TIKVAH-ETHIOPIA
Photo
#ሪሜዲያል
ትምህርት ሚኒስቴር ከአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል) ፈተና ጋር በተያያዘ ምን ውሳኔ አስተላለፈ ?
ትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል) ፈተና አሰጣጥን በተመለከ ትላንት ሰኞ ምሽት ከፕሬዚደንቶችና የተቋማት ሃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኃላ ከፈተናው ጋር በተያያዘ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከተው አካል ለማወቅ ችሏል።
በዚሁ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥ በሚከተለው መልኩ እንዲከናወን ተወስኗል።
- በ26/10/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕርግራም ፈተናዎች #ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ እንዲደረግ ተወስኗል።
- ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ #ካምፓስ ያላቸውን #የግል_ከፍተኛ_ትምህርት_ተቋማት ፈተና ወደ ፊት ቀርቦ በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ እንዲደረግ ተወስኗል።
- በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑትን ተማሪዎች ፈተና መስጠቱን ወደ መስከረም ወር ማስተላለፉ በተማሪዎችና በተቋማት ላይ የሚያሳድረውን ጫና ከግምት በማስገባት የተዘጋጁትን ፈተናዎች በመለወጥ ፈተናዎች ኢንክሪፕትድ ሆነው ለዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች ደርሰው እንዲባዙና ሁሉም ፈተናዎች በተመሳሳይ ጊዜ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ እንዲሰጡ እንዲደረግ።
- የፈተና ጥያቄዎች ለዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች ከመድሳቸው በፊት ተማሪዎች #ከቀኑ_6 ሰዓት ላይ ተፈትሸው ወደ መፈተኛ አዳራሽ ገብተው ፈተናውን እንዲጠባበቁ በማድረግ እንዲፈፀም ውሳኔ ተላልፏል።
ተቋማት ከትምህርት ሚኒስቴር በተላከላቸው ውሳኔ መሰረት ተማሪዎቻቸው #ከቀኑ_6 ሰዓት ተፈትሸው ወደመፈተኛ ክፍል ገብተው ፈተናውን እንዲጠባበቁ መልዕክት እያስተላለፉ እንደሚገኙ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከየተቋማቱ የደረሰው መልዕክት ያስረዳል።
#TikvahFamily
More : @tikvahuniversity
@tikvahethiopia

#ሪሜዲያል ትምህርት ሚኒስቴር ከአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል) ፈተና ጋር በተያያዘ ምን ውሳኔ አስተላለፈ ? ትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሬሜዲያል) ፈተና አሰጣጥን በተመለከ ትላንት ሰኞ ምሽት ከፕሬዚደንቶችና የተቋማት ሃላፊዎች ጋር ከተወያየ በኃላ ከፈተናው ጋር በተያያዘ ውሳኔ ማስተላለፉን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከሚመለከተው አካል ለማወቅ ችሏል። በዚሁ የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ የሬሜዲያል ፈተና አሰጣጥ…
#ይፋዊ
የትላንት የሬሜዲያ ፈተናዎች ተሰርዘዋል።
በሬሜዲያ ፈተና ሂደት ወቅት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔዎች አሳልፏል።
የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ረሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዎች መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል።
ይሁን እንጂ በፈተና ሂደት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል።
1) ሰኔ 26/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ።
2) ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸውን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ቀርቶ ወደ ፊት በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ።
3) በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ የሆኑትን ተማሪዎች በተያዘው ፕሮግራም መሰረት ይሰጣል።
(ትምህርት ሚኒስቴር)
NB. ትምህርት ሚኒስቴር ፤ ዛሬ ይፋ ባደረገው መረጃ ትላንት ፈተናው መሰጠት ከተጀመረ በኃላ ተፈጥረዋል ያላቸውን ችግሮችን በዝርዝር አላሳወቀም።

#ኢትዮ_ቴሌኮም
ውጭ ሃገር ከሚኖሩ ወዳጅ ዘመዶችዎ የሞባይል አየር ሰዓት ወይም ጥቅል በአጋሮቻችን በኩል ሲላክልዎ የሚያገኙት ስጦታ እስከ 100% ማደጉን በደስታ እንገልጻለን!
ለተጨማሪ መረጃ እና የሃገራት እና የአጋሮቻችንን ዝርዝር ለመመልከት bit.ly/3WZwbRH

#Icog
በዚህ ክረምት ልጆቼን ምን አይነት የክረምት ትምህርት ላስተምር ብለው እያሰቡ ነው?
iCog Anyone Can Code:
-AI, ሮቦቲክስ እንዲሁም የተለያዩ አስደሳች የኮዲንግ ኮርሶች ይዞ ወደ ሀረር፣ ድሬዳዋ፣ ጅማ እና ባህርዳር እየመጣ ነው።እንዳያመልጥዎ አሁኑኑ ለልጅዎ ቦታ ይያዙ።
ለ
ለኦንላይን-4000ETB
ለአዲስ አበባ (በአካል)-5,500 ETB ብር ብቻ በመክፈል ልጅዎን ያስተምሩ።
ክፍት ቦታዎች በፍጥነት እየሞሉ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ።
ለመመዝገብ: በስልክ ቁጥራችን
+251904262728/251901379478 በመደወል
ዌብሳይታችንን በመጎብኘት
https://icogacc.com/register
ወይም ቴልግራም ቦት ይጠቀሙ
@iCogACCsummercamp_bot
ለበለጠ መረጃ የማህበራዊ ገፆቻችንን ይከተሉ
Facebook: facebook.com/icogacc
Instagram: instagram.com/icogacc
Twitter: twitter.com/icog_acc
Linkedin: linkedin.com/company/icog-anyone-can-code/

ክልል ከተሞች-
4000ETBለኦንላይን-4000ETB

#ጀርመን
ጀርመን ውስጥ በአስራዎቹ የዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሁለት ሴቶችን በስለት የወጋው ኤርትራዊ የዕድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት።
ጥገኝነት ጠያቂ የሆነው ይህ ኤርትራዊ በስለት ከወጋቸው ሁለት ታዳጊ ሴቶች መካከል የአንዷ ሕይወቷ አልፏል።
ኡቁባ ቢ በሚል ስም ብቻ የተጠቀሰው የ27 ዓመቱ ግለሰብ፣ ሁለቱ ታዳጊ ሴቶች ላይ ጥቃቱን የፈጸመው በዚህ ዓመት ኅዳር ወር ላይ " ኢሌራኪራቸበርግ " ተብላ በምትጠራ የጀርመን ከተማ ውስጥ ነው።
በጀርመን ከፍተኛ ቁጣን በቀሰቀሰው በዚህ የወንጀል ድረጊት ኤስ የተባለችው የ14 ዓመት ታዳጊ 23 ጊዜ በስለት ተወግታ ሕይወቷ ሲያልፍ፤ የ13 ዓመት ጓደኛዋ ደግሞ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባታል።
ዐቃቤ ሕግ ምን አለ ?
የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደበት ኤርትራዊ ስለቱን የያዘው በአካባቢው በሚገኝ የኢሚግሬሽን መሥሪያ ቤት ውስጥ ሊጠቀመው አስቦት የነበረ ነው።
ነገር ግን ግለሰቡ የያዘውን ቢላ ታዳጊዎቹ ከተመለከቱበት በኋላ ጥቃት ሰንዝሮባቸዋል አንደኛዋን ለሞት ሲዳርጋት ሌላኛዋ ክፉኛ ጎድቷታል።
ዐቃቤ ሕግ እንዳለው ግለሰቡ ታዳጊ ሴቶቹ " ለፖሊስ ይጠቁሙብኛል " በሚል ድንገት ወንጀሉን ፈጽሞባቸዋል።
ግለሰቡ ወደ #ኢትዮጵያ ተጉዞ ጋብቻ ለመፈጸም ከጀርመን ባለሥልጣናት የጠየቀው የጉዞ ሰነድ ስላልተሰጠው በኢሚግሬሽን ኃላፊዎች ተበሳጭቶ ነበር።
በደቡብ ጀርመን የሚገኘው ፍርድ ቤት ኤርትራዊው የፈጸመው ወንጀል " እጅግ ከባድ " በመሆኑ ግለሰቡ 15 ዓመታት በእስር ከቆየ በኋላ እንኳን ከእስር የመለቀቅ ዕድሉ በጣም የጠበበ ነው ተብሏል።
ኤርትራዊው ጀርመን መች ገባ ?
ይህ ኤርትራዊ ጀርመን የገባው ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ስደተኞች ጦርነት እና እስርን በመሸሽ አውሮፓን ባጥለቀለቁበት ዓመት እአአ 2015 ላይ ነበር።
ኡቁባ ቢ ለፍርድ ቤት ምን አለ ?
ኡቁባ ቢ ፍርድ ቤት በቀረበበት ወቅት በፈጸመው የወንጀል ድርጊት #መጸጸቱን ገልጾ የተጎጂ ቤተሰቦች ይቅርታን ጠይቋል።
ይግባኝ ...
ግለሰቡ የተላለፈበትን ብይን ይግባኝ መጠየቅ ይችላል ተብሏል።
ፍርደኛው የሚያቀርበው ይግባኝ ውድቅ ከተደረገ ግን በእስር ጊዜው ወቅት ወደ ትውልድ አገሩ እንዲመለስ ሊደረግ እንደሚችል ዐቃቤ ሕግ ገልጿል።
መረጃው የቢቢሲ ነው።

የ8ኛ ክፍል ክልልና ከተማ አቀፍ ፈተና ዛሬ ሰኞ መሰጠት ተጀምሯል። ፈተናው ለሁለት ቀናት ይሰጣል። በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች (አ/አ እና ድሬዳዋ) እንዲሁም በክልሎች በሚሰጠው በዘንድሮው ዓመት የ8ኛ ክፍል ፈተና በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ይፈተናሉ። ፎቶ ፦ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ @tikvahethiopia
ለሁለት ቀናት ያህል በክልል አቀፍ እና ከተማ አቀፍ ደረጃ ሲሰጥ የነበረው የ8ኛ ክፍል ፈተና ዛሬ ተጠናቋል።
ፎቶ ፦ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
@tikvahethiopia
ፎቶ ፦ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
@tikvahethiopia
#Tigray
በትግራይ ከነገ ጀምሮ ከ60 ሺህ የማይበልጡ ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና ይወስዳሉ።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ #ከነገ_ጀምሮ በትግራይ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ አሳውቋል።
በ2012 ዓ/ም መፈተን የነበረባቸው ተማሪዎች በጦርነት ምክንያት ሳይፈተኑ የቀሩ ሲሆን በወቅቱ 120,000 ገደማ ተማሪዎች ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሎ ነበር።
አሁን ከነገ ጀምሮ በሚጀምረው የ8ኛ ፈተና ከ60 ሺህ የማይበልጡ ተማሪዎች ብቻ ለፈተናው ይቀመጣሉ።
ተፈታኝ ተማሪዎች የተሰጣቸው የትምህርት ጊዜ አጭር ቢሆንም በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ መንፈቀ ትምህርት የተማሩ በመሆናቸውና በወላጅ መምህራን የተቀናጀ ጥረት ፈተናውን ለመውሰድ እንደማይቸገሩም አመልክተዋል ተብሏል።
ነገ የሚጀምረው ፈተና ለሶስት ለተከታተይ ቀናት ይቆያል።

#ይፋዊ የትላንት የሬሜዲያ ፈተናዎች ተሰርዘዋል። በሬሜዲያ ፈተና ሂደት ወቅት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔዎች አሳልፏል። የ2014 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ረሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ፈተና ትናንት ሰኔ 26/2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲዎች መሰጠት መጀመሩ ይታወቃል። ይሁን እንጂ በፈተና ሂደት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት የትምህርት ሚኒስቴር የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል። 1)…
ዛሬ የሬሜዲያል ፈተና ሲሰጥ ውሏል።
የሬሜዲያል ፈተና ወደ መስከረም ወር 2016 ያልተዘዋወረባቸው በመንግስት ተቋማት የሬሜዲያል ተጠቃሚ ተማሪዎች ዛሬ በየመፈተኛ ክፍላቸው በመገኘት የሂስብ ፈተናቸውን ወስደዋል።
ፈተናው ለተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ነው የተሰጠው።
ፈተናው በነገው ዕለትም በተመሳሳይ የሚቀጥል ይሆናል።
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ በፈተና ሂደት በተፈጠሩ ችግሮች ምክንያት ፤ ሰኔ 26/2015 የተሰጡት የሬሜዲያል ፕሮግራም ፈተናዎች ተሰርዘው ተማሪዎች በቀሩት የትምህርት ዓይነቶች ብቻ እንዲመዘኑ መወሰኑ ይታወቃል።

" ውሳኔው ተገቢነት የሌለው ነው ፤ ፈተናው ከተቻለ አሁን ካልሆነ በቅርብ ቀናት ውስጥ ሊሰጥ ይገባል " - ተማሪዎች / የተማሪ ወላጆች
የሬሜዲያል መርሀግብር ሲከታተሉ ቆይተው ፈተናው ወደ መስከረም 2016 ዓ/ም የተሸጋገረባቸው ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ከፍተኛ ቅሬታ እንዳሳደረባቸው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል።
ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ለወራት ያህል ገንዘባቸውን እየከፈሉ ትምህርቱን ከተከታተሉና የመጀመሪያ ቀን ፈተና ከወሰዱ በኃላ ሚኒስቴሩ ፈተናው ወደ መስከረም ወር መራዘሙን ማሳወቁ ፍፁም ተገቢ አይደለም በማለት ተቃውመዋል።
አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ክልል ከተሞች የሚገኙ ተማሪዎች ውሳኔ እንዲቀለበስ የሚመለከታቸውን አካላት ተሰባስበው ለመጠየቅ ጥረት ማድረጋቸውን ገልጸዋል።
ለአብነት በአዲስ አበባ 4 ኪሎ፤ ትምህርት ሚኒስቴር አካባቢ ጥያቄ አለን ያሉ ተማሪዎች ተሰባስበው ጥያቄያቸውን ለማቅረብ ጥረት አድርገዋል፤ ከጅማ እንዲሁም ከሀዋሳ የግል ተፈኞች ጥያቄያቸውን ተሰባስበው ለማሳመት እንደጣሩ ለመረዳት ችለናል።
ውሳኔውን ቅሬታ አሳድሮብናል ያሉት የሬሜዲያል የግል ተፈታኝ ተማሪዎች፤ " ብዙ መሰዋትነት ከፍለን ነው የተማርነው ፤ ከቤተሰብ ተለይተን የቤት ክራይ እየከፈልን የት/ት ወርሀዊ ክፍያ እየከፈልን የተማርንም አለን፤ ቤተሰብም እኛን ለማስተማር ሲል ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል ፤ ይህን ሁሉ ተቋቁመን ለ4 ወር ያክል ቆይተን አሁን ፈተናውን እኛ የግል ት/ት ቤት ተማሪዎች ብቻ አትፈተኑም መባላችን ትክክል አይደለም፤ ይህ ውሳኔ ከፍተኛ የስነ ልቦና ጫና ያደርስብናል " ሲሉ ገልጸዋል።
በተመሳሳይ የተማሪ ወላጆች ውሳኔው ልጆቻቸው ብዙ የደከሙበትን ጥረት ወደኃላ የሚመልስ መሆኑን በመግለፅ፤ በጥናታቸው ላይ የሚያሳድረውን ስነልቦናዊ ጫና በመገንዘብ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔውን በማጠፍ ልጆቻቸው ፈተናቸውን ልክ እንደ ሌሎች ተማሪዎች በተመሳሳይ ጊዜ እና ወቅት እንዲወስዱ እንዲደረግ ጠይቀዋል።
ፈተናውን አሁን ካልተቻለም ደግሞ የተማሪዎች ለፈተናው ያደረጉት ዝግጅት ብዙ ሳይጠፋባቸው በአጭር ቀናት ውስጥ እንዲሆን ተማሪዎቹ እና ወላጆቻቸው ጠይቀዋል።
ተማሪዎቹም ሆኑ ወላጆቻቸው በአሰራር ጉድለት እና በተፈጠረው ችግር ይህ ውሳኔ መተላለፉ በተማሪዎች ህይወት፣ ጊዜ እና እድሜ ላይ ጫና እንዳለው አስረድተዋል። ለዚህ የአሰራር ጉድለት ተወቃሹ ሚኒስቴሩ ሆኖ ሳለ ይህን መሰሉ ውሳኔ ተላልፎ በተማሪዎች ላይ ለሚደርሰው ጫና ማነው ተጠያቂው ? ሲሉም ጠይቀዋል።
በተወሰነው ውሳኔ " የተማሪዎች ሞራል ሊጎዳ አይገባም " ያሉ አንድ የቲክቫህ ቤተሰብ አባል ደግሞ ፤ ተፈጠረ የተባለው ችግር የት እና በማን ተፈጠረ የሚለውን ተጣርቶ ውሳኔ ሊተላለፍ ይገባ ነበር የጅምላ ውሳኔ ተገቢ አይደለም ብለዋል።
" ከጅምሩ እንዲህ ያለ ስጋት ካለ ሁሉም የግል ከፍተኛ ት/ት ተቋማት ተማሪ በመንግስት ዩኒቨርሲቲ ገብቶ እንዲፈተኑ ማድረግ ይቻል ነበር፤ ከዚህ አለፍ ሲልም ሚኒስቴሩ Plan B ሊኖረው ይገባ ነበር " ሲሉ ውሳኔውን ተቃውመዋል። ፈተና በተቻለ ፍጥነት በአጭር ጊዜ ቢሰጥ ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለተማሪዎቹና ወላጆቻቸውን ቅሬታ በተመለከተ ከሚመለከተው አካል ምላሽ ለማግኘት ጥረት ያደርጋል።
ትምህርት ሚኒስቴር፤ ቀደም ብሎ በሁሉም ሬሜዲያል ፕሮግራም ተጠቃሚ ተማሪዎች ባላቸው ተቋማት ፈተናውን በአንድ ጊዜ ለመስጠት የታቀደው ተሻሽሎ በተለይም ከ150 በላይ የሆኑና ከ200 በላይ ካምፓስ ያላቸውን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፈተና ቀርቶ ወደ ፊት በሚወሰን አግባብ ፈተናው በመስከረም ወር 2016 ዓ.ም እንዲሰጥ መወሰኑ ይታወቃል።
ቪድዮ ፡ Tikvah Family

#ሸዋሮቢት
የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር ጸጥታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብዱ ሁሴን መገደላቸውን የከተማው አስተዳደር አሳወቀ።
የከተማ አስታዳደሩ ፤ አቶ አብዱ የተገደሉት " ድንገት ማንነታቸው ባልታወቀ ግለሰቦች ነው " ብሏል።
ግድያው የተፈፀመባቸው የመንግስት ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ሲሰሩ መፈፀሙን የገለፀው አስተዳደሩ ግድያውን በተመለከተ ዝርዝር መረጃ ይፋ አላደረገም።
በሌላ በኩል ፤ የከተማው ጊዜያዊ የጸጥታ ኮማንድ ፓስት ባወጣው አስቸኳይ መግለጫ የሰዓት ገደብ ጥሏል።
ኮማንድ ፖስቱ የከተማውን የሰላምና የጸጥታ ሁኔታ አስተማማኝ እንዲሆን እና ዜጎች ያለ ስጋት ወጥተው የሚገቡበት ለማድረግ ብዙ ጥረት የተደረገ ቢሆንም አሁንም ከተማዋን ሰው አልባ እንድትሆንና ከፍተኛ የጸጥታ ችግር እንዲከሰት ጥረቶች እየተደረጉ ነው ብሏል።
በዚህም ሳቢያ ፤ ከነገ ከሰኔ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ #ከምሽቱ_12_ሰዓት_ጀምሮ ፦
- ማንኛውም #ተሽከርካሪ ይሁን #የሰው እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ #እንዲገደብ ፤
- አገልግሎት ሰጪ ተቋማት የምሽት ክለቦችን ጨምሮ ከምሽቱ 12 ስዓት በኃላ ምንም አይነት አገልግሎት እንዳይሰጡ ውሳኔ ተላልፏል።
የከተማው ጊዜያዊ የጸጥታ ኮማንድ ፓስት ፤ የከተማው ነዋሪ ለጸጥታ መዋቅሩ እገዛና ድጋፍ በማድረግ ከተማዋን ካለባት ከፍተኛ የጸጥታ ችግር እንዲታደጋት ጥሪ አቅርቧል።
ምንጭ፦ የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር

#My Wish
አስተማማኝ የሆነውንና ቱርክ ሰራሹን ኢሳን ሲልድ ባትሪን በተለያዩ አማራጮች ማለትም በ12V35AH፣ በ12V45AH፣ በ12V55AH፣ በ12V60AH፣ በ12V70AH፣ በ12V90AH፣ በ12V100AH፣በ12V120AH እና በ12V150AH በጅምላና በችርቻሮ በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ ቀርበናል፡፡
0910041280 0911135133 0921612272 0911159234 0984733988 0941473413
ዋና መስሪያ ቤት፡ ሀይሌ ጋርመንት ወደለቡ መብራት በሚወስደው መንገድ ቅርንጫፍ፡ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ አጠገብ
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ: https://t.iss.one/MYWISHENT