ነገ 17,154 ትምህርት ቤቶች ይከፈታሉ።
ከነገ ጀምሮ ትምህርት የሚጀምሩት በሀገሪቱ ገጠራማ አካባቢ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ናቸው።
ከetv ጋር ቆይታ ያደረጉት በትምህርት ሚኒስቴር ትምህርት ቤቶች መሻሻል ዳይሬክተር ጀነራል የሆኑት አቶ ዮሀንስ ዎጋሶ 17,154 ትምህርት ቤቶች ነገ ትምህርት ለመጀመር የሚያስፈልጋቸውን ግብዓቶችን አሟልተዋል ብለዋል።
አቶ ዮሀንስ ዎጋሶ ፥ ዝግጅቱን በተመለከተም ነገ የሚከፈቱት ትምህርት ቤቶች አካላዊ ርቀት ለመጠበቅ ምቹ መሆናቸውን ገልፀዋል።
ከዚህ በተጨማሪ እስካሁን 10.7 ሚሊዮን ማስክ የተሰራጨ ሲሆን እንዚህ 17,154 ትምህርት ቤቶች ጋር ማስክ መድረሱን አሳውቀዋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

#UPDATE
5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት መሰብሰቢያ አዳራሽ ነው ስብሰባውን እያካሄደ ያለው።
በስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተገኝተዋል። ከምክር ቤቱ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

በመቅደላ ወረዳ በረዶ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በደረሱ ሰብሎች ላይ ጉዳት አድርሷል !
በመቅደላ ወረዳ "016 ቀበሌ" ደብረዘይት ልዩ ስሙ ጨረፌ በተባለው ቦታ በቀን 7/01/2013 ዓ/ም በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በ256 አርሶ አደሮች ይዞታ በሆነው በ148.5 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
የተጎዱ ሰብሎች ስንዴ፣ ጤፍ፣ አተር ፣ ገብስ ሌሎችም ሲሆኑ በጉዳቱ 90% ሰብሎች መውደማቸውን ከወረዳው የግብርና ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመልክታል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በመቅደላ ወረዳ "016 ቀበሌ" ደብረዘይት ልዩ ስሙ ጨረፌ በተባለው ቦታ በቀን 7/01/2013 ዓ/ም በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ በ256 አርሶ አደሮች ይዞታ በሆነው በ148.5 ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ደርሷል፡፡
የተጎዱ ሰብሎች ስንዴ፣ ጤፍ፣ አተር ፣ ገብስ ሌሎችም ሲሆኑ በጉዳቱ 90% ሰብሎች መውደማቸውን ከወረዳው የግብርና ፅ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመልክታል፡፡
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
ጣና ሐይቅን ከእንቦጭ የመታደግ ዘመቻ ! እንቦጨን ከጣና ሃይቅ የማስወገድ ዘመቻን የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 9፣ 2013 ዓ.ም በይፋ ለማስጀመር አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታውቋል። ዘመቻው የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የሚጀመረው። በዚህ ጉዳይ ዛሬ መግለጫ የሰጡት የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ…
"በህብር ጣናን እንታደግ"
በዛሬው ዕለት ለአንድ ወር የሚቆየው እንቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ ላይ የማስወገድ ብሄራዊ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል።
በዚህ የ1 ወር ዘመቻ 360 ሺህ ህዝብ እንደሚሳተፍ ከጣና ሃይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው ዕለት ለአንድ ወር የሚቆየው እንቦጭ አረምን ከጣና ሀይቅ ላይ የማስወገድ ብሄራዊ ንቅናቄ በይፋ ተጀምሯል።
በዚህ የ1 ወር ዘመቻ 360 ሺህ ህዝብ እንደሚሳተፍ ከጣና ሃይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ዛሬ ከኤሚሬትስ ቀጥሎ 2ኛው ትልቁ የ UAE አየር መንገድ የሆነው የኤቲሃድ አውሮፕላን ወደ እስራኤል 'ቴል አቪቭ' መብረሩን አል ዓይን /AlAin/ አስነብቧል።
ይህ የእስራኤልና UAE የሰላም ስምምነት ተከትሎ በሁለቱ ሀገራት መካከል የዩኤኢ ንብረት በሆነ አየር መንገድ የተካሔደ የመጀመሪያው የመንገደኞች የበረራ አገልግሎት ነው፡፡
በረራው ኤቲሃድን ወደ እስራኤል መንገደኞችን በማጓጓዝ ከበባህረሰላጤው ሀገራት አየር መንገዶችም የመጀመሪያው ነው።

