማራጮች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አቅጣጫ መቀመጡን አሳውቋል።
➡ " በሰላማዊ የፖለቲካ መንገድ ጥያቄዎቻቸውን ለሚያቀርቡ አካላት ሰላማዊ መንገዶች እስከሚቻለው ድረስ እንዲመቻቹ፤ ዓላማቸው በነፍጥ ፍላጎታቸውን ማስፈጸም በሆኑ አካላት ላይ ደግሞ፣ ተገቢው ሕግን የማስከበር ሥራ በተጠናከረ መንገድ እንዲካሄድ " ሲል ፓርቲው ውሳኔ አሳልፏል።
➡ ከሶማሌላንድ ጋር የተፈረመው የመግባቢያ ስምምነት ኢትዮጵያ ለቀጣናዊ የኢኮኖሚና የባህል ትሥሥር ያላትን አቋም የሚያሳይ መሆኑ መታየቱና በቀጣይም የተጀመረውን የመግባቢያ ስምምነት ወደ #ተግባራዊ_ስምምነት ለማድረስ፣ ከሌሎች ጎረቤት ሀገራትም ጋር ተጨማሪ የባሕር በር አማራጮችን በሰጥቶ መቀበል መርሕ ለማግኘት ትኩረት ተሰጥቶት እንዲሠራ ፓርቲው ውሳኔ አሳልፏል።
➡ ሀገራዊ ምክክር እንዲሳካ፣ የሽግግር ፍትሕና የቀድሞ ታጣቂዎች የተሐድሶ ፕሮግራሞች በተገቢው መንገድ ተከናውነው ለውጤት እንዲበቁ፣ ፓርቲው መንግሥትን እንደሚመራ ፓርቲ የሚጠበቅበትን እንደሚወጣ ገልጿል።
➡ በፕሪቶርያው ስምምነት የተገኙ የሰላም ፍሬዎችን በመንከባከብ፣ የጎደሉ ክፍተቶችን በመሙላት፣ ወደ ዘላቂ ሰላም እንዲሸጋገር ፓርቲው የተጀመሩ ጥረቶችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አሳውቋል።
(የፓርቲው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል)

With its magnificent design, captivating 6.6’’ display, Triple main camera, and impressive performance, the ZTE Blade V50 Design is the ideal combination of both aesthetics and functionality. Set yourself apart from others and enhance your smartphone experience by choosing the ZTE Blade V50 Design!
You can get it from our service centers or from telegebeya website https://telegebeya.ethiotelecom.et/
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia