ትምህርት ሚኒስቴር!
የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ የቀጣይ አመት (2013 ዓ.ም) ትምህርት የሚጀመርበት ቀን በተመለከተ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እስከሚያሳውቅ ድረስ ማንኛውም ትምህርት ቤት ትምህርት መጀመር እንደማይችል አስታውቀዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት ይመለሳሉ ?
TIKVAH ETHIOPIA በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ተማሪ አባላቱ የዩኒቨርሲቲ መመለሻ ጊዜን በተመለከተ በቅርበት መረጃዎችን እየተከታተለ ይገኛል።
እስካሁን ድረስ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መቼ ወደ ትምህርት እንደሚመለሱ የተደረሰበት ውሳኔ እንደሌለ ለማረጋገጥ ችለናል።
ከዚህ ቀደም ኢፌዴሪ ሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በምን አይነት መልኩ ወደ ትምህርት ተቋማቸው እንደሚመለሱ እንዲሁም በምን አይነት መልኩ ያቋረጡትን ትምህርት እንደሚቀጥሉ አቅጣጫ ማስቀመጡ አይዘነጋም።
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በጤና ሚኒስቴርና በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መከላከል ግብረ ኃይል በሚቀመጥለት አቅጣጫ መሰረት የተማሪዎች መመለሻ ቀን ሲወሰን ተማሪዎችን ለመቀበልና ለማስተናገድ ፣ ወደ ትምህርትም እንዲገቡ ለማድረግ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በመስራት ላይ እንደሚገኝ አረጋግጠናል።
ከዚህ ውጭ ወላጆችና ተማሪዎች በማህበራዊ ሚዲያዎች በሚሰራጩ ሀሰተኛ መረጃዎች እንዳትደናገሩ መልዕክት ለማስተላለፍ እንወዳለን @MinistryoSHE
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CMC ሚካኤል አካባቢ የእሳት አደጋ መነሳቱን የቲክቫህ አባላት አሳውቀዋል። እሳቱ ከተነሳ ከ1 ሰዓት በላይ እንደሆነውም ገልፀዋል።
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየደረገ እንደሚገኝም አባላቶቻችን ገልፀዋል። እስካሁን መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ወድሟል። በሰው ላይ ጉዳት ስለመድረሱ እስካሁን ማወቅ አልተቻለም።
ዝርዝር መረጃዎች አሰባስበን እንለዋወጣለን።
#AshenafiBelachew
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ጥረት እየደረገ እንደሚገኝም አባላቶቻችን ገልፀዋል። እስካሁን መጠኑ ያልታወቀ ንብረት ወድሟል። በሰው ላይ ጉዳት ስለመድረሱ እስካሁን ማወቅ አልተቻለም።
ዝርዝር መረጃዎች አሰባስበን እንለዋወጣለን።
#AshenafiBelachew
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ CMC ሚካኤል አካባቢ የተነሳው የእሳት አደጋ እስካሁን ሙሉ በሙሉ አልቆመም (መቆጣጠር አልተቻለም) ፤ የእሳት አደጋውን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
#Gabrial
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Gabrial
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
👆CMC ሚካኤል አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ የሚያሳዩ ፎቶዎች!
በአካባቢው ያሉ የቲክቫህ አባላት እስካሁን በአደጋው በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት ማረጋገጥ ባይችሉም ፤ በእሳት አደጋው እስካሁን በውል ያልታወቀ ንብረት መውደሙን ገልፀዋል።
PHOTO: DANIEL GETACHEW
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአካባቢው ያሉ የቲክቫህ አባላት እስካሁን በአደጋው በሰው ላይ ስለደረሰ ጉዳት ማረጋገጥ ባይችሉም ፤ በእሳት አደጋው እስካሁን በውል ያልታወቀ ንብረት መውደሙን ገልፀዋል።
PHOTO: DANIEL GETACHEW
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአዲስ አበባ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ፤ የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኞች ጉዳት ደርሶባቸዋል!
ዛሬ 6 ሰዓት ከ25 ደቂቃ ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲኤም ሲ በደረሰ የእሳት አደጋ 12 ሚሊዮን 856 ሺ 620 ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ሥራ አመራር ኮሚሽን ማስታወቁን አል አይን ዘግቧል።
የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ ጉልላት ጌታነህ አደጋው ከዚህ በላይም ጉዳት ሊያደረስ ይችል እንደነበር ተናግረዋል፡፡ በዚህም ከ 48 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረትን ከውድመት መታደግ መቻሉን አስታውቀዋል፡፡
አደጋውን ለመቆጣጠር አራት ሰዓት ከ15 ደቂቃ መፍጀቱን ያነሱት አቶ ጉልላት አምስት የአደጋ ሰራተኞች በሥራ ላይ ሳሉ ቀላል የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ብለዋል፡፡
ከ70 በላይ የአደጋ መከላከል ሰራተኞችና ከ14 በላይ ከባድ ተሽከርካሪዎች ጥቅም ላይ መዋላቸውም የአል ዓይን መረጃ ይጠቁማል።

ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የተቋረጠውን ትምህርት ለማስቀጠል ማስታወቂያ አውጥቷል!
በሁሉም ደረጃ ያሉ ተማሪዎች ሳይሆን 'የድህረ ምረቃ ተማሪዎች' ብቻ በ2012 ዓ/ም ያቋረጡትን ትምህርታቸውን ለመቀጠል እንዲመዘገቡ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።
1. የመደበኛ ፕሮግራም (Regular) ተማሪዎች መስከረም 4-6/2013 ዓ/ም
2. የእረፍት ቀን ፕሮግራም (Weekend) ተማሪዎች መስከረም 7-8/2013 ዓ/ም
ምዝገባ የሚከናወን ሲሆን የመደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች መስከረም 7 እንዲሁም የእረፍት ቀን ተማሪዎች መስከረም 9/2013 ዓ/ም ትምህርት ይጀምራል።

ነሃሴ 27/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #1፦
#Somali
በሱማሌ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 585 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 4 ሰዎች በኮቪድ-19 መያቸው ተረጋግጧል።
#Oromia
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 3,493 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 146 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል። የአንድ ሰው ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል ፦
- 17 ከቄለም ወለጋ
- 16 ከሞጆ ከተማ
- 16 ከቢሾፍቱ ከተማ
- 12 ከፊንፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን
- 10 ከምስራቅ ሀረርጌ
- 9 ከሻሸመኔ
- 9 ከአዳማ ይገኙበታል።
#BenishangulGumuz
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 260 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በቫይረሱ የተያዙት ፦
- 2 ከማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ
- 3 ከኩርሙክ ወረዳ
#Amhara
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 6,189 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 84 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል (ከደ/ብርሃንና ቦሩሜዳ)
በቫይረሱ ከተያዙት መካከል፦
- 23 ከጎንደር ከተማ
- 16 ከሰ/ወሎ ዞን
- 9 ከሰ/ሸዋ ዞን
- 9 ከባህር ዳር ከተማ
- 6 ከምዕ/ጎንደር ዞን
- 5 ከደ/ጎንደር ዞን ይገኙበታል።
#Harari
በሀረሪ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 890 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 80 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል። የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል።
@tikvahethiopiaBot

የአ/አ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሲ.ኤም.ሲ አሊታድ ሚካኤል ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ ተዘዋውረው በመጎብኘት ተጎጂዎችን አጽናንተዋል፡፡
በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ከባድ ቢሆንም በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት አለመድረሱን ገልጸው የከተማ አስተዳደሩ በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም አስፋላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አረጋግጠዋል፡፡
#AddisAbabaPressSecretary
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በንብረት ላይ የደረሰው ጉዳት ከባድ ቢሆንም በሰው ሕይወት ላይ ጉዳት አለመድረሱን ገልጸው የከተማ አስተዳደሩ በአደጋው የተጎዱ ወገኖችን ለማቋቋም አስፋላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ አረጋግጠዋል፡፡
#AddisAbabaPressSecretary
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዛሬ CMC አሊታድ ሚካኤል አካባቢ የደረሰው የእሳት አደጋ መንስኤ እየተጣራ መሆኑን የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰላም እና ጸጥታ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
በዛሬው አደጋ 12 ሚሊዮን ብር የሚገመት ፦
- 18 የንግድ ሱቆች ፣
- 11 መጋዘኖች እና
- አንድ ባርና ሬስቶራንት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
48 ሚሊዮን የሚሆን ንብረት ደግሞ ለማዳን መቻሉ የአዲስ አበባ ከተማ የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው አደጋ 12 ሚሊዮን ብር የሚገመት ፦
- 18 የንግድ ሱቆች ፣
- 11 መጋዘኖች እና
- አንድ ባርና ሬስቶራንት ጉዳት ደርሶባቸዋል።
48 ሚሊዮን የሚሆን ንብረት ደግሞ ለማዳን መቻሉ የአዲስ አበባ ከተማ የእሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የተገኘው መረጃ ያሳያል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 1,105 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል!
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,360 የላብራቶሪ ምርመራ 1,105 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 416 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 54,409 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 846 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 19,903 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 21,360 የላብራቶሪ ምርመራ 1,105 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 416 ሰዎች አገግመዋል።
በአጠቃላይ በሀገራችን በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 54,409 የደረሱ ሲሆን የሟቾች ቁጥር 846 ደርሷል ፤ ከበሽታው ያገገሙ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 19,903 ደርሷል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ነሃሴ 27/2012 ዓ/ም
የኢትዮጵያ የኮቪድ-19 መረጃዎች #2፦
#SNNPRS
በደቡብ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2,616 የላብራቶሪ ምርመራ 56 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የአንድ ሰው ህይወት አልፏል (ከወላይታ ዞን)
በቫይረሱ የተያዙት፦
- ከጌዴኦ 16 ( 8 ከዲላ ከተማ ፣ 4 ከዲላ ዙሪያ፣ 2 ከቡሌ ፣ 1 ከራጴ አና 1 ከአከሾ) ፣
- ከካፋ 13 ( 13ቱም ከቦንጋ ከተማ)፣
- ከወላይታ 7 (6 ከሶዶ ከተማ እና 1 ከዳሞት ጋሌ) ፣
- ከጉራጌ 5 (3 ከምሁር አክሊል እና 2 ከሶዶ)፣
- ከከንባታ ጠምባሮ 4 (4ቱም ከሺንሺቾ) ፣
- ከዳውሮ 3 (2 ተርጫ ከተማ እና 1 ከዛባ) ፣
- ሀዲያ 3 (1 ከሲራሮ፣ 1 ከሚሻ እና 1 ከጎምቦራ)
- ከሃላባ 1 ፣
- ከቤንች ሸኮ 1 (ሚዛን ከተማ)፣
- ከኮንታ 1 ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች እንዲሁም 2 ከሱማሌ ክልል የተገኙ ናቸው።
#Sidama
በሲዳማ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 696 የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገ ሲሆን 5 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል።
በቫይረሱ የተያዙት፦
- 4 ከሀዋሳ ከተማ
- 1 ከወንዶ ገነት ወረዳ
#DireDawa
ድሬዳዋ ከተማ ባለፉት 24 ሰዓት 168 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 17 ሰዎች በኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል።
#Afar
በአፋር ክልል ባለፉት 24 ሰዓት 518 የላብራቶሪ ምርምራ የተደረገ ሲሆን 57 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBOT

"...ይህ አይነት ጎርፍ በከተማዋ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው" - አቶ ታደለ ዲሪርሳ (የመተሃራ ከተማ ከንቲባ)
የአዋሽ ወንዝ ሞልቶ በዛሬው ዕለት እንደ መተሃራ እና ወንጂ ያሉ የምስራቅ ሸዋ ከተሞች ላይ ጉዳት አድርሷል።
የመተሃራ ከተማ ከንቲባ አቶ ታደለ ዲሪርሳ ፥ ይህ አይነት ጎርፍ በከተማዋ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ነው ሲሉ ለቢቢሲ ተናግረዋል።
በሰው ላይ የደረሰው ጉዳት እስካሁን አለመመዝገቡን ይሁን እንጂ በንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን ከንቲባው አሳውቀዋል።
በጎርፍ በተጥለቀለቀው የከተማዋ አንደኛው ቀበሌ ወደ 20 ሺህ የሚገመቱ ነዋሪዎች መኖራቸውን የገለጹት አቶ ታደለ ተፈናቃዮችን ወደ ሌላኛው ቀበሌ እያሰፈሩ መሆኑን ገልፀዋል።
አሁንም ቢሆን የውሃ መጠኑ እየጨመረ በመሆኑ ተጨማሪ አደጋ እንዳይከሰት ከፍተኛ ስጋት እንዳለባቸው ከንቲባው ለቢቢሲ ተናግረዋል።