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት የተቋረጠው ትምህርት ለማስቀጠል እንዲሁም ተመራቂ ተማሪዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ የቀራቸውን ትምህርት ተከታትለው እንዲመረቁ ለማድረግ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ማድረግ ጀምረዋል።
ዛሬ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ መደበኛ ተማሪዎች #ብቻ የምዝገባ (Registration) ጊዜ አሳውቋል።
በዚህም ተመራቂ ተማሪዎች ብቻ ጥቅምት 23 እና 24/2013 ዓ/ም እንዲመዘገቡ ጥሪ የቀረበ ሲሆን የመጀመሪያ ቀን ትምህርት (Day - One - Class - One) ጥቅምት 25 / 2013 ዓ/ም እንደሚጀምር ተገልጿል።

ችሎት!
የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ሃላፊ ኮማንደር ታሪኩ ለገሰ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈቱ ታዘዋል።
ዛሬ በምስራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት ነው ትእዛዙ የተላለፈው።
ኮማንደሩ አቶ ልደቱን የማይለቁት ከሆነ ፍርድ ቤቱ እርምጃ እንደሚወስድ አስጠንቅቋል።
የኢዴፓ ፕሬዜዳንት አቶ አዳነ ታደሰ ስለዛሬው የችሎት ውሎ የሰጡትን ዝርዝር መረጃ ከላይ መመልከት ትችላላችሁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጣና በለስ ፕሮጀክት ግንባታ በቀጣዮቹ 6 ወራት እንደሚጠናቀቅ አስታውቀዋል።
ዶ/ር ዐብይ ይህን ያስታወቁት ዛሬ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

#PASSPORT
ከነገ ጥቅምት 10/2013 ጀምሮ በ Online ላይ ፖስፖርት ለማደስ እና ለአዲስ ፖስፖርት ቀጠሮ ለማስያዝ የማመልከት አገልግሎት ይጀምራል።
*አዲስ አበባ ቢሮ ከህዳር 1/2013 ጀምሮ ሁሉም መደበኛ አገልግሎቶች ይጀምራሉ። (INVEA)

ምስራቅ ሐረርጌ ዞን ውስጥ ሜታ ወረዳ ቁልቢ ከተማ 5 ሺ 100 ሀሰተኛ የብር ኖቶች ይዘው ለመገበያየት ሞክረዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎችን መያዙን ፖሊስ ለኢዜአ አስታወቀ።
የሜታወረዳ ፖሊስ፥እንደገለፀው በከተማው ባለፈው ቅዳሜ በተለያዩ ሱቆች ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ይዘው ለመገበያያት ሲሞክሩ የተያዙት ተጠርጣሪዎች ሁለት ናቸው።
በህብረተሰቡ ጥቆማ ፖሊስ ባካሄደው ክትትል ከተጠርጣሪዎቹ እጅ የተገኙት ሀሰተኛ የብር ኖቶች 25 አዲሱ ባለ 200 እና እና አንድ ደግሞ ባለ አንድ መቶ መሆናቸው ተገልጿል።
በከተማው በሚገኘው ንግድ ባንክ የብር ኖቶቹ ሀሰተኛ መሆናቸውን መረጋገጡንና ለእግዚቢትነትም በፖሊስ ጽህፈት ቤቱ እንደሚገኙም ተገልጿል።

#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,546
• በቫይረሱ የተያዙ - 723
• ህይወታቸው ያለፈ - 13
• ከበሽታው ያገገሙ - 500
በአጠቃላይ በሀገራችን 89,860 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,365 ሰዎች ህይወት አልፏል ፤ 43,149 ከበሽታው አገግመዋል።
269 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

