#ጥቆማ
የ2023 የ " ሶልቭ ኢት " የፈጠራ ውድድር ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል።
በ6 ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ደሴ፣ ጅማ፣ ባህር ዳር እና ድሬዳዋ ውድድሩ ይካሄዳል።
በዚህ አመት፣ የወጣቶችን የፈጠራ ሃሳቦች ወደ መሰረታዊ መፍትሄዎች ለመቀየር እንዲረዳ የ1,000,000 ብር ድጋፍ መዘጋጀቱ ተገልጿል።
ወጣቶች 1 ሚሊዮን ብር የሥራ መነሻ (Seed Funding) ተሸላሚ በሚያደርገው የ " Solve IT 2023 " የፈጠራ ውድድር እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።
የፈጠራ ሃሳብ ያላችሁ ወጣቶች በዚህ https://solveit-et.com መመዝገብ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ ➭
Telegram Bot: @solveit_et_bot
Email: [email protected]
Phone No.: 0991440049
@tikvahuniversity

#አማራ_ባንክ
እንኳን ደስ አላችሁ! አማራ ባንክ አንድ ዓመት ሞላው! በዚህ አንደኛ ዓመት በዓላችን በውስጥ አቅም የበለጸገውን የሞባይል ባንክ መተግበሪያ ወደ እናንተ ስናቀርብ በደስታ ነው፥ ABa Mobile Banking ከፕሌይ ስቶር በማውረድ የባንካችንን ዲጂታል ዓለም ይቀላቀሉ።
አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!
የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገጾች
Website: https://amharabank.com.et/
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Telegram: https://t.iss.one/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g
#አማራባንክ #AmharaBank

" #ኢትዮጵያን በማስጠራቴ ትልቅ ክብር ይሰማኛል " - የወጣቱ የህዋ ሳይንስ ተመራማሪ ትንሳኤ አለማየሁ
#ኢትዮጵያዊው የሕዋ ሳይንስ ተመራማሪ ወጣት ትንሳኤ አለማየሁ ዓለም አቀፉ የአስትሮኖቲካል ፌደሬሽን የ2023 ወጣት የህዋ መሪዎች ብሎ ከሰየማቸው አምስት ተመራማሪዎች አንዱ ሆኗል።
ፌደሬሽኑ ስያሜውን እውቀታቸውንና ልምዳቸውን ለሌሎች ወጣቶች በማጋራትና ማህበረሰብ በመድረስ እንዲሁም በትምህርት እና ምርምር ለአስትሮኖቲክ መስክ አበርክቶ ላደረጉ ወጣቶች የሚሰጠው ዕውቅና ነው።
ፌደሬሽኑ ሽልማቱን በባኩ አዘርባጃን በመስከረም 2016 ዓ.ም በሚደረገው በ74ኛው የዓለም አቀፉ የአስትሮኖቲካል ኮንግረስ ለወጣት ተመራማሪዎቹ እንደሚሰጥ ተገልጿል።
በዓለም አቀፉ ፌደሬሽን በወጣቶች ዘርፍ የሚሰጠውን ትልቁን ሽልማት በማግኘቱ ከፍተኛ ደስታ እንደሚሰማው ትንሳኤ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግሯል።
ሽልማቱን በማግኘት ኢትዮጵያን በማስጠራቱ ትልቅ ክብር እንደሚሰማውም ገልጿል።
በሜካኒካል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪውን ከ #መቐለ_ዩኒቨርሲቲ ያገኘው ትንሳኤ አለማየሁ ፤ ለህዋ ሳይንስ ባለው ራዕይ እና ለዘርፉ ላደረገው አበርክቶ በርካታ ሽልማቶችን አጊኝቷል።
ካገኛቸው ሽልማቶች ውስጥ ፦
- እ.ኤ.አ. በ2022 ከዓለም አቀፉ የጠፈር ተመራማሪዎች ፌደሬሽን (አይኤኤፍ) የተበረከተውን ተስፋ የተጣለባቸው ስፔስ መሪዎች ሽልማትን፤
- ከ30 አመት በታች የአፍሪካ ስፔስ ኢንዱስትሪ ሽልማት፤
- በ2021 ከስፔስ ኢን አፍሪካ እና ከSGAC የግሎባል ግራንት ፕሮግራም ሽልማትን፤
- በ2019 ከኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ የወጣት ሕዋ አምባሳደርን ጨምሮ ሌሎች ብዙ ሽልማቶችን እና እውቅናዎችን አግኝቷል።
ወጣቱ ተመራማሪ አሁን ላይ የዓለም ዐቀፉ የህዋ ጄነሬሽን አማካሪ ም/ቤት (SGAC) የአፍሪካ ቀጣናዊ አስተባባሪ በመሆን እያገለገለ ይገኛል።
https://www.iafastro.org/news/the-iaf-is-proud-to-introduce-the-2023-iaf-young-space-leaders.html
More : @tikvahuniversity

TIKVAH-ETHIOPIA
" የማህበራዊ ሚዲያው ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ተደራሽነትን እና ፍጥነትን በመስጠት ለጥላቻ ንግግር ምቹ ሜዳ ሆኗል " - ቮልከር ተርክ ነገ እሁድ ሰኔ 11 / June 18 የዓለም አቀፍ የጸረ-ጥላቻ ንግግር መከላከል ቀን ይከበራል። ቀኑን አስመልክቶ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN) የጥላቻ ንግግርና አደገኛ መልዕክቶችን " ሰፊ ስርጭት " መከላከልን ጨምሮ ለመቆጣጠር የተቀናጀ ዓለም…
#NoToHate
ዛሬ እሁድ ሰኔ 11 / June 18 በዓለም አቀፍ ደረጃ የጸረ-ጥላቻ ንግግር መከላከል ቀን እየተከበረ ይገኛል።
በተለይም በሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያዎች በፖለቲከኞች ፣ በታዋቂ ግለሰቦች፣ በጋዜጠኞች፣ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሚነገሩ የጥላቻ ንግግሮች ግጭቶች እንዲባባሱ ፣ ሰዎች በማንነታቸው እንዲጠቁ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ከምንም በላይ የጥላቻ ንግግሮች በሌሎች በግለሰቦች ላይ ጥላቻ እንዲሰርፅ፣ ቂም እና በቀል እንዲያድር እንዲሁም የማህበራዊ ህይወት ላይ መሸርሸር እንዲመጣ አድርጓል።
እንደ አንደ ሀገር ዜጋ በማንኛውም ጉዳይ ሀሳባችንን ስንገልፅ ከጥላቻ ቃላት በራቀ፣ በፍቅር፣ ለመግባባት፣ ለመተማመን በሚያግዙ ቃላት ሊሆን ይገባል።
ሁሉም ሰው የእኛን አይነት አመለካከት እንደሌለው በመገንዘብ አንድን ሀሳብ ስንቃወም ወይም በጉዳዩ ላይ ሀሳብ ስንጠት ከጥላቻ በራቀ ሁኔታ መሆን አለበት። ይህን ስናደርግ አንድነት ይጠነክራል፣ የጋራ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ፣ ሀገራዊ ፍቅር ይዳብራል፣ የማንግባባቸው ጉዳዮችን እየቀነሱ ይመጣሉ።
እያንዳንዳችን የጥላቻ ንግግሮችን ለመከላከል እንችላለን ፦
ውድ ቤተሰቦቻችን ከጥላቻ ንግግር ጋር በተያያዘ እናተ ላይ ወይም ቤተሰቦቻችሁ ላይ የደረሰባችሁ ነገር ካለ ፤ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ የምትታዘቡትን በ @tikvah_eth_BOT ላይ አጋሩን
የጥላቻ ንግግር ፦ ማለት የግhሰቦች ወይም የቡድኖች ሀይማኖት ፣ ብሔር ፣ ዘር ወይም አካላዊ ሁኔታ ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ንግግር ወይም የሚዲያ ውጤት ነው ፤ ይህም በሁለት ግለሰቦች መካከል ካለ የቃላት ልውውጥ ጀምሮ በትልልቅ መገናኛ ብዙሃ እስከሚሰራጭ ይዘት ሊዘልቅ ይችላል።
የጥላቻ ንግግር ይገድላል ፤ ከጥላቻ ንግግር እንቆጠብ !
@tikvahethiopia
ዛሬ እሁድ ሰኔ 11 / June 18 በዓለም አቀፍ ደረጃ የጸረ-ጥላቻ ንግግር መከላከል ቀን እየተከበረ ይገኛል።
በተለይም በሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያዎች በፖለቲከኞች ፣ በታዋቂ ግለሰቦች፣ በጋዜጠኞች፣ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሚነገሩ የጥላቻ ንግግሮች ግጭቶች እንዲባባሱ ፣ ሰዎች በማንነታቸው እንዲጠቁ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱ አስተዋጽኦ አድርጓል።
ከምንም በላይ የጥላቻ ንግግሮች በሌሎች በግለሰቦች ላይ ጥላቻ እንዲሰርፅ፣ ቂም እና በቀል እንዲያድር እንዲሁም የማህበራዊ ህይወት ላይ መሸርሸር እንዲመጣ አድርጓል።
እንደ አንደ ሀገር ዜጋ በማንኛውም ጉዳይ ሀሳባችንን ስንገልፅ ከጥላቻ ቃላት በራቀ፣ በፍቅር፣ ለመግባባት፣ ለመተማመን በሚያግዙ ቃላት ሊሆን ይገባል።
ሁሉም ሰው የእኛን አይነት አመለካከት እንደሌለው በመገንዘብ አንድን ሀሳብ ስንቃወም ወይም በጉዳዩ ላይ ሀሳብ ስንጠት ከጥላቻ በራቀ ሁኔታ መሆን አለበት። ይህን ስናደርግ አንድነት ይጠነክራል፣ የጋራ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ፣ ሀገራዊ ፍቅር ይዳብራል፣ የማንግባባቸው ጉዳዮችን እየቀነሱ ይመጣሉ።
እያንዳንዳችን የጥላቻ ንግግሮችን ለመከላከል እንችላለን ፦
💗
የመቻቻል መልዕክቶችን በማካፈል የጥላቻ ንግግሮችን እንዋጋ።💗
በጥላቻ ንግግር የተጎዱ ሰዎችን እንደግፍ።💗
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የጥላቻ ንግግር ስንመለከት ሪፖርት እናድርግ።ውድ ቤተሰቦቻችን ከጥላቻ ንግግር ጋር በተያያዘ እናተ ላይ ወይም ቤተሰቦቻችሁ ላይ የደረሰባችሁ ነገር ካለ ፤ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ የምትታዘቡትን በ @tikvah_eth_BOT ላይ አጋሩን
የጥላቻ ንግግር ፦ ማለት የግhሰቦች ወይም የቡድኖች ሀይማኖት ፣ ብሔር ፣ ዘር ወይም አካላዊ ሁኔታ ላይ ያነጣጠረ የጥቃት ንግግር ወይም የሚዲያ ውጤት ነው ፤ ይህም በሁለት ግለሰቦች መካከል ካለ የቃላት ልውውጥ ጀምሮ በትልልቅ መገናኛ ብዙሃ እስከሚሰራጭ ይዘት ሊዘልቅ ይችላል።
የጥላቻ ንግግር ይገድላል ፤ ከጥላቻ ንግግር እንቆጠብ !
@tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#NoToHate ዛሬ እሁድ ሰኔ 11 / June 18 በዓለም አቀፍ ደረጃ የጸረ-ጥላቻ ንግግር መከላከል ቀን እየተከበረ ይገኛል። በተለይም በሀገራችን የማህበራዊ ሚዲያዎች በፖለቲከኞች ፣ በታዋቂ ግለሰቦች፣ በጋዜጠኞች፣ በሌሎችም የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሚነገሩ የጥላቻ ንግግሮች ግጭቶች እንዲባባሱ ፣ ሰዎች በማንነታቸው እንዲጠቁ፣ እንዲፈናቀሉ፣ እንዲሰደዱ አስተዋጽኦ አድርጓል። ከምንም በላይ የጥላቻ…
" ቃላት እንደሚያድኑት፤ እንደሚያፅናኑት ሁሉ ቃላት ለማጥፋትም ስሜትን መቀስቀስ ይችላሉ " - ዶክተር ፀደይ ወንድሙ
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፤ #በ2011 ዓ.ም. ላይ እጅግ እየተባባሰ የመጣው የ " ጥላቻ ንግግር " በሀገሪቱ ላይ ስለሚያመጣው #የከፋ_ውድመት በመረዳት ፦
- በኦሮሚያ ፣
- በአማራ ፣
- በትግራይ ፣
- በሲዳማ፣
- በደቡብ ክልሎች በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያ ላይ " ከጥላቻ ንግግሮች እንቆጠብ !! / STOP HATE SPEECH " በሚል ዘመቻ አካሂዶ ነበር።
በወቅቱ ወደ ትግራይ ፣ መቐለ ዩኒቨርሲቲ የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ባደረጉት የሰላም፣ የፍቅር እና የአንድነት ጉዞ እንዲሁም በዛው በተቋሙ በተዘጋጀው ዝግጅት ላይ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ መምህርት ዶ/ር ፀደይ ወንድሙ ንግግር አድርገው ነበር።
ዶክተር ፀደይ ወንድሙ ፤ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በተዘጋጀው የቲክቫህ ኢትዮጵያ መድረክ ላይ ፦
"... የጥላቻ ሀሳብ ንግግር መሆን የሚጀምረው በተለያዩ ሚዲያዎች መሰራጨት ሲጀምር ነው።
ንግግሩ ቀስ እያለ #ወደመጠፋፋት ደረጃ ያመራል። የቃላት ጉልበት የሚገለጠውም እዚህ ደረጃ ላይ ነው።
ቃላት እንደሚያድኑት፤ እንደሚያፅናኑት ሁሉ ቃላት ለማጥፋትም ስሜትን መቀስቀስ ይችላሉ።
ስለዚህ በእኔ እሳቤ መዋጋትና ማስቆም ካለብን የጥላቻን ሀሳብ ነው፤ የጥላቻ ንግግር ተብሰልስሎ ወደ ውጪ የወጣ የጥላቻ ሀሳብ መገለጫ ነው " ብለው ነበር።
(2011 ዓ/ም)

ለጊዜዎ ዋጋ እንሰጣለን!
በሲቢኢ ብር በ10 ሴኮንድ ነዳጅ ይግዙ!
=================
እርስዎ ብቻ ወደ ነዳጅ ማደያ ከመምጣትዎ አስቀድመው
• የሲቢኢ ብር አገልግሎትዎ በአግባቡ እንደሚሠራ ያረጋግጡ፣
• ሲቢኢ ብርን መጠቀም ካልጀመሩም ወደ *847# በመደወል፣ ወይም የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ከ Play Store ወይም App Store በማውረድ በራስዎ ይመዝገቡ፤ በተጨማሪም
• በሲቢኢ ብር አካውንትዎ በቂ ገንዘብ መኖሩን ያረጋግጡ እንጂ
በ10 ሴኮንድ ብቻ ነዳጅ ገዝተው ይመለሳሉ!
ስለ ሲቢኢ ብር አገልግሎት በቂ መረጃ ለማግኘት ወደ 951 ነፃ የጥሪ ማዕከል ይደውሉ!
*
የሲቢኢ ብር መተግበሪያን ለመጫን ወይም ለማዘመን፡
• ለአንድሮይድ ስልኮች፡
https://play.google.com/store/apps/details?id=prod.cbe.birr
• ለአፕል ስልኮች፡
https://apps.apple.com/us/app/cbebirr/id1600841787
More : @combankethofficial

#NBE
የኢንሹራንስ ዘርፉ ፤ ከ " ብሔራዊ ባንክ " ውጪ በሆነ ተቆጣጣሪ ተቋም እንዲመራ ለማስቻል ተፈላጊ የሆነው ጥናት በዓለም ባንክ አማካይነት እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
በዓለም ባንክ በኩል የሚደረገው ጥናት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ እንደሆነ የተገለጸ ሲሆን ሰፊ የሆኑ ተግባራትን እንደሚሸፍን ተጠቅሷል።
የብሔራዊ ባንክ ምክትል ገዥ አቶ ሰለሞን ደስታ ይህ በተመለከተ ለሪፖርተር ቃላቸውን ሰጥተው ነበር።
ምን አሉ ?
አቶ ሰለሞን ደስታ ፦
" የኢንሹራንስ ዘርፉን የሚቆጣጠር ከብሔራዊ ባንክ ውጪ የሆነ ተቆጣጣሪ እንዲቋቋም ጥናት ተጀምሯል።
Terms of Reference እና ሌሎችም ጉዳዮች እየተሠሩ ነው።
በጥናቱ የመጀመርያ ሥራ ተብሎ የተያዘው ጉዳይ ገለልተኛ ተቋም ‹እንዴት ይዋቀር ? የሚለው ሲሆን ከዚያም ተጠሪነቱ ለማን ይሁን ? ለጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት ነው ? ለፓርላማው ነው ? የሚለውን ጨምሮ ሌሎችም ጉዳዮች ናቸው።
ይህ ብቻም ሳይሆን የኢንሹራንስ ዘርፉን ለውጭ ክፍት ለማድረግ ሪፎርም መደረግ እንዳለበትና ብዙ የሕግ ማዕቀፎች ጎን ለጎን መሠራት ስላለበት ሥራው በአሁኑ ወቅት ተጀምሯል። "
በሌላ በኩል ፦
የኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ " ለውጭ ተወዳዳሪዎች " ክፍት እንዲሆን ከተወሰነ በኋላ በ2009 ዓ/ም የወጣው የባንክ ሥራ ረቂቅ አዋጅ የማሻሻል ሥራ እየተጠናቀቀ እንደሆነ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡
የብሔራዊ ምክትል ገዥ አቶ ሰለሞን ደስታ ፦
" ከአንዳንድ የድጋፍ ሰጪዎች ግብዓቶች ካሉ እየጠየቅን ነው፡፡
የብሔራዊ ባንክ ገዥው ከዚህ በፊት ባሉት መሠረት በሁለት ወራት ጊዜ ውስጥ ለፓርላማ እናቀርባለን ተብሏል፡፡ ስለዚህ እየተፋጠነ ነው።
አዋጁ እንደወጣ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ከሦስት እስከ አምስት ለሚጠጉ የውጭ ባንኮች ፈቃድ ይሰጣል ተብሎ ታቅዷል።
ቁጥሩ ከዚያ በላይ ከፍ የማድረግ ዕቅድ የለም፤ ይህም ከአቅም በላይ እንዳይሆን ከሚል ዕሳቤ ነው። " ሲሉ ተናግረዋል።
Credit - Ethiopian Reporter

የኢድ አል አድሃ በዓል መቼ ይውላል ?
ዛሬ ጨረቃ በመታየቷ የዙልሒጃ ወር ነገ ሰኞ አንድ ብሎ ይጀምራል።
በዚህም የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሰኔ 21 ዕለተ ረቡዕ እንደሚከበር ታውቋል።
Credit : Haramain / Ustaz Abubeker Ahmed

#ExitExam
የትምህርት ሚኒስቴር ፤ " የሀገሪቱን የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ ይረዳኛል ፤ ትውልድ እና ሀገርንም ከውድቀት ይታደጋል " በሚል ዘንድሮ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና መስጠት ይጀምራል።
ለዚህ ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 8 ለሁሉም የመንግስት እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በኦንላይን ለሚሰጠው የመውጫ ፈተና 180 ሺህ የሚጠጉ ተማሪዎች ፈተናው ላይ ይቀመጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ተቋማት ለፈተናው ተማሪዎቻቸውን ዝግጁ እያደረጉ ይገኛሉ።
ከዚህ የመውጫ ፈተና ጋር በተያያዘ ፈተናውን የማለፍ የማይችሉ ተማሪዎች ፈተናውን ደጋግመው እንዲወስዱ ዕድል ያላቸው ሲሆን በተማሪዎች ምረቃ ላይ ግን የሚሳተፉት የመውጫ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች #ብቻ ናቸው።
ይህን የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ሁሉም ተቋማት ለማስፈፀም እየሰሩ ይገኛሉ።
ለአብነት ፤ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ " የመውጫውን ፈተና ያለፉ ብቻ " የመመረቂያ ጋዎን እንዲሰጣቸው ክትትል እንዲደረግ አሳስቧል።
የተቋሙ የሬጅስትራር እና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ሰኔ 9 ቀን 2015 ዓ/ም የመውጫ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎችን በሚመለከት ለሁሉም የተቋሙ አካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራሮች በፃፈው ደብዳቤ የትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው " የመውጫ ፈተና አፈፃፀም መመሪያ " መሰረት ፤ ኮርስ አጠናቀው ያልተመዘገቡ እንዲሁም ያልተመዘገቡትና ያልፋቁት " F " ያላቸው ተማሪዎች በስህተት ለመውጫ ፈተና ዝርዝራቸው የተላኩ ካሉ የመውጫ ፈተናውን እንደማይፈተኑ ከወዲሁ እንዲነገራቸውና የመውጫ ፈተና ኮርስም እንዳይመዘገቡ አዟል።
የመውጫ ፈተና " መመዝገብ የሚችሉት " ብቻ ኮርሱን እንዲመዘገቡና የምዝገባ ስሊፕ ለመውጫ ፈተና መግቢያ እንዲያገለግላቸው ከወዲሁ ለተማሪዎች እንዲሰጣቸውም ብሏል።
ከዚህ ባለፈ ዳይሬክቶሬቱ ፤ ለምረቃ መሟላት ከሚገባቸው መመዘኛዎች በተጨማሪ የመውጫ ፈተና ያለፉ (50 ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ) ብቻ ለምረቃ እንዲቀርቡ ፤ የምረቃ መስፈርቱን ያሟሉና የመውጫ ፈተና ያለፉ ብቻ የመመረቂያ ጋዎን እንዲሰጣቸው ክትትል እንዲደረግ ዳይሬክቶሬቱ አሳስቧል።
እንደ ትምህርት ሚኒስቴር አቅጣጫ ፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዘንድሮ የተማሪዎችን ምረቃ ከሐምሌ 11 እስከ ሐምሌ 16 ቀን ባሉት ቀናት ውስጥ ማካሄድ ይችላሉ።
More : @tikvahUniversity

Photo
#Wolaita
ነገ ሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2015 ዓ/ም በዎላይታ ዞን የድጋሜ ሕዝበ ውሳኔ ምርጫ (ሪፈረንደም) ድምፅ አሰጣጥ ይካሄዳል።
ስለ ሪፈረንደሙ ምን እናውቃለን ?
- የመራጮች ምዝገባ እና የድምፅ መስጠት ሂደት በአንድ ቀን የሚደረግ ይሆናል።
- የቀረቡት ሁለት አማራጮች ናቸው። እነሱም ፦
ነጭ እርግብ ፦ የ6ቱ ዞኖች (ኮንሶ፣ ዎላይታ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ) እና የ5ቱ ልዩ ወረዳዎች (ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ፣ ደራሼ) በአንድ የጋራ ክልል መደራጀትን #እንደግፋለሁ።
ጎጆ ቤት ፦ የ6ቱ ዞኖች (ኮንሶ፣ ዎላይታ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ጋሞ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ) እና የ5ቱ ልዩ ወረዳዎች (ቡርጂ፣ ባስኬቶ፣ አሌ፣ አማሮ፣ ደራሼ) በአንድ የጋራ ክልል መደራጀትን #አልደግፍም።
- ድምፅ መስጠት የሚጀመረው ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ነው።
- በ1,812 የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ድምፅ ይሰጣል ፤ ለዚህም ዝግጅት ተደርጓል።
- ከአዲስ አበባ 5,215 ፤ ከዎላይታ ዞን 3,845 ተመልምለው በቦርዱ የሰለጠኑ አስፈፃሚዎች በምድብ ጣቢያዎቻቸው ላይ ይገኛሉ።
- ከነገ ድምፅ የመስጫ ቀን ጋር በተያያዘ በዞኑ በሚገኙ የፌዴራል እና የክልል መንግስታዊ ተቋማት ስራ አይኖርም።
- ማንኛውም መንግሥታዊ ያልሆኑና የግል ተቋማት #ዝግ ሆነው ይውላሉ።
- የአስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት ሆስፒታሎችን ጨምሮ የዕለት ተዕለት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት (ሆቴሎች፣ ሬስቶራንቶች፣ የትራንስፓርት አገልግሎት …ወ. ዘ. ተ) በዝግ ቀናት የሚያደርጉትን አገልግሎት በተመሳሳይ ማከናወን ይችላሉ። እንዲዘጉ አይገደዱም።
- የትራንስፓርት አገልግሎት በተለመደው መንገድ ይቀጥላል።