በሰሜን ሸዋ ዞን ' ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ' የአንበጣ መንጋ ተከስቶ በሰብል ከተሸፈነው 48 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ውስጥ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብልን ማውደሙ ተገልጿል።
መንጋው በወረዳው 27 ቀበሌዎች በሰብል ከለማው 48 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ውስጥ በ13 ቀበሌዎች ተከስቶ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብልን ነው ያወደመው፡፡
በዚህም በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች የጤፍ ሰብል 95 በመቶ በአንበጣ መንጋ መውደሙ ታውቋል፡፡
ወረርሽኙ ከመስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መታየት ቢጀምርም ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የጀመረው ግን ከጥቅምት 5 ቀን ጀምሮ ነው ተብሏል፡፡ (FBC)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
መንጋው በወረዳው 27 ቀበሌዎች በሰብል ከለማው 48 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ውስጥ በ13 ቀበሌዎች ተከስቶ 12 ሺህ ሄክታር የደረሰ ሰብልን ነው ያወደመው፡፡
በዚህም በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች የጤፍ ሰብል 95 በመቶ በአንበጣ መንጋ መውደሙ ታውቋል፡፡
ወረርሽኙ ከመስከረም 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ መታየት ቢጀምርም ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ የጀመረው ግን ከጥቅምት 5 ቀን ጀምሮ ነው ተብሏል፡፡ (FBC)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#FDREDefenseForce
በዛሬው ዕለት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት የሚሰጡኝን ግዳጆች በፍጥነት ማከናወን ያስችሉኛል ያላቸውን ተጨማሪ ሁለት ዕዞች ማደራጀቱን አስታውቋል።
አዲሶቹ ዕዞች በዚህ ዓመት ወደ ስራ ይገባሉ ተብሏል።
ዕዞቹ በውስጥም በውጭም የሚቃጡ ጥቃቶችና ችግሮችን ፈጥነው ለመከላከል እንዲችሉ ታስቦ የተደራጁ እንደሆኑ ተገልጿል።
ማዕከላዊና ሰሜን ምዕራብ አዲስ የተደራጁት ዕዞች ሲሆኑ የቀደሙት ምዕራብ ፣ ሰሜን ፣ ደቡብ እና ምስራቅ ዕዞች መኖራቸው ይታወቃል። (ENA)

ከትላንት ጥቅምት 9/2013 ጀምሮ በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው መመለሳቸው ተገልጿል።
ተማሪዎቹ በአንድ ወንበር ለብቻቸው እንዲቀመጡ ፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ ፣ የእጅ ንፅህናቸውንም በአግባቡ እንዲጠብቁ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በትላንትናው ዕለት በዶ/ር ኣብርሃም ተኸስተ የተመራ ቡድን በትምህርት ቤቶች ተዘዋውሮ ተማሪዎች በጥንቃቄ ትምህርት መጀመራቸውን ተመልክቷል።
PHOTO : TIGRAY COMMUNICATION
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ተማሪዎቹ በአንድ ወንበር ለብቻቸው እንዲቀመጡ ፣ የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲያደርጉ ፣ የእጅ ንፅህናቸውንም በአግባቡ እንዲጠብቁ እየተደረገ መሆኑ ተገልጿል።
በትላንትናው ዕለት በዶ/ር ኣብርሃም ተኸስተ የተመራ ቡድን በትምህርት ቤቶች ተዘዋውሮ ተማሪዎች በጥንቃቄ ትምህርት መጀመራቸውን ተመልክቷል።
PHOTO : TIGRAY COMMUNICATION
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ከትምህርት ሚኒስቴር በተገኘው መረጃ መሰረት ትላንት 30 በመቶ የሚሆኑ ትምህርት ቤቶች ትምህረት ጀምረዋል።
በቀጣይም ሌሎች ትምህርት ቤቶች ወደ ማስተማሩ ሂደት ይገባሉ።
ተማሪዎች በትህርት ቤት በሚኖራቸው ቆይታም አስፈላጊው ጥንቃቄ እያደረጉ ትምህርት እንድትከታተሉ ትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